Feven Worku

Feven Worku

Musician

Photos from ጃንሜዳ -Janmeda's post 18/04/2024
19/03/2024

አሮጌው ቢታደስ ምንድን ነው ችግሩ?

26/01/2024

ፒያሳዬ🥰

Photos from Feven Worku's post 18/01/2024

ዛሬ በመቐለ ምን አጋጠመ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከቀኑ 8:00 መቐለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሲደርስ ጎማው አከባቢ ባጋጠመው ችግር በፓይለቱ ድንቅ ብቃት ሰዎችን ሳይጎዱ ሊያርፍ ችሏል።

02/01/2024

ያለፈው ዙር ተሸላሚ +251923****36
ያሁኑ ዙር ከፊታችን ሚመጣውን የገና በዓል ምክንያት በማረግ የ 2000 ብር የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ ::
10 ጊዜ ወደ ግሩፕ ሼር ማድረግ
ኮሜንት ላይ #ገና
ለይክ 👍🏼

30/12/2023

10 ጊዜ ሼር ላረገ የ አንድ ሺ ብር ካርድ ይላካል

29/12/2023

10 ጊዜ ሼር በማድረግ የ 1000 እድለኛ ይሁኑ

22/12/2023

🥰🥰
🥰🥰🥰

20/12/2023

እወዳታለሁ ከመንጋ አስተሳሰብ ራቅ ብሎ የሚጏዝ ሰው እወዳለሁ ይህቺን ልጅ እያንዳንዱን ንግግሯን ፈልጌ ሰምቻለሁ ድምፇ ያምራል ንግግሯ እርጋታ የተሞላበት ነው በመንፈሳዊ ቅኝት ውስጥ ያለፈች ሴት ናት መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያላት አረዳድ ደስስስ ይላል አለ አይደል ከዕድሜዋ በላይ ናት ቆንጄ ነች አስተዋይ ነች !!

ይመችሽ

15/12/2023

🥰🥰🥰

24/11/2023
01/11/2023

መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።” ምሳ. 31፡29

እወዳታለው ❤️
21 እናቴ 💗

Photos from Feven Worku's post 10/10/2023
09/08/2023

አርቲስት አብነት ዳግም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት አብነት ዳግም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ለረዥም ጊዜ በህመም ላይ የቆየው አርቲስት አብነት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

አርቲስት አብነት በበርካታ ቴአትሮች ፣ ፊልሞች እና ድራማዎች ላይ በተዋናይነት በመሳተፍ እውቅናን ያተረፈ ነበር።

ከዚህ ውስጥ አሉላ አባነጋ፣ የቼዝ ዓለም፣ ዳኛው፣ እስረኛው ንጉስ እና ነቅዕ ቴአትሮች ላይ ተውኗል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ አያስቅም፣ አንድ እድል፣ ላምባዲና፣ ሰበበኛ፣ ባንቺ የመጣ፣ ቁልፉን ስጭኝ፣ የነገርኩሽ እለት፣ ፍቅር እስከ መቃብር እና አትሸኟትም ወይ በተሰኙ ፊልሞች ላይ በመተወን አድናቆትን አግኝቷል።

ስንቅ ፣መለከት፣ ትርታ እና ለወደዱት ደግሞ የተሳተፈባቸው የቴሌቪዥን ድራማዎች ሲሆኑ፥ በግሉም የቅብብሎሽ ድራማን ደርሷል።

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአንጋፋው አርቲስት አብነት ዳግም ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡


ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Photos from Feven Worku's post 23/07/2023

ሙሉቀን ሃብታሙ ይባላል፣ እንደ አብዛኛው ተማሪ ከቤተሰብ ብር እየተላከለት አይደለም የተማረው በምትመለከቱት መልኩ እየሰራ እየተማረ ለምርቃት በቅቷል። ሙሉቀን ሀብታሙ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየሰራ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪንግ ተመርቋል። የስራ አጋሮቹም አቀባበል አድርገውለታል። እንኳን ደስ አለህ 🎓

10/05/2023

ከተዛመደ የተዋደደ ይበልጣል
ጓደኝነት👭👭👭👭

08/05/2023

እፎይ የምትሉበት ነገር እግዚአብሔር ይስጣችሁ !!!

07/05/2023

ውበቴን በስልካችሁ % ግለፁልኝ እስኪ ውዶቼ ❤️

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

አሮጌው ቢታደስ ምንድን ነው ችግሩ?

Category

Art

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Other Art in Addis Ababa (show all)
Ethio. Wende pencil Art drowing Ethio. Wende pencil Art drowing
Addis Ababa, MIZAN

E.w.d.a.

Dureetii oromiyaa Dureetii oromiyaa
Oromiyaa
Addis Ababa

+251964114376

Dhaabaa Girmaa page Dhaabaa Girmaa page
Addis Ababa, KOMOCHOREE

Artiin guddinaa dinnaaf salphinaa!

ትግርኛ react ትግርኛ react
Megenagn
Addis Ababa

Enjoy

Merry Merry
Sarem Hotel
Addis Ababa

Yonas visual art Yonas visual art
Addis Ababa

I am visual artist working with out limitation of art medias

Han jewellery Han jewellery
Bole Bulbula, 93 Mazoriya, Kidus Buzayew Bldg. 2nd Floor
Addis Ababa

call us, we're available 24/7 with free delivery

Marsimoo'i Marsimoo'i
Oromia
Addis Ababa, WORLDWIDE

Waalaloo

Jo tube Jo tube
Adiss Ababa
Addis Ababa

We are jo tube you tube channel.we love you and need your support to work with our society,we produc

Kasmaax Kasmaax
Addis Ababa

WARAR DHEXDHEXAAD AH