አፋልጉኝ Afalgugn - reunite missing persons return lost and found items

የጠፉ ሰዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ፤ ጠፍቶ የተገኘ ዕቃ ለባለቤቱ ?

አፋልጉኝ የጠፉ ሰዎች ለመፈለግ እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማገናኘት የተቋቋመ የበጎ-ፈቃደኞች ኔትወርክ ነው። አፋልጉኝ የአፋልጉኝ ፍለጋ ቀላል እንዲሆን በማሰብ ሙሉ ትኩረቱን የጠፉ ሰዎች ላይ ያደረገ www.afalgugn.com የተባለ ዌብሳይት ገንብቷል። መረጃ በፍጥነት እና በቀላሉ ለመለዋወጥ በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ከዌብሳይታችን ጋር የተሳሰረ አካውንት ፣ ገጽ ፣ ግሩፕ እና ቻናል አለው።

ፌስቡክ እና መሰል ፕላትፎርሞች የተሰሩበት አላማ ሌላ ስለሆነ የጠፋ ሰው ለማፈላለጊያነት ለመጠቀም ውስንነቶች አሉባቸው። ለምሳሌ:- የዛሬ 3ወር ሼር ያደረግነው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ዛሬ ለማየት ብንፈልግ አመቺ ካለመሆኑም በላይ ለሚከተሉን

09/06/2023

የተወዳጁ እና ዝነኛው አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ አድናቂዎች የሆናችሁ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ይኸው ትክክለኛ ፔጁን ተከተሉት
https://www.facebook.com/TsegayeEshetuArtist

Tsegaye Eshetu -Artist Musician/Singer
Ethiopian legendary musician with a number of hit albums & songs loved by generations

09/06/2023

Tsegaye Eshetu ...
Coming Soon ......

26/03/2023

ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች እህቴን አፋልጉኝ ስሟ መሬማ በድሩ ትባላለች መስማት የተሳናት ትንሽ ትንሽ ማውራት ትችላለች ተወልዳ ያደገችው ጅማ ነው 2005 ከቀኑ 7:00 ሰአት ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም ያያት ወይም ያለችበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውል 0927538201

29/01/2023

🔥Hot🔥Bird Lounge🔥
Live Music Event will start soon, we will make you delighted with 💥legends and beloved young artists performing live on stage.🌠Stay tuned!!.................................................................
CMC, Yetebaberut, Ejigayehu Dibaba Bldg
+251947474772💥

Photos from Calmagent's post 20/08/2022
11/07/2022

የተሻለ እና ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ቤት ትልቅ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው። ቤት ለመሸጥ ፣ ለመግዛት ፣ ለመከራየት እና ለማከራየት ወይም መሬት ለመሸጥ እና ለመግዛት የምንወስነው ውሳኔ በተሟላና ትክክለኛ መረጃ እና ሞያዊ እገዛ ሲደገፍ የማንጸጸትበት ጥሩ ውሳኔ እንድንወስን ያግዛል። Calm Agent በሕይወታችን ወሳኝ ጉዳይ የሆነውን ቤትና መሬት ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ እርሶን ለማገዝ የተፈጠረ በቴክኖሎጂ እና ባለሞያ የተደራጀ ነው። እንደ እርስዎ ነባራዊ ሁኔታና ጉዳይ በማገዝ በውጤታችን ብቻ ሳይሆን በሂደታችን ይደሰታሉ! ከእኛ ጋር ሲሰሩ በእርግጠኛነት ተረጋግተው ይተኛሉ። አሁኑኑ Calm Agent የሞባይል መተግበሪያ ያውርዱ ፤ የፌስቡክ ገጻችን ይቀላቀሉ። https://www.facebook.com/calmagent
Play Store - Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.calmagent.app
App Store - iPhone:
https://apps.apple.com/app/id1625121084

23/02/2022

አፋልጉኝ
ይህ የ ምትመለከቱት ፎቶ
አብደላ ሐሰን ቱቄ ይባላል
እና ባለቤቱን እና ልጁን ማግኛት ይፈልጋል
ባለቤቱ ,ፍቃደ ታደሰ እርሳው ትባላለች እና
በፊት የምትኖረው አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነበር እና እባካችሁ ለምያቅት ሰው ካለ በዚህ ስልክ 0961715611 ደውለው ያሳውቁን ልጁንም ለሚያቅ ሰው ካለ ያሳውቅን
0961715611

04/08/2021

አፋልጉኝ
አባቴን አፋልጉኝ ህንድያ ሳዲቅ ሁሴን እባላለሁ የተወለድኩት
በ1997 ሚያዝያ 12 ነው። አባቴ ወታደር ነበር የተወለደው
አሩሲ ሻሸመኔ ልዩ ቦታው ኮፈሌ ነው። እናት እና አባቴ
ተለያይተዋል የእናቴ ስም ሄለን ፀጋዬ ነው። እና እኔ አባቴን
ማግኘት እፈልጋለሁ ስለአባቴ የምታውቁት ነገር ካለ ተባበሩኝ
እባካችሁ ይህ የምታዮት ምስል የአባቴ ነው፡

30/06/2021

Help‼️

ይህች የ15ዓመት ህፃን ትባላለች!አርብ
ኮልፌ ልካንዳ ከሚገኘው ቤታቸው ድንገት እንደወጣች
አልተመለሰችምና እባካችሁን በማድረግ
አግዙን🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
0912205638_ቤተሰብ
0912121942_ውብሸት ተካ
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ
0921058425-ኤደን ተክሉ

27/06/2021

😢 አባቴን አፋልጉኝ 😢
ቅድስት ገብረመድህን ገብረእግዚአብሄር እባላለሁ የተወለድኩት በ1988ዓ.ም መስከረም ነዉ። አባቴ ወታደር ገብረመድህን ገብረእግዚአብሔር የኢሕአዴግ ታጋይ ሆኖ ሰሜን ጎንደር ደባረቅ የሚባል አካባቢ ለስራ በመጣበት ጊዜ ነበር ከእናቴ ጋር የተገናኙት ፣ ነገር ግን እናቴ እኔን አርግዛ እኔ ከመወለዴ በፊት ለስራ ወደ መተማ የሚባል አካባቢ እንደሄደ አልተመለሰም። እናቴም እኔ እንደተወለድኩ አድራሻ ቀይራ ወደ ጎንደር ስለሔደች ሊገናኙ አልቻሉም። የመጀመሪያ ዲግሪዬን መቐለ ስለተማረኩ ልፈልገው ሞክሬ ነበር...ላገኘው አቻልኩም፡፡ አሁንም አያፈላለኩት ነው ግን አላገኘሁትም እርስዋ የሚያውቁት ነገር ካለ ወይም ተመሳሳይ ታሪክ ካወቁ ቢተባበሩኝ በጣም ደስ ይለኛል። የወታደር ቤት ቅፀል ስሙ ድሽቃ ነበር ከእኔ በፊት ከ ሌላ ሴት 2 ወንድ እና 1 ሴት ልጆች ነበሩት ከመወለዴ በፊት አንድ ጊዜ ወላጅ እናቱን እና የልጆቹ እናት ሚስቱ ከህፃናቱ ጋር ደባርቅ መጥተው አግኝተውት ነበር። አባቴን አፋልጉኝ ?!
ቅድስት ገብረመድህን ገብረእግዚአብሔር
🙏

22/06/2021

Let's help, please

😭😭😭"
#እናት
ምስኪኑ ህፃን 13ዓመቱ ነው!መናገር አይችልም😭ትላንት ሰኞ ሶራምባ አካባቢ እየተጫወተ እናቱም ጉሊት እየቸረቸረች ድንገት ከአይኗ ይጠፋባታል!

ስትፈልገው ምርጫ ለመምረጥ ከተሰለፈ ሰው ጋር አብሮ እንደነበር ብትሰማም ወደቤቱ አልገባም😭

ብቸኛ ልጃቸውን አጥተው ማውራት እስኪያቅታቸው ድረስ ተጨንቀዋል😭
እናድርግላቸው🙏

ወንድማችን ያብስራ ትላንት የለበሰው ጂንስ ሱሪና ነጭ
በቀይ ስትራይፕ ቲሸርት ነው! እባካችሁን እንፈልገው🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0911438393_ትግስት
0911516800-ዋቢ
0912121942_ውብሸት ተካ
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ

06/06/2021

Please Share, Follow & Like to help people.

03/06/2021

Good News

"ማደንዘዣ ሰጥተውኝ ነበር😭የጎዳና ልጆች አስጣሉኝ"


ዕለተ ሰኞ ከቀስተደመና አካባቢ ምሽት 12:00ሰዓት ላይ ድንገት የጠፋው የ15 አመቱ ህፃን አቡበከር መገኘቱን ስንሰማ አባቱ ናዚፍ ጋር ደወልንና ብለን ስለተፈጠረው ነገር ከልጃቸው #አቡኪ ጋር አወራን!

#እኛ:-"እንዴት ነህ አቡኪ እንኳን ለቤትህ አበቃህ"
#አቡበከር:"አቤት ቲቸር😂 እንኳን በደህና ቆያችሁኝ"
#እኛ:"ምንድነው የሆንከው ምን ተፈጠረ?"
#አቡበከር:" እ ማን ልበል ግን? አላወኩህም" ገረመኝ🤔
#እኛ "ከባይሽ ኮልፌ በጎአድራጎት ነው ስትጠፋ ቤተሰብ ተጨንቆ በፌስቡክ ስንፈልግህ ነበር አሁን መገኘትህን እኮ አባትህ ነግሮን ነው!"
#አቡበከር: "አዎ እውነቱን ነው"
#እኛ:"እንኳን ደስ አለህ"
#አቡበከር:"እንኳን አብሮ ደስ አለን"
#እኛ:"ትልቅ ልጅ ነህ አንተ እንዴት ትጠፋለህ ግን"
#አቡበከር:"አይ ማደንዘዣ ሰጥተውኝ እኮ ነው😭"
#እኛ:"በእውነት?አይዞህ እሺ ብር ይዘህ ነበር እንዴ?
#እኛ:"እረ ምንም አልያዝኩም የሆነነገር ሊያደርጉኝ ነበር መሰለኝ😭የጎዳና ልጆች አይተው አስጣሉኝ እኔም ራሴን አላውቅም ነበር ከዛ አባዬ ነው መጥቶ የወሰደኝ"አለን😭

ተጨንቆ የነበረው አባቱ #ናዚፍ ትላንት አንዋር መስጊድ ጋ በጎዳና ልጆች እገዛ ካገኘው በኋላ የልጁ ጤንነት ስላሳሰበው ዛሬ ሆስፒታል ይዞት ሄዶ ሁሉም ነገር ሰላም ነው:ኮቪድም ተመርምሮ ነፃ ነው ተብሏል! #ተመስገን🙏

እናንተ ደጋጎችንም ለመልካም ትብብራችሁ ቤተሰቦቹ #አመስግነዋል🙏💖

አደራ ወላጆች ከሰው አውሬዎች ልጆቻችሁን ጠብቁ🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

20/04/2021

አፋልጉኝ-
አርብ በ08/08/2013 እኔ ቤት ሾላ ሚካኤል እየሳቅን፣ እየተጨዋወትን አምሽተን ወደ ሚኖርበት ቤቱ ሰፈር ቤላ ጀርመን ኢንባሲ አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ሸኘነውና ደህና እደር ተባብለን በሰላም ተመለስን!!

ከሰዓታት በኋላ ግን የሚጠብቁት እናትና እህቱ ስላልገባ
ወደኛ ደወሉ!!ወደ ቤትም እንዳልደረሰ ነገሩን😭

እኛም ግራ ገብቶን 3ቱን ቀን በየሆስፒታልና በየፖሊስ ጣቢያው እያመለከትን እየተንከራተትን ነው😭

እባካችሁን አፋልጉኝ

0940184104_ሙሴ_ጥበቡ
0912121942_ውብሸት ተካ
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ
0921058425_ኤደን ተክሉ

20/04/2021

አፋልጉኝ -
ከላይ ቀይ ሻሽ ፣ ነጭ ነጠላ ፣ ጎመኔ ከለር ሹራብ እና ዥንጉርጉር ቀሚስ ነው ያረገችው ቁመቷ ከ 1.50 - 1.60 አከባቢ ይሆናሉ እድሜ ከ50 - 60 ይሆናሉ ያያቹ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን እናመሰግናለን።

09/04/2021

Let's reunite missing persons and return lost and found items - አፋልጉኝ Afalgugn

28/03/2021

ዮርዳኖስ ተገኝታለች
"ግን የተፈጠረው ነገር #ያሳዝናል😭
ፈተና ወረቀት ለመቀበል ዩኒፎርሟን ለብሳ አሰላ ከሚገኘው ቤታቸው የወጣችው ዮርዳኖስ ስለሆነው ነገር እንዲህ ነገረችን😭
"ት/ቤት ከመድረሴ በፊት መምህራኖቼን አግኝቼ ዛሬ ለእናንተ ፈተና ሉክ አይሰጥም!ለጠዋት ተማሪዎች ብቻ ነው:ሰኞ ኑ ሲሉኝ እሺ ብዬ ወደ ቤት እየተመለስኩ ባጃጅ ውስጥ ሆነው የሚጠብቁኝ ልጆች በግድ አስገቡኝ😭ቤተሰቤን የምታውቅ ሌላ ሴት ጋር ደወሉና ተነጋግረው ይዘውኝ ሄዱ😭
እያመነጫጨቀ ቤት ውስጥ አስገብተው አሰሩኝ!ጠረጴዛ ላይ ቢላ፣መቀስና ምላጭ ተቀምጧል😭የሆነ ነገር ብትዩ ብትጮሂ እወጋሻለው እያለም አስፈራቶኛል😭"
ሲነጋም ወደ አዲስ አበባ ወስደውኝ ኮንዶሚኒየም ቤት ውስጥ አስገብተው እስከዛሬ አቆዩኝ!ዛሬም ድንገት በሩን ዘግተውብኝ እንደወጡ በመስኮት ጮሄ ተጣርቼ ነዋሪው ደርሶልኝ ብር አዋጥተው ወደ አሰላ ልከውኛል" ብላናለች"

አፋልጉኝ Afalgugn

28/03/2021

የምስራች
አባታችን ከ18 ቀናት በኋላ ተገኝተዋል

25/03/2021

መልካም ዜና፡-
ሰዎቹ የጠፋባቸው ሰነዶች አግኝተዋል፡፡
ለተባበራችሁ በሙሉ ምስጋና ይሁን!

እባካችሁን
ባልና ሚስት የአብነህ ጋሻውበዛ እና አዜብ ኪዳኔ ዛሬ
ከግዮን ወደ ቦሌ መንገድ ላይ ባገኙት ራይድ ተሳፍረው
የ2ቱ ፓስፖርት ፣ የጋብቻ ሰርተፍኬት ፣ የባንክ ስቴትመንትና የመሳሰሉ ዶክመንቶች ጥለው ወርደዋል😭
ሹፌሩን ያገኙት ዘንድ ሼር በማድረግ ተባበሯቸው🙏
ስልካቸው:-0913341035

24/03/2021

እባካችሁን
ባልና ሚስት የአብነህ ጋሻውበዛ እና አዜብ ኪዳኔ ዛሬ
ከግዮን ወደ ቦሌ መንገድ ላይ ባገኙት ራይድ ተሳፍረው
የ2ቱ ፓስፖርት ፣ የጋብቻ ሰርተፍኬት ፣ የባንክ ስቴትመንትና የመሳሰሉ ዶክመንቶች ጥለው ወርደዋል😭
ሹፌሩን ያገኙት ዘንድ ሼር በማድረግ ተባበሯቸው🙏
ስልካቸው:-0913341035

23/03/2021

አፋልጉኝ Afalgugn

23/03/2021

አፋልጉኝ | Afalgugn

23/03/2021

Like , Share and Follow Afalgugn|አፋልጉኝ to help missing people and desperate families.

18/03/2021
18/03/2021

Thank you for 100 Followers, its good to hit the first important milestone!!!

16/03/2021

አይደለም ከቤተሰባችን ውስጥ ሰው ጠፍቶ ይቅርና የምንወደው ዕቃ ሲጠፋ ምን ያህል ያበሳጫል? እባክዎን የጠፉ ሰዎችን በፍጥነት ከቤተሰባቸው ጋር እንዲቀላቀሉ ለማገዝ አፋልጉኝን ላይክ ፣ ሼር እና ፎሎው እናድረግ

15/03/2021

Your positive recommendation about Afalgugn will help missing people. Please recommend now.

14/03/2021

የጠፉ ሰዎች ከእኛ እይታ አይሰወሩም ፤ በማስተዋል ብቻ እንርዳቸው።

14/03/2021

የጠፉ ሰዎች የሚገጥማቸው ችግር እና መከራ እጅግ ከባድ ነው። ቤተሰብ በተስፋ መቁረጥ እና በጭላንጭል ተስፋ ውስጥ ሆኖ የሚያሳልፈው እያንዳንዱ ቀን የሰቆቃ ኑሮ ነው።

13/03/2021

It won't hurt or cost you to like, share and Follow Afalgugn. Your act will help unite missing persons with their desperate families. Please do it now.

12/03/2021

Nearly 44,000 people across Africa are registered as missing with the ICRC. More than 3,300 people are registered with the ICRC in Ethiopia, the majority of whom (64 per cent) are women and children.

12/03/2021

In 2015, we were looking for 63,110 missing people.
In 2016, 73,436 people.
In 2017, 99,342 people.
In 2018, 123,016 people.
In 2019, 139,726 people.
Each with a family desperately waiting for news.
From International Committee of the Red Cross, December 20,2020.

Afalgugn is calling for our help.
We can help the desperate family by sharing relevant information.

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

AA
Addis Ababa
Other Nonprofit Organizations in Addis Ababa (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

Rotaract Club of Keroggie Rotaract Club of Keroggie
Bole Subcity, Woreda 03, Zewdu Gessese Bldg, House No. 2414/2nd Foor
Addis Ababa

We are visionary, committed and disciplined young Ethiopians passionate to make a positive difference in the lives of our fellow citizens and the humanity through community service...

Rotaract Club of SOLYANA Rotaract Club of SOLYANA
Addis Ababa

Rotaract Club of Solyana is one of the 16 clubs in Ethiopia, and has been running since 2007 as a partner in service of Rotary International

Rotaract club of Ra'ey Rotaract club of Ra'ey
Addis Ababa

RAC Ra'ey is a rotaract club with members of different professions and knowledge in Ethiopia working for the realization of Ethiopia's visions VISION IN ACTION!

Strong Hearts International Strong Hearts International
Nifas Silk Lafto Sub City, Kore Mekanissia Area
Addis Ababa

We are a 501c3 non profit organization, our mission is to bring about transformation from the insideo

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

The School of St Yared, Ethiopia The School of St Yared, Ethiopia
Opposite French Embassy
Addis Ababa

The School of St Yared opened in 2009 with the aim of offering a top class education to talented, imp

The Ethiopian Film Initiative The Ethiopian Film Initiative
Addis Ababa

Empowering Ethiopian filmmakers

Life4all Life4all
Addis Ababa
Addis Ababa, 41303

Great Commission Ministry Ethiopia on the journey of spiritual movement every where is impacting stu

Goh Bedembia Charitable Association Goh Bedembia Charitable Association
Addis Abeba
Addis Ababa, FUTUREPARK

Goh Be Dembia Charitable Association

Cancer Care Ethiopia Cancer Care Ethiopia
Ambo Street, Melka Gefersa
Addis Ababa, 10620,ADDISABABA

This is page of cancer care ethiopia. Updates about works will be presented here.