INFO TECH

On this page * About Hacking Lessons
* programming language

21/10/2023

መጠበቅ አልችለም 😁😁😂😉

20/10/2023

Typs of cable

20/10/2023

try it 😂😁

20/10/2023

it is possible ?🤔

03/10/2023

Psychology Fact 🙄

31/05/2023

#2050 ዓለማችን ምን ትመስላለች🤔.........

#1. የዓለማችን የህዝብ ቁጥር ከ9 ቢሊዮን ይበልጣል።

#2. ከ 50 በመቶ በላይ የስራ ዕድሎች በሮቦቶች ይተካሉ። በዚህም የተነሳ ስራ አጥነት ያሻቅባል።

#3. ህንድ በህዝብ ቁጥሯ ቻይናን ትበልጣታለች።

#4. የህክምና ጥበብ እጅጉን ስለሚራቀቅ በአደጋ ካልሆነ በቀር የትኛውም የዓለም ህዝብ 80 ዓመት ሳይሞላው አይሞትም።

#5. ተማሪዎች ቦርሳ ሳይሆን ታብሌትና ላፕቶፕ ይዘው ነው ት/ቤት የሚሄዱት። ብላክ ቦርዶቹ ሁላ ተች ስክሪን ይሆናሉ።

#6. በዛ ጊዜ ለመዝናናት ላንጋኖ ወይም እንጦጦ ሳይሆን የሚሄዱት ጨረቃና ማርስ ላይ ነው።

#7. 75 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በከተማ መኖር ይጀምራል።

#8. በዓለም ሙቀት መጨመር የተነሳ አንዳንድ #ደሴቶችና ከባህር ዳርቻ ያሉ ከተሞች በውሃ ይዋጣሉ።

#9. ቤንዚልን እንደ ነዳጅ መጠቀም የሚቀር ሲሆን በእሱ ምትክ #ሃይድሮጅን ጥቅም ላይ ይውላል።

#10. ቤት ለመስራት እንጨት መፍለጥ፣ ሚስማር መደብደብ፣ ብሎኬት መደርደር አይታሰብም።

በ3D ፕሪንት ቴክኖሎጂ ቤትዎ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ተገንብቶ ያልቃል።

27/05/2023

?

በፍላሽ ዲስክ የተለያዪ ሚስጥራዊ ዳታዎች እንይዛለን! ከራሳችሁ ውጪ ሌላ ማንም ሰው እንዳያየው የምትፈልጉት ዳታ(ፋይል፣ቪድዮ፣ፎቶዎች ወዘተ) በፍላሽ ዲስክ ትይዛላችሁ።

ስለዚህ ሚስጥራዊ ዳታችሁን ከናንተ ውጪ ማንም ሰው እንዳያየው ወይም እንዳይጠቀምበት የግድ ፍላሽ ዲስኩን በፓስወርድ መቆለፍ ይኖርባችኋል።

እሺ windows 10 የምትጠቀሙ ሰዎች ፍላሽ ዲስካችሁን በፖስወርድ ለመቆለፍ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል መቆለፍ ትችላላችሁ።
1-ፍላሽ ዲስኩን ኮምፒውተራችሁ ላይ ሰኩት እና"This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ አድርጉት...

2- "This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ ስታደርጉት የሚመጣው ቦክስ ውስጥ ፍላሽ ዲስካችሁ ይመጣል

3- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አድርጉ

4- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አ.ስታደርጉ "Turn BitLocker on" የሚለውን ሴሌክት ማድረግ

5- ከዚያ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል፣ የማትረሱት ፓስወርድ አስገቡና "next" በሉት

6- ከዚያ "Encrypt entire drive" የሚለውን ሴሌክት በማድረግ "next" ማለት። በቃ አለቀ።ፍላሽ ዲስኩ በፓስውርድ ተቆለፈ።
ከዚህ በኋላ ያለ እናንት ሌላ ማንም ሰው ፍላሹን መጠቀም አይችልም።

ፍላሽ ዲስኩን መጠቀም ስትፈልጉ ኮምፒውተራችሁ ላይ ፍላሹን ደብል ክሊክ ስታደርጉ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል።ፓስወርድ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ

27/05/2023

Remembering😜

11/05/2023

ደጉ ጊዜ❤️

26/04/2023

ይሄንን ያውቃሉ ?

የፕላኔት ማርስ 1 ዓመት የመሬት 2 ዓመት ጊዜ ጋር እኩል ነው ይሄም ማለት በኛ አለም ላይ የሚኖር አንድ #የ40 ዓመት ጎልማሳ ሰው ማርስ ላይ ኑሮ ቢሆን ኑሮ ገና #የ20 ዓመት ወጣት ይሆን ነበር።

26/04/2023
23/04/2023

😗😗😗

22/04/2023

Reallty

30/01/2023

🙄🙄 #12 😥😥

25/01/2023

04/07/2021

ምን ጊዜም ምርቶችን ይጠቀሙ

25/06/2021

Uses of the most femous programing language

06/05/2021

Programing language





++

ETC.....

30/04/2021

Thanks

16/04/2021

Types OF Hackers

12/04/2021

Best logo meker 👇👇👇

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa

Other Computer Companies in Addis Ababa (show all)
ITSC Technology Support ITSC Technology Support
Addis Ababa, 2300CODE1250

ITSC is one of the leading IT Consultancy,Support, Advanced Training and Certification companies in Ethiopia. It strives to be a living testimony for local capacity in the field of...

Ratechs ራ-ቴክስ Ratechs ራ-ቴክስ
Addis Ababa

Let's do crazy staff with technology �

Abnej Solutions Abnej Solutions
Dembel
Addis Ababa, 1000

We are a team of well Experienced IT Professionals. We Develop websites and Promote your brand on Fac

SurePoint Tech SurePoint Tech
Addis Ababa

Surepoint Tech call for more information 0910153677

Jiituu Computer Trading PLC Jiituu Computer Trading PLC
Boole Road
Addis Ababa

Stake computer and electronics Stake computer and electronics
ZEFEMESH GRAND MOLE ADDIS ABABA ETHIOPIA 3RD FLOOR SHOP NO. 326
Addis Ababa

አስተማማኝ ላፕቶፖች ስልኮችና ታብሌቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ቴሌ

Jahe electronics Jahe electronics
Addis Ababa

M Tech Security camera and ICT Solution M Tech Security camera and ICT Solution
Addis Ababa, 251

ስለ ኮምፒውተር፣ የደህንነት ካሜራና ተዛማች ስራዎች እንሰራ?

Addis_laptops Addis_laptops
Addis Ababa
Addis Ababa

laptops and phones retail.

شركة البيارق لتصليح الكمبوتر Albayarq computer and office maintenance PLC شركة البيارق لتصليح الكمبوتر Albayarq computer and office maintenance PLC
Beetal
Addis Ababa

شركة البيارق لتصليح الكمبوتر

A&B Software and Hardware maintenance A&B Software and Hardware maintenance
Addis Ababa

AB software and hardware maintenance