Gulale Education office

Gulale Sub-City Education Office

Photos from Gullele communication's post 15/01/2021
29/12/2020

እንኳን ደስ አላችሁ! የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ፣20-04-2013ዓ.ም)
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ71,476 ተማሪዎች የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡

ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 80 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን የተሻለ ውጤትም የተመዘገበ በመሆኑ ተማሪዎች ፣ ወላጆች በአጠቃላይ የትምህርት ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡

የፈተናዉ ውጤትም ለ10ሩም ክፍለ ከተማዎች በዛሬዉ እለት የተሰራጨ ሲሆን ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ውጤታችሁን በየትምህርት ቤቶቻችሁ መመልከት እንደምትችሉ ይጠበቃል

Photos from Gulale Education office's post 05/10/2020
16/09/2020

ማስታወቂያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ ፣06-01-2013ዓ.ም
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ለምትገኙ ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች

Photos from Lia Tadesse, Minister of Health's post 04/09/2020
Photos from Gulale Education office's post 27/08/2020

የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ ቤት የ 2013 ተማሪ ቅበላ አስመልክቶ የተደረገ ውይይት

25/08/2020

Join our Telegram Channel
https://t.me/guleleeducationoffice

Photos from Gulale Education office's post 27/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5552 የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5570 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 8 (1 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 2 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ 3 በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 327 ሰዎች (317 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 1 ከትግራይ ክልል እና 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2015 ነው።

Telegram: Contact @guleleeducationoffice 18/06/2020

በጉለሌ ክ/ከተማ የተዘጋጀ የ 8ኛ ክፍል አማርኛ እና እንግሊዘኛ ሞዴል ፈተና እንደሚከተለዉ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹበትና ወላጆችም ተገቢዉን እገዛ እንድታደርጉላቸዉ እና በአግባቡ ፈተናዉን መውሰዳቸዉን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡
መልካም ፈተና!!https://t.me/guleleeducationoffice

Telegram: Contact @guleleeducationoffice

Telegram: Contact @guleleeducationoffice 18/06/2020

Waajira Barinoota kutaa Magaala Gullallee Qormaata Afaan Amaaraa fi Engiliffa kutaa 8ffaa akka itti anuuti waan dhiyaateef barattoonni akka of qopheesitan
Qormaata Gaarii!!https://t.me/guleleeducationoffice

Telegram: Contact @guleleeducationoffice

Gulele Education office 18/06/2020

https://t.me/guleleeducationoffice/11

Gulele Education office በጉለሌ ክ/ከተማ የተዘጋጀ የ 8ኛ ክፍል አማርኛ እና እንግሊዘኛ ሞዴል ፈተና እንደሚከተለዉ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹበትና ወላጆችም ተገቢዉን እገዛ እንድታደርጉ.....

16/06/2020
Photos from Ministry of Health,Ethiopia's post 04/06/2020
Photos from Gulale Education office's post 03/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4120 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ ሁለት (142) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,486 ደርሷል፡፡

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመርያዋ የ71 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ46 ዓመት ወንድ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ እና ሶስተኛ የ40 ዓመት ወንድ የደቡብ ክልል ነዋሪ ሲሆኑ የመጀመሪያዋ ግለሰብ በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ሁለቱ ህይወታቸው አልፎ ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርምራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሰባት (17) ደርሷል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ አምስት ሰዎች (ዘጠኝ ከሶማሊ ክልል እና ስድስት አዲስ አበባ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 246 ነው።

Photos from Gulale Education office's post 01/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2926 የላብራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 1257 ደርሷል። በሌላ መልኩ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 217 ደርሷል።

የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ተገኝቶበት በኤካ ኮተቤ ህክምና ሲደርግለት የነበረ፣ ከዚህ ቀደም ተጓዳኝ ህመም ያለበት እና በፅኑ ህክምና ላይ የነበረ የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሁለት (12) ደርሷል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡

01/06/2020

በየትኛውም ቦታ ከማንኛውም ሰው የኮሮና ቫይረስ በሽታ ሊይዘን ስለሚችል ሁልጊዜ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል!

Photos from Gulale Education office's post 30/05/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5034 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠና አምስት (95) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ሺህ ስልሳ ሶስት (1,063) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ አንድ (11) ሰዎች (ሁለት ከትግራይ ክልል እና ዘጠኝ ከአፋር ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሁለት መቶ ስምንት (208) ነው።

28/05/2020

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 458 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• ልደታ - 122 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 79 ሰዎች
• ቦሌ - 56 ሰዎች
• ጉለሌ - 40 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች

28/05/2020

Follow these simple precautions to keep yourself and others safe from COVID-19.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Gulale Sub City
Addis Ababa
Other Education in Addis Ababa (show all)
њњњ.србованје.цом њњњ.србованје.цом
њњњ. србованје. цом
Addis Ababa

Ригинал сајт од мноштва плагијата, што настаде далеке 2

Nhial Bidong mar Nhial Bidong mar
Addis Ababa

መክሊት መክሊት
Addis Ababa

Tomorrow Researchers Tomorrow Researchers
Addis Ababa, KANENUSODAA

Advice on research proposal, thesis, analysis for , Health, Natural science, Social science and etc

Ethio Educational consultant Ethio Educational consultant
Addis Ababa

Ethiopia Educational Consultant established for helping students learn in Ethiopia.

D.n Melkamu  kassie D.n Melkamu kassie
Bahir Dar
Addis Ababa

Kids activity Kids activity
Addis Ababa

hello Frnds this is kids activity page in this page you can post kids images, videos and everything about kids

Dy Ict Dy Ict
Mexico
Addis Ababa

computer and mobile tips

gatluakpql gatluakpql
Ñëkèmt
Addis Ababa

Research consultant Research consultant
Kality
Addis Ababa

Any research except high graphics or engineering works

Learn Economics in Afaan Oromoo, Amharic and English Learn Economics in Afaan Oromoo, Amharic and English
Addis Ababa, 0000

This page will be selected page on the education of Economics within in short period of time.