Mestet charity

Mestet charity

መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነዉ

19/06/2024

እሁድ ሰኔ 9ቀን 2016 አ.ም ድርጅታችን ባዘጋጀው
የገቢ ማሰባሰቢያ እና ማዕከሉን የማስተዋወቅ
ፕሮግራም ከተገኙት ሚዲያዎች አንዱ አርትስ ቲቪ ድርጅታችን የሚዲያ ሽፋን ስለሰጠን እናመሰግናለን
🙏🙏🙏

Photos from Mestet charity's post 16/06/2024

ስለመጣቹ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ውብ እሁድ ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርሰናል እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ በመስጠት የዘራችሁትን አጭዳችኋል 🙏🙏🙏

16/06/2024

ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናቹ ወገኖቻችን
እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ!
ዒድ ሙባረክ!
መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት!
''መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው''

Photos from Mestet charity's post 11/06/2024

የመስጠት ቤተሰቦች እንዳትቀሩ

Photos from Mestet charity's post 06/06/2024

የMestet Charity አምባሳደር እንደሆንኩ ታውቃላችሁ ወይ ? 🙄

መስጠት በጎ አድራጎት በዋናኝነት አቅመደካሞችን በኢኮኖሚ እራሳቸው የማስቻል በተለያዮ የስራ መስኮች እንዲሰማሩ ማድረግ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ስራዎችም በተያያዝነት ይሰራል ።

ከሰሞኑን ደግሞ ድርጅቱ የነበረውን ኘሮጀክት ጨርሶ ወደ አዲስ ሌላ ኘሮጀክት እየተንደረደረ ነው። እኔም እስኪ የዚህ አካል ብንሆን ብዬ አሰብኩ። ለዚህም ደግሞ ድርጅቱን ከመጎብኘት ፣ የተሰሩ ስራዎች በማየት ፣ወደፊት ለመስራት የታሰቡትንም ለመመልከት እነሆ አብረን ሰኔ 9 ቀጠሮ ብንይዝ ምን ይመስላችኋል?

በእለቱም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ የተለያዩ ዝግጅቶች የተሰናዱ ሲሆን ድርጅታችን አዲስ ያቋቋመውን ማሰልጠኛ እንዲሁም ማቆያ ማዕከል ማስተዋወቅ እና ድጋፍ ማሰባሰቢያ በድምቀት ይከናወናል ፡፡በዚህ ዝግጅት የተቋማት የሃይማኖት አባቶች፡የተቋማት
ተወካዮች ፡አርቲስቶች፡ታዋቂ ግለሰቦች ፣ ሶሻል ሚዲያ ኢንፋሎንሰሮች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ይደረጋል፡፡

እርሶም ሰኔ 9/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በመክፈቻ ዝግጅቱ በክብር እንግድነት እንዲገኙ መስጠት የበጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ በሚያደርግላቸው ሴቶችና እናቶች እንዲሁም በራሴም ስም በአክብሮት ጋብዛችሃለው።

አድራሻ፡- ኮተቤ መሳለሚያ ሳራመናፈሻ አጠገብ 0945222224/0922529997

"መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው"😊

05/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
መልካም በአል እንዲሆንላቹ መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ምኞቱን ይገልፃል።

29/04/2024

በመስጠት የህሊና እርካታ እንዲሁም የፈጣሪን ምህረትን እናገኝበታለን ዛሬም እንደተለመደው የእርስዎን ድጋፍ እንሻለን።

ከ2022_2023 በቆየው የመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ፕሮጀክት በእናንተ በደጋጎች ና ቀና ቤተሰቦቻችን በጥሩ ሁኔታ ያሳካ ሲሆን በዚሑ መርሀ ግብር ለ17 እናቶችን በኢኮኖሚው እራሳቸውን እንዲችሉ የመስሪያ እቃዎችን በማሟላት ስራ አስጀምረናል።
በድርጅታችን ለሚታገዙ እናቶችና ዛሬም እንደወትሮ
ለፋሲካ በዓል መዋያ ይሆናቸው ዘንድ ዶሮ:እንቁላል:ዘይትና ሽንኩርት ናቸው ይህነንን በማሰብ ድርጅታችን መስጠት በጎአድራጎት ድጋፍ እንድታደርጉልን በትህትና እየጠየቅን በዘንድሮው ፋሲካ ባዛር ባሮክ ኢቨንት ኦርጋናይዘር በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጀው ባዛር ላይ እንድትጎበኙን
በቁጥር 43የምንገኝ መሆናችንን በአክብሮት እንጋብዛለን
🙏🙏🙏

አድራሻ:የካ/ክፍለ ከተማ ወረዳ09 ብራዚል ኤምባሲ ፊት ለፊት
📱0922529997
0939579795
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000472532085
email
[email protected]
Website 🌐 mestetcharity.com
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ

Photos from Mestet charity's post 18/01/2024

እነኋት አምባሳደራችን እህታችን ማስተዋልየድርጅታችን የመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደርነቷን በዛሬው እለት ተቀብላለች የመስጠት በጎ አድራጎት ሰራተኞች : የቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን እየተመኘ
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏🙏

Visit TikTok to discover videos! 17/10/2023

የእለት ጉርስ ትሰጡን ዘንድ
ዘወትር ከምናስቸግራቹህ
ሰርተን እንድንበላ ይዘርጋ እጃቹህ።

የየካ ተራራ አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት የምገባ መርሀ ግብሩን ሲያስጀምር በወረዳው ያሉ ስራ አጥ እናቶችን ተደራጅተው የምገባ መረሀግብር እንዲካሒዱ ፈቅዶላቸዋል

እንጀራ እየገዙ ነበር የሚመግቡት ሁኖም የእንጀራ ምግብ ከጥራት አንፃር ተመራጭ ስላልሆነ ጋግራቹ አቅርቡ ተባሉ።
ወረዳው ለእነዚህ እናቶች ስራ ከሚያቆሙ ማቴራያሉን የሚገዛ በጎ ፍቃደኞች አስተባብራቹህ አግዛቸው በሚል ደብዳቤ ለመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ተላከ።

እኛም እንደ የተለመደው ድጋፋቹሁን ፍለጋ ወደናንተ መጣን። በቁጥር 40 እናቶቸ ናቸው 10ሆነው አራት ግሩፕ ማለትን ነው ቢንስ ለእየ አን ዳንዱ ግሩፕ አንዳንድ ምጣድ ያስፈልጋቸዋል።

እንዳይገዙ አቅም የላቸውም ታድያ ስራውን ትተው እንዳይቀመጡ ልጆቻቸውን በምን ያሳድጋሉ ለለት ጉርስ ለሚያስፈልግ ቤተሰብ ስራው ይቅርብኝ ማለት እንደ ቅንጦት ነው። እናም አለንላቹህ ልንላቸው ይገባል።

#መስጠት በጎ አድራጎት እኒህ እናቶች ችግራቸውን በመመልከት ትረዷቸው ዘንድ በትህትና ይጠይቃል ።

የሚያስፈልጋቸው ምጣድ ነው ፣የምጣዱ አይነት ላቀች ነው መሆን ያለበት ምክንያቱ ደግሞ ትምህርት ቤቱ የኤላትሪክ ፖወሩ ደካማ ስለሆነ የኤሌትሪክ ምጣድ መጠቀም አይችሉም።

የለትጉርስ ትሰጡን ዘንድ ዘወትር ከምናስቸግራቹህ የምንሰራበትን ብትሰጡን ሰርተን ልጆቻችነን ብንባላ ለእናንተም ለእኛም ጥሩ ነው ይሉናል እናቶቻችን።

መስጠት በጎ አድራጎት

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

17/07/2023
25/06/2023

የእረፍት ቀንዎትን የት ለማሳለፍ አስበዋል በድርጅታችን በመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ፕሮጀክት በጥጥ ፈተላ የስራ እድል የተፈጠረላቸው እናቶች በመድረኩ ስራቸውን የሚያሳዩ ሲሆን እዚህ ምርጥ ዝግጅት ላይ እንዲገኙ መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት በአክብሮት ጠርዎታል
ክበሩልን🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0922529997

11/06/2023

መልካም ሰንበት !!!!

Photos from Mestet charity's post 15/06/2022

8ተኛ ቀኑ ህፃን ማርኮን ፈጣሪዬ ምናለ ከወንዙ ወደዳር ወጥቶ ስልክም ምንም የሌለው አንድ ሰው አንስቶት በሆነ እላለው ፈጣሪ የእናትን እንባ ያብስ ፅናቱን ለመላ ቤተሰብ ይስጥ በፀሎት የማይቀየር የለ እንፀልይለት

15/01/2022

መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው

27/09/2021

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ💚💛❤️
መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት

13/09/2021

🌻🌻🌻🌻
🌻እንኳን አደረሳቹ
🌻ለ2014ዓ.ም አዲስአመት ያደረሰን ፈጣሪይመስገን🙏መስጠት በጎአድራጎት 🙏🌻ለአዲስአመት በእናንተ በደጋግ
🌻ቤተሰቦቻችን እገዛ ለ17አቅመደካማ፡🙏🌻ቤተሰቦቻችን ለበአል መድረስችለናል፡🙏🌻ይሄእንዲሆን፡በገንዘባቹ፡በሀሳባቹ፡
🌻በጉልበታቹ ላገዛችሁን፡ሁሉፈጣሪየነብስ፡ዋጋያድርግላቹ🙏🙏ከልብእያመሰገንን፡የሁልጊዜ አጋዥነታቹ አይለየን እንላለን🙏
"መስጠት ከተቀባዩ ይልቅለሰጪው ዋጋ አለው"

13/09/2021
Photos from Mestet charity's post 04/09/2021

ሰላም፡ውድቤተሰቦቻችን፡ስንቶቻችንነን፡ለበዓል፡አዲስአመትንለመቀበል፡ያሰብን፡እኛበልተን፡ጠጥተን፡ተትረፍርፎን፡እንውልይሆናል፡በየቤቱ ቁራሽእንጀራ አጥተው፡የሚውሉ፡ትምህርትቤትመሄድ፡ሲገባቸው፡በየጎዳናው፡በየጥጉየወደቁ፡ወገኖቻችንን፡እናስባቸው፡የተቻላችሁን፡አካፍሉን❤️❤️🌻🌻

Photos from Mestet charity's post 21/08/2021

🌻🌻በመጪው፡2014ዓ.ም ለአዲሱአመት🌻🌻🌻 ከ20 በላይ ህፃናት ወደትምህርት ለመግባት፡የዕለትጉርሳቸውን፡ዘውትር፡በእናንተ፡ደጋጎች፡የሚያገኙ ምስኪኖቹ አረጋውያን፡በርበሩን እያዩ፡አዲሱን ዓመት😳😳፡የእናንተን፡የደጋጎች፡እርዳታ፡ ይፈልጋሉ፡እኔብቻዬን፡ምንምላደርግ፡አልችልም፡ተባብረን፡በዓልን፡ተደስተው፡እንዲውሉእና
ተማሪዎቹም፡ከእኩዬቻቸው፡እኩል፡ወደትምህርት፡ገበታቸው፡እንዲሄዱ፡እንረባረብ፡በጥሬ ዕቃም፡ይሁን፡በገንዘብ፡ለመስጠትበጎአድራጎት፡እገዛችሁን፡እድርጉ፡ለበለጠ፡
መረጃ0922529997
ጊዝያዊ
ንግድ ባንክ1000028332223

15/08/2021

"መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋአለው"
መጪውን2014ዓ.ም አዲስአመት👉ብዙአረጋውያን፡በራቸውን፡ከፍተው፡ደጅ፡ደጁይ፡እያዩ፡ደጋግ፡ወገኖችን፡ይጠብቃሉ፡ 👉25ትምህርት፡ያስጀመርናቸው፡ህፃናት
👉ደብተር
👉ቦርሳ
👉ምሳቃ
👉እርሳስ
👉ከለር
👉ዩኒፎርምይፈልጋሉ
የትናቹ፡ደጋጎች?
እኛን👉
0922529997/0939579795የስልክ
አድራሻችን ያግኙን

22/05/2021

መልካም ቅድሜ ይሁንልን

14/05/2021

የምድር ስራ እንጂ የሚያስጠይቅ
በሱ በፈጣሪ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ
(ታሪኩ ጋንኪሲ)

14/05/2021

መስጠትን ለእናንተ እንዴት ትተረጉምታላቹ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

መገናኛ ቤልቪው ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ኤቢ እስታር ህንፃ ላይ 1ኛ)ፎቅ
Addis Ababa