Ayat Real Estate C P

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayat Real Estate C P, Real Estate, Genetu Damte, Addis Ababa.

Blen Mammo fan on TikTok 09/12/2022

Blen Mammo fan on TikTok Blen Mammo fan's short video with ♬ original sound

21/11/2022
21/11/2022

The Place were you Invest

Ayat Real State
አያት በዕድገት ጎዳና ላይ

↪️በኢትዮጵያ ሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው

የAyat_Real_Estate እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

↪️ገንዘብዎ ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ የዚህ ግዙፍና ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ።

የአክሲዮን_ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

↪️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
↪️10% የአገልግሎት ክፍያና
↪️25% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 75% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

#ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
↪️ብዛት:- 505 አክሲዮን
↪️በብር:- 50,500ብር
↪️ቅድመ ክፍያ: 25%= 17,675 ብር
↪️ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 12,625ብር

#ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
↪️ብዛት:- 20,000 አክሲዮን
↪️በብር= 2,200,000ብር
↪️ቅድመ ክፍያ: 25%= 700,000 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 500,000 ብር

ለ፠ አያት የተሠማራባቸው የስራ መስኮች
_…____

1...በሪል ስቴት ልማት
2...ሆቴልና ኢንቨስትመንት
3...በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
4...ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
5...የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
6...የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ
እነዚህ ሁሉ በስራ ላይ ናቸው::

ጊዜው ሳያልፍ ፈጥነዉ የሁለገብና ትርፋማ ድርጅታችን ባለ ቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ
ዋና ቢሮ
(+251919 84 85 44)
(+251939 26 01 47)
ይደዉሉ

19/11/2022

የአከፋፈል አማራጮች

1 #የቅናሽ አማራጭ

ከ54% ጀምሮ በካሽ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ቅናሽ እናደርጋለን

54%-------14%
77%--------19%
90%--------23%
100%--------25%....ቅናሽ

ለንግድ ሱቆች

54%-------11%
77%--------16%
90%--------18%
100%--------20%....ቅናሽ

በዶላር ለሚከፍሉ ደንበኞች ተጨማሪ ቅናሽ ይደረግላቸዋል

2 #100% ካሽ በሰባት ጊዜ ክፍያ

1ኛ ክፍያ 15%
2ኛ ክፍያ 16%
3ኛ ክፍያ 23%
4ኛ ክፍያ 23%
5ኛ ክፍያ 13%
6ኛ ክፍያ 5%
7ኛ ክፍያ 5%

3 # 60 / 40 የዱቤ አማራጭ

60% ቤቱን እስኪረከቡ ከፍለዉ ቀሪ 40% ከ10 - 30 አመታት በ 9.5% ወለድ ብቻ

1ኛ ክፍያ 15%
2ኛ ክፍያ 16%
3ኛ ክፍያ 15%
4ኛ ክፍያ 3%
5ኛ ክፍያ 3%
6ኛ ክፍያ 4%
7ኛ ክፍያ 4%

የካሬ አማራጭ

ባለ 3 መኝታ ,(100 ካሬ)
በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቁ በመሀል አዲስ አበባ
145 ካሬ G+1 (duplex) አፖርትመንት 0919 84 85 44ይደውሉልን

18/11/2022

ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ጀርባ በ 135,265ካሬ.ሜትር ላይ ውብ የመኖሪያ መንደር በመገንባት ላይ እንገኛለን!!!

የቤቶቹ አይነት
3ት አይነት አፓርትመንት
★ Mixed use apartment
★ Residential apartment
★ Duplex or G+1 or villa apartment

1 mixed used apartment ማለት ከግራውንድ እስከ 3ኛ ፎቅ የገበያ ማእከል ሲሆን ከ4ኛ እስከ 21ኛ መኖርያ ቤት ነው::

2 Residential apartment ማለት ከ1ኛ እስከ 21ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ

3 Duplex or G+1 or villa
apartment
ማለት ኢውሮፒያን ስታንዳርድ እየተገነባ ያለ.ከ1ኛ እስከ 16ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን (1ኛ ፎቅና 2ተኛ ፎቅ ለአንድ አባወራ ነው የሚሸጠው )ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ
✅ በአዲስ አበባ እጅግ ግዙፍ የገበያ ሞል በ 30,000ካሬ ሜትር ላይ በመገንባት ላይ ያለው ይህም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉሉ ሱቆችን የያዘ ነው!!!
✅ ከ 6,500 ካሬ ሜትር በላይ ውብ መናፈሻ ያለው!!!
✅ ልጆችዎ የሚማሩበት ኬጂ!!!
✅ ለያንዳንዱ ቤት ከበቂ በላይ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ እንግዶችዎ ከአራት በላይ የሚሆን መኪና
ይዘው ቢመጡ ፓርኪንግዎ ከበቂ በላይ ነው ::

✅ የቤቶቹ ስፋት

100m2
107m2
110m2
115m2
120m2
127m2
138m2
145m2
ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው


145m2 duplex apartment ይባላል:: ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አለው::
0919848544 yidewulu

18/11/2022

በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎችን ከአያት

በርካታ ድርጅቶችን በአንድ አክሲዮን

ከ አንድ ወር ጀምሮ ትርፍ የሚያገኙበት

ከ 50,500 ብር ጀምሮ አክሲዮናችን በሽያጭ ላይ ነዉ።

በ 25% ቅድመ ክፍያ ወይም

#ከ17,675 ጀምሮ ከፍለው የአክሲዮን አባል መሆን ይችላሉ። 0919 84 85 44 yidewulu.

15/12/2021

📌📌አስደሳች ዜና📌📌

ከ 1ኛ ፎቅ ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ቤት 8% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ውል ተፈራርመው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል ለተወሰዐነ ጊዜ ቀርቦልዎታል!!!

First come first served!

➡የአፓርትመንት ሽያጭ➡

📌የግንባታ ቦታ
ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ

📌የክፍያ ማጠናቀቂያና የማስተላለፊያ ጊዜ
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ 24 ወራት

📌የአፓርትመንት ዋጋ
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ
$1,206 በካሬ
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ
(የውስጥ ፊኒሽንግ በግል)
$1,026 በካሬ
ወቅታዊ ምንዛሬ $1=47.6287 ብር

📌ቅድሚያ ክፍያ=8%

****የአፓርትመንት ዋጋ****
📌ባለ 3 መኝታ ቤት ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ

♣95 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ=5,456,820ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 436,546 ብር

♣107ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,146,103 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 491,689 ብር

♣110ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,318,423 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ (8%)= 505,474 ብር

♣115 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,605,625 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%) = 528,450 ብር

♣120 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,891,720 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 551,337.60 ብር

♣127 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 7,293,737 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 583,498.96 ብር

♣138 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 7,925,478 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 634,038.24 ብር

♣145 ካሬ ሜትር (G+1)
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 8,327,495 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 666,199.6 ብር

#ባለ4 መኝታ ቤት ሙሉ በሙሉ ሰርተን የምናስረክባቸው

♣150 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 8,614,650 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 8,614,650 ብር

♣161 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 9,246,391 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 739,711.28 ብር

📌ባለ 3 መኝታ በከፊል ለሚጠናቀቁ
(የውስጥ ፊኒሽንግ በግል)

♣95 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 4,642,370 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 371,390 ብር

♣107 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,228,774 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8%)= 418,302ብር

♣110 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,375,375 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %)= 430,030 ብር

♣115 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,619,710ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 449,577ብር

♣120 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 5,865,000 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 469,200 ብር

♣127 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,207,125 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 496,570 ብር

♣138 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 6,744,750 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 539,580 ብር

♣145 ካሬ ሜትር (G+1)
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 7,086,875 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 566,950 ብር

📌ባለ 4 መኝታ በከፊል ለሚጠናቀቁ
(የውስጥ ፊኒሽንግ በግል)

♣150 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 7,331,250 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) = 586,500 ብር

♣161 ካሬ ሜትር
➡️ጠቅላላ ዋጋ= 7,868,875 ብር
➡️ቅድሚያ ክፍያ(8 %) =629,510 ብር

**** የቅናሽ ፓኬጅ ****
📌100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ25% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

📌90% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ
የ23% ቅናሽ ይደረግለዎታል።

📌75% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ20% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

📌53% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ከቻሉ የ14% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

እንዲሁም 31% ቅድሚያ መክፈል ከቻሉ የ8% ቅናሽ ይደረግልዎታል።

በውጭ ምንዛሬ መክፈል ለሚችሉ ደንበኞች ተጨማሪ 5% ቅናሽ ይደረግለዎታል።

ለበለጠ መርጃ
በ +251-919-84-85-44 ይደውሉ

Genetu(+2519-39-26-01-47) የሽያጭ ባለሙያ እና አማካሪ

| | | | | | | | |

Photos from Ayat Real Estate C P's post 15/12/2021

ገነቱ እባላለሁ።
የአያት አክሲዮን ማህበር የሽያጭ አማካሪ።
# አከፋፈል፡፡
1.ኩንትራ ሲፈረም =17%
2 መሰረትሲጠናቀቅ =20%
3.4ኛ ፎቅ ስላቭ =20%
4.10ኛ ፎቅ ስላቭ =20%
5.ቆርቆሮ ሲከደን =15%
6.ስለሰን =5%
7.ቤቱን ሱረከቡ =3%
Total=100%፡፡
60/40 አከፋፈል::
1 ኩንራት ሲፈረመ. =17%
2 መሠረት ሲጠናቀቅ =20%
3 4ኛ ፎቅ ስላብ ሲሞላ=8%
4 10ኛ ፎቅ " ". =5%
5 ቆርቆሮ ሲከደን. =4%
6 ልስን. =3%
7 ቤቱን ሲረከቡ =3%
ድምር =60%
40%=ከ10-30 years 9.5% ወለድ ይከፍላሉ ።
#የቅናሽ አገልግሎት አዴ ለሚከፍሉ ደበኞች /discount Pakage.
100%= ለሚከፍሉ 25%discount እናደርግሎት አ
77%=20%
57%=15%
37%=10%
ሙሉ የቤቱን ዋጋ በዶላር ለሚከፍል ተጨማሪ5% ቅናሽይሰጣሎ።
በአጠቃላይ እስከ 1,800 000 ብር ቅናሽ እናደርግሎት አለን። ይምጡ ይመዝገቢ ይጠቀሙ።
የቤቶቹ ካሬ መኝታ ቤት የሰሎን ስፋት::
85 2. 23
95. 2 23
100. 2. 23
107. 3. 23
1.109 3. 23
110 3 23
2.115 3 25
3.127 3 29
4.138 3 36
5.145 3 37
6.150 4 38
7.161 4 40
የሙሉ ግንባታ የማስረከቢያ ጊዜ=30 ወራት::
የከፊል ግንባታ የማስረከቢያ ጊዜ=24ወራት::
ሪልስቴቱን ልዩ የሚያደርጋቸው አገልግሎቶች ፦
1. ሳይቱ የሚገኝበት ቦታ (Location)
2. ኮንስትራክሽን ቤዝድ አከፋፈል ስይስተም መከተሉ
3. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ቦታ ላይ እየተሰራ ያለ መሆኑ ፣ የባቡር አማራጭ መኖሩ
4. ኢንተረስቱ (ወለዱ) (9.5) ቀላል መሆኑ 5. ኮምፓውንድ ሆኖ የሚሰራ መንደር መሆኑ 6. ብዙ አማራጮች መኖሩ
-ሚክስድ አገልግሎት( Mixed use)
- ዱብሌክስ (duplex)G+1, 145m2 apartments
-ሪስደንሻል (Recidential) 7. ሁሉንም አስፈላጊ የጋራ መገልገያዎችን ያማላ መሆኑ
-ሊፍት
-የቆሻሻ መዉረጃ
-የዉሀ ፓምፕ
-የመኪና ማቆሚያ
-ሰፊ ግሪን ኤሪያ ና
-መጠባበቂያ ጀነሬተር
8. እጅግ ዘመናዊ የገበያ ሞል(ማዕከል ) መያዙ፦
- ጂምናዚየም
-ባንክ
- ኢንሹራንስ
-ሱፐር ማርኬት
-ክሊኒኮች
- ፋርማሲ
-ሲኒማ
-ሬስቶራንቶች
-የውበት ሳሎኖች
-ቡቲኮች እና
-Spa የመሣሠሉት በቅርቡ የሚገኙ መሆናቸው።
9. ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ቅርብ መሆኑ ።
-Gibson school
-Selam children school
-ለ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል
-ለ ሰፋሪ ትምህርት ቤት
-ለ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ
-young Root's English
Schools.
የመሳሰሉት በቅርብ ይገኛል።
ማሣሠቢያ፣
የስራ ስልክ 0919 84 85 44
0939 26 01 47
በስራ ሰአት ይደውሉልን ።

21/09/2021

Ayat Real estate.
ሱቅ ሽያጭ ጀምረናል።

Photos from Ayat Real Estate C P's post 29/03/2021
Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Category

Telephone

Website

Address

Genetu Damte
Addis Ababa
AYATREALESTATE
Other Real Estate in Addis Ababa (show all)
Iftuu Broker Iftuu Broker
Addis Ababa

Gift homes and shops Gift homes and shops
Addis Ababa

እንኳን ወደ ጊፍት ሪል እስቴት የ ፌስ ቡክ ገፅ በደህና መጡ። በ CmC : 22 እና ቦሌ ላይ ቤትና የንግድ ሱቅ ይፈልጋሉ ? ለበለጠ መረጃ በ 09 76 16 99 11 ይደውሉልን !

Nexus sales agent Nexus sales agent
Germen Square
Addis Ababa

Luxury apartment in addis ababa Luxury apartment in addis ababa
Addis Abeba
Addis Ababa

Ethio properties Ethio properties
Addis Ababa
Addis Ababa

BA House sales and renting BA House sales and renting
Gerji Mbrat
Addis Ababa

House sales and rent

Abel bright real estate-0964077575 Abel bright real estate-0964077575
Shala Menafesha Bole Atlas
Addis Ababa

Payment schedule is in ethiopian birr

ADDIS HOMES Advisor  - AHA ADDIS HOMES Advisor - AHA
Bole Street Addis Ababa
Addis Ababa

BIJOU BIJOU
Addis Ababa

wake up in a home u love

Hinbarreen Haabartu oromodha martuu Hinbarreen Haabartu oromodha martuu
Finfinnee Oromiya
Addis Ababa

Platinum Real Estate Platinum Real Estate
Bole Wolo Sefer
Addis Ababa

We have a luxury apartments around bole,sarbet and kasanchis with very attractive and affordable price