ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን/Ft. Gebrye Foundation

ይህ ገፅ የኢትዮጵያዊው አፄ ቴወድሮስ ቀኝ እጅ ፊታውራሪ ገብርየን ለመዘከር በኢትዮጵያ በስሙ ለሚሰሩ ፕሮጀክቶች መወያያ ገፅ ነው።

05/06/2023

ሁሌም ለወገንህ ቀድመኽ የምትደርስ ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን።

Photos from ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን/Ft. Gebrye Foundation's post 14/01/2023
10/01/2023
01/12/2022

🙏🙏🙏 #የክተት #አዋጅ🙏🙏🙏
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፊታውራሪ ገብርየ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ።
========================
በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ የማህበረሰብ እና የኢኮኖሚ ቀውስ እንዳለ ይታወቃል ይሄም ከግለሰብ እስከ ተቋማት የአስትሳሰብ መዛባት እንዲኖር የተሰራው እኩይ ስራ ችግሩ እንዲባባስ እና ስር እንዲሰድ ሆኖል። ታዲያ እስከመቼ? ይህ የእኔ የአንተ እና ያንች በዘመኑ ያለን ነገን ሳንጠብቅ ዛሬ የምንፍታው ችግር ነው ። #ጊዜው አሁን ነው።

እንዲህ አይነት ችግር ሲገጥም
የሀገገራችን ጅግኖች #ባለታሪኮች በማውሳት ከጥላቻ እና ከእርስ በርስ ንትርክ እና መወቃቀስ በመውጣት ለወድቀት እና ለእርስ በርስ ግጭት እና መወቃቀስ የሚጋብዙንን ወደ #መልካም #አጋጣሚ በመቀየር በየአካባቢያችን ያለውን ማህበረስብ በማንቃት እና ወቅቱን የሚመጥኑ #ማህበራዊ እና #ኢኮኖሚያው #ተቋማት #በማደራጅት እና ወደ #ተግባር በመግባት በአስተሳስብ፣ በአመለካከት፣ በኢኮኖሚ ጥገኛ ያልሆነ እራሱን የቻለ እና ባለው ፀጋ ሊለማ እና ምሳሌ ሊሆን የሚችል ማህበረሰብ #መፍጠር የወቅቱ ጥያቄ ነው።

እንዲህ አይነት ማህበራዊ እና ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት #የፊታውራሪ #ገብርየ #ፋውንዴሽን በመላዉ ኢትዮጵያ ለመስራት ለአሁኑ ትውልድ የሀገር ባለውለታወችን ለመዘከር ህጋዊ ፈቃድ ወስዶ ወደ. ስራ ገብቷል። ሀውልቱ ይቆማል፣ ቤተ ማፀሐፍት የትምህርት እና የጤና ተቋማት ላይ ያተኩራል፣ አመለካከት አስተሳስብ ላይ ትኩረት በማድርግ የስራ እድል ፋጠራ ላይ ይሰማራል....... #ኢትዮጵያዊ #ጀግኖቹን #ይዘክራል።

በመሆኑም #ሀገር ወዳድ #ጅግና ወዳድ እና #አንድነት ወዳድ የሆናችሁ በሙሉ ፋውንዴሽኑን በሀሳብ፣በእውቀት በገንዘብ እና በማቴሪያል በመደገፍ ይህን #የክተት #አዋጁን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል።
ከራስ በላይ ለሀገር
የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን

15/11/2022

ለሚያልፈው ጊዜ የማያልፍ ታሪክ እንስራ። ሁላችንም በገብርየ ፕሮጀክት ላይ አሻራችን እናሳርፍ። የገብርየ ፕሮጀክት በትምህርት፣በጤና፣ በባህል እና በታሪክ ግንባታ ላይ ያተኩራል።

ራዕያችን ሰፊ ነው። በጋራ እንችላለን። የምንችለውን እናበርክት።

11/11/2022

🙏🙏🙏 #የክተት #አዋጅ🙏🙏🙏
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፊታውራሪ ገብርየ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ።
========================
በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ የማህበረሰብ እና የኢኮኖሚ ቀውስ እንዳለ ይታወቃል ይሄም ከግለሰብ እስከ ተቋማት የአስትሳሰብ መዛባት እንዲኖር የተሰራው እኩይ ስራ ችግሩ እንዲባባስ እና ስር እንዲሰድ ሆኖል። ታዲያ እስከመቼ? ይህ የእኔ የአንተ እና ያንች በዘመኑ ያለን ነገን ሳንጠብቅ ዛሬ የምንፍታው ችግር ነው ። #ጊዜው አሁን ነው።

እንዲህ አይነት ችግር ሲገጥም
የሀገገራችን ጅግኖች #ባለታሪኮች በማውሳት ከጥላቻ እና ከእርስ በርስ ንትርክ እና መወቃቀስ በመውጣት ለወድቀት እና ለእርስ በርስ ግጭት እና መወቃቀስ የሚጋብዙንን ወደ #መልካም #አጋጣሚ በመቀየር በየአካባቢያችን ያለውን ማህበረስብ በማንቃት እና ወቅቱን የሚመጥኑ #ማህበራዊ እና #ኢኮኖሚያው #ተቋማት #በማደራጅት እና ወደ #ተግባር በመግባት በአስተሳስብ፣ በአመለካከት፣ በኢኮኖሚ ጥገኛ ያልሆነ እራሱን የቻለ እና ባለው ፀጋ ሊለማ እና ምሳሌ ሊሆን የሚችል ማህበረሰብ #መፍጠር የወቅቱ ጥያቄ ነው።

እንዲህ አይነት ማህበራዊ እና ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት #የፊታውራሪ #ገብርየ #ፋውንዴሽን በመላዉ ኢትዮጵያ ለመስራት ለአሁኑ ትውልድ የሀገር ባለውለታወችን ለመዘከር ህጋዊ ፈቃድ ወስዶ ወደ. ስራ ገብቷል። ሀውልቱ ይቆማል፣ ቤተ ማፀሐፍት የትምህርት እና የጤና ተቋማት ላይ ያተኩራል፣ አመለካከት አስተሳስብ ላይ ትኩረት በማድርግ የስራ እድል ፋጠራ ላይ ይሰማራል....... #ኢትዮጵያዊ #ጀግኖቹን #ይዘክራል።

በመሆኑም #ሀገር ወዳድ #ጅግና ወዳድ እና #አንድነት ወዳድ የሆናችሁ በሙሉ ፋውንዴሽኑን በሀሳብ፣በእውቀት በገንዘብ እና በማቴሪያል በመደገፍ ይህን #የክተት #አዋጁን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል።
ከራስ በላይ ለሀገር
የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን

08/11/2022

ለፊታውራሪ ገብርየ ሀውልት እና ፋውንዴሽን አሻራየን አሳርፋለሁ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ።
ጋን በጠጠር ይደገፋል የሚችሉትን ድጋፍ ያድርጉ 🙏🙏🙏

08/11/2022

ለፊታውራሪ ገብርየ ሀውልት እና ፋውንዳሽን አሻራየን አሳርፋለሁ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ።
ጋን በጠጠር ይደገፋል የሚችሉትን ድጋፍ ያድርጉ 🙏🙏🙏

08/11/2022

ለፊታውራሪ ገብርየ ሀውልት እና ፋውንዴሽን አሻራየን አሳርፋለሁ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ።
ጋን በጠጠር ይደገፋል የሚችሉትን ድጋፍ ያድርጉ 🙏🙏🙏

Photos from ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን/Ft. Gebrye Foundation's post 05/11/2022

🙏🙏🙏የክተት #አዋጅ🙏🙏🙏
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፊታውራሪ ገብርየ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ።
========================
በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ የማህበረሰብ እና የኢኮኖሚ ቀውስ እንዳለ ይታወቃል ይሄም ከግለሰብ እስከ ተቋማት የአስትሳሰብ መዛባት እንዲኖር የተሰራው እኩይ ስራ ችግሩ እንዲባባስ እና ስር እንዲሰድ ሆኖል። ታዲያ እስከመቼ? ይህ የእኔ የአንተ እና ያንች በዘመኑ ያለን ነገን ሳንጠብቅ ዛሬ የምንፍታው ችግር ነው ። #ጊዜው አሁን ነው።

እንዲህ አይነት ችግር ሲገጥም
የሀገገራችን ጅግኖች #ባለታሪኮች በማውሳት ከጥላቻ እና ከእርስ በርስ ንትርክ እና መወቃቀስ በመውጣት ለወድቀት እና ለእርስ በርስ ግጭት እና መወቃቀስ የሚጋብዙንን ወደ #መልካም #አጋጣሚ በመቀየር በየአካባቢያችን ያለውን ማህበረስብ በማንቃት እና ወቅቱን የሚመጥኑ #ማህበራዊ እና #ኢኮኖሚያው #ተቋማት #በማደራጅት እና ወደ #ተግባር በመግባት በአስተሳስብ፣ በአመለካከት፣ በኢኮኖሚ ጥገኛ ያልሆነ እራሱን የቻለ እና ባለው ፀጋ ሊለማ እና ምሳሌ ሊሆን የሚችል ማህበረሰብ #መፍጠር የወቅቱ ጥያቄ ነው።

እንዲህ አይነት ማህበራዊ እና ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት #የፊታውራሪ #ገብርየ #ፋውንዴሽን በመላዉ ኢትዮጵያ ለመስራት ለአሁኑ ትውልድ የሀገር ባለውለታወችን ለመዘከር ህጋዊ ፈቃድ ወስዶ ወደ. ስራ ገብቷል። ሀውልቱ ይቆማል፣ ቤተ ማፀሐፍት የትምህርት እና የጤና ተቋማት ላይ ያተኩራል፣ አመለካከት አስተሳስብ ላይ ትኩረት በማድርግ የስራ እድል ፋጠራ ላይ ይሰማራል....... #ኢትዮጵያዊ #ጀግኖቹን #ይዘክራል።

በመሆኑም #ሀገር ወዳድ #ጅግና ወዳድ እና #አንድነት ወዳድ የሆናችሁ በሙሉ ፋውንዴሽኑን በሀሳብ፣በእውቀት በገንዘብ እና በማቴሪያል በመደገፍ ይህን #የክተት #አዋጁን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል።
ከራስ በላይ ለሀገር
የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን

03/11/2022

የፊታውራሪ ገብርየን ሀውልት ለማቆም በየጊዜው ጥረት ተደርጎል ዘንድሮ እውን ይሆናል።

ለዚህም እነ ዶክተር ሰሎሞን አብርሃ ከጓደኞቻቸው ጋር በዚህ መልክ መክረው ነበር ሀሳባቸው ዛሬ ወደ መሬት እየወረደ ነው።

ዛሬም አስፈላጊውን ድጋፍ በባለቤትነት እያደረጉልን ነው። ሁላችንም በምንችለው እንረባረብ።

ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን 02/11/2022

https://t.me/fgparas

ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን ይህ ገፅ የኢትዮጵያዊው አፄ ቴወድሮስ ቀኝ እጅ ፊታውራሪ ገብርየን ለመዘከር በትውልድ ቦታው ለሚሰሩ ፕሮጀክቶች መወያያ ገፅ ነው። በዚህ ገፅ ምንም ዓይነት የፖለቲካ፣የኢኮናሚ እና የማ....

Photos from ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን/Ft. Gebrye Foundation's post 02/11/2022

ከፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን መስራቾች የተሰጠ የእንዃን ደስ አላችሁ መግለጫ
=========================
ተቋም በመፍጠር ተቋማዊ በሆነ አስራር ባለታሪኮቻችን በመዘከር ታሪክ እንስራ።
=========================
ኢትዮጵያዊው ፊታውራሪ ገብርየን የሚዘክር በሁሉም የኢትዮጵያ ክልል የሚሰራ የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን ከብዙ ውጣ ውርድ በኋላ ህጋዊ ሰውነት አግኝቷል እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ። የተመሰረተበት ዋና ዋና አላማወችም የሚከተሉት ናቸው፡፡

1ኛ. የፊታወራሪ ገብርየ እና የሌሎች የሀገር ባለውለታ ጀግኖችን ታሪካዊ ጀግንነት፤ ታማኝነት እና ሀገር ወዳድነት የሚዘክሩ ታሪካዊ ቅርሶችን መንከባከብ እና ሌሎች ተያያዠ ፕሮጀክቶችን በድርጅቱ እና በድጋፍ አድራጊወች እንዲተገበሩ ማድረግ፤የፊታወራሪ ገብርየን ሀውልት በትውልድ ቦታው ማቆም እና በሁሉም ዘርፍ የተፈጠሩ የሀገሪቱን ጀግኖች በየዓመቱ እወቅና /Award/ መስጠት የሚገኘውን ገቢ ለበጎ ስራ አገልግሎት ማዋል፡፡

2ኛ. በኢትዮዽያ አንድነት እና እድግት ትልቅ አስተሳሰብ የፈጠሩ ጀግኖቻችን ታሪክ በመዘክር እና በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ በጎ ተግባራን በመስራት የፊታወራሪ ገብርየ ሀገራዊ በጎ አስተሳሰብ እና በጎ ተግባሩ ከትወልድ ትወልድ በማስተላለፍ ዘመን ተሻጋሪ እና ዘመኑ የሚፈልገውን የፊታውራሪነት ስራ የሚሰራ ድርጅት እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡

3ኛ. በጤናው ዘርፍ ጥራት እና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ ማህበረሰባዊ ድረሻወን እንዲወጣ ማድረግ፡፡

4ኛ. በትምህርት ዘርፍ ጥራት እና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ ፣ ተማሪውች በትምህርታቸው ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ማህበረሰባዊ ድረሻወን እንዲወጣ ማድረግ፡፡

5ኛ. በሰው ሰራሽ አደጋ ተጎጅዎች የደረሰባቸውን ሰብአዊ ጉዳት ካሳ እንዲያገኙ ከሚመለከትቸው አካላት ጋር በመሆን መንግስትንም ሆነ ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ማሳሰብ፡፡

6ኛ. ንቁ እና ስራ ፈጣሪ ማህበረስብ ለመፈጠር ከግንዛቤ ፈጠራ ጀምሮ እሰከ የሚያሰፈልግው የስራ ፈጠራ ክህሎት እንዲያገኝ በማድረግ ያለባቸውን ጉድለት በመሙላት ከኢኮኖሚያዊ ጥገኝነት እንዲላቀቁ ማድረግ። ሌሎች የስልጠና እና የማማከር ድጋፍ ማድረግ፡፡

7ኛ. ወጣቶች ፡ ሴቶች እና ታዳጊዎች በራሳቸው የሚተማመኑ እና ችግሮችን በቀላሉ መወጣት የሚስችላቸው ሳይኮሎጂ እንዲያዳብሩ መርዳት

8ኛ. የቱሪስት መዳረሻዎችን እና ታሪካው ቦታዎችን መንከባክብ ማልማት እና የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆኑ (እንዲጎበኙ) ማድረግ ለአካባቢው ህበረተሰብ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት ናቸው፡፡

9ኛ. አረጋውያንን ለሚደግፉ የተደራጁ ተቋማትን ሙያዊ እና ሁለንተናዊ ድጋፍ መስጠት፡፡

10ኛ. በኪነጥበብ እና በስፖርት ዘርፍ የሚከናወኑ በጎ ተግባራትን እንዲለሙ የተሻለ ስራ እንዲሰራባቸው ማገዝ፡፡

11ኛ. ግጭት፤ድርቅ፤ ጎርፍ፤ ርሀብ ወይም ሰው ስራሽ እና ተፈጥሮዊ አደጋ በሚፈጠርባቸው አካባቢዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ፡፡

12ኛ. በተለያዮ አካባቢወች የልማት ስራወችን በማከናወን በሀገሪቱን ማህበረሰባዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲኖር ጉልህ አሰተዋጽኦ ማድረግ ናቸው፡፡

በመሆኑም ሁሉም የኢትዮጵያዊው ፊታውራሪ ገብርየ ወዳጆች ይህን የተቀደሰ ሀሳብ በእወቀት፤በጉልበት፣በማቴሪያል እና በገንዘብ እንደተደግፉን እያሳወቅን ይህን ፈቃድ ለመግኘት ከጎናችን ለነበራችሁ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ያለችሁ የፊታውራሪ ገብርየ ወዳጆች እጀግ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን፡፡

Photos from ፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን/Ft. Gebrye Foundation's post 02/11/2022

🙏🙏🙏ከራስ በላይ ለሀገር🙏🙏🙏
ኑ የፊታውራሪ ገብርየን ሀውልት በጋራ እናቁም።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa
Other Nonprofit Organizations in Addis Ababa (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

Rotaract Club of Keroggie Rotaract Club of Keroggie
Bole Subcity, Woreda 03, Zewdu Gessese Bldg, House No. 2414/2nd Foor
Addis Ababa

We are visionary, committed and disciplined young Ethiopians passionate to make a positive difference in the lives of our fellow citizens and the humanity through community service...

Rotaract Club of SOLYANA Rotaract Club of SOLYANA
Addis Ababa

Rotaract Club of Solyana is one of the 16 clubs in Ethiopia, and has been running since 2007 as a partner in service of Rotary International

Rotaract club of Ra'ey Rotaract club of Ra'ey
Addis Ababa

RAC Ra'ey is a rotaract club with members of different professions and knowledge in Ethiopia working for the realization of Ethiopia's visions VISION IN ACTION!

Strong Hearts International Strong Hearts International
Nifas Silk Lafto Sub City, Kore Mekanissia Area
Addis Ababa

We are a 501c3 non profit organization, our mission is to bring about transformation from the insideo

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

The School of St Yared, Ethiopia The School of St Yared, Ethiopia
Opposite French Embassy
Addis Ababa

The School of St Yared opened in 2009 with the aim of offering a top class education to talented, imp

The Ethiopian Film Initiative The Ethiopian Film Initiative
Addis Ababa

Empowering Ethiopian filmmakers

Life4all Life4all
Addis Ababa
Addis Ababa, 41303

Great Commission Ministry Ethiopia on the journey of spiritual movement every where is impacting stu

Bana Development and Humanitarian Aid Bana Development and Humanitarian Aid
City Center
Addis Ababa

The word ‘Bana’ (ባና) is a Tigrinya word meaning ‘a light emanating hopefulness’, literally ‘the dawn’

Goh Bedembia Charitable Association Goh Bedembia Charitable Association
Addis Abeba
Addis Ababa, FUTUREPARK

Goh Be Dembia Charitable Association