Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓ

Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓ

peace and prosperity

Photos from Bole 14 prosperity's post 22/01/2023
Photos from Bole prosperity Party /ብልጽግና's post 22/01/2023
20/01/2023

ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል፦

1. ዶ/ር አለሙ ስሜ - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር
2. ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ - የማዕድን ሚኒስትር
3. ዶ/ር ግርማ አመንቴ - የግብርና ሚኒስትር

በተጨማሪም ከጥር 10፣ 2015 ጀምሮ የሚከተሉትን ሹመቶች ሰተዋል፦

1. አቶ ማሞ ምሕረቱ - የብሔራዊ ባንክ ገዢ
2. ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ
አማካሪ ሚኒስትር
4. አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ - የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ፖሊሲ
አማካሪ ሚኒስትር
5. አቶ መለሰ አለሙ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት
ግንባታ ማስተባበሪያ የዘርፍ አስተባባሪ

//

20/01/2023

#እናመሰግናለን
ወ/ሮ አለምፅሐይ ሽፈራው
የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ውበትና ድምቀት የሆነው የጥምቀት በዓል እሴቱንና ሀይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በሰላም በቦሌ ክ/ከተማ ያልምንም ችግር እንድከበር ላደረጋችሁ የክፍለ ከተማችን የሀይማኖት አባቶች፣አመራሮች፣የህዝብ አደረጃጀቶች፣የፀጥታ አካላት፣የሰላም ሰራዊት፣ወጣቶች፣የሀገር ሽማግሌዎችና አባ ገዳዎች እንድሁም ነዋሪዎች የእናንተ የቅንጅትና የቁርጠኝነት ውጤት ነውና በክፍለ ከተማው አስተዳደር ስም ልባዊ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።

ይህ ቁርጠኝነታችሁና ቅንጅታችሁ በዛሬው እለትም ቀጥሎ የኦርቶዶክሳውያን ሐይማኖታዊ በዓላቸው ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ይጠናቀቅ ዘንድ ኃላፊነታችሁን እንደምትወጡ ሙሉ እምነት በእናንተ እንዳለኝ እየገለፅኩ ከጥምቀት በዓል በኋላም የክፍለ ከተማው አስተዳደር በሚያከናውናቸው ማንኛውንም የልማት ፕሮጀክቶችና ሰው ተኮር ስራዎች ከጎናችን እንድትቆሙ ጥሪዬን በዚህ አጋጣሚ አቀርባለሁ።

ጥር12/2015 ዓ/ም

18/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዐል በሰላም አደረሳችሁ።

በአሉ የሰላም፣የደስታ፣የመተሳሰብ፣የፍቅር፣የአንድነት እና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

ከ12 ሚሊዮን በላይ አባል ያለው ፓርቲያችን በሀገራችን ውስጥ የሚገኙ ሀይማኖታዊ እና መንፈሳዊ እሴቶች ተጠናክረው እንደ ሀገር ለጀመርነው የብልፅግና ጉዞ ተጨማሪ ጉልበት መሆን እንዲችሉ አበክሮ በመስራት ላይ ይገኛል።

ከዚህም መሀል በዩኔስኮ ከማይዳሰሱ የአለም ቅርሶች መሀል የተመደበው የጥምቀት በአል በደማቅ ሁኔታ በሀይማኖቱ ተከታዪች ዘንድ መከበር እንዲችል ፓርቲያችን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

በአሉ በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ ትውፊቱን ጠብቆ፣ዶግማ እና ቀኖናው ሳይጓደል ከዚህ በፊት ከነበሩ አከባበሮች በላቀ ደምቆ እንዲከበር ከሀይማኖት መሪ አባቶች ጋር በመነጋገር፣ከምእመኑ ጋር ውይይት በማድረግ በተለያየ እርከን በሚገኘው አመራራችን መሪነት ሰፊ ስራዎችን ስንሰራ ቆይተናል።

በዚህም እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ህዝባችን በአሉን በሰላም እና በፍቅር ፍፁም በሆነ ኢትዮጵያዊ የመተሳሰብ ስሜት ለማክበር ያለውን ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ለመረዳት ችለናል።

ይህንንም በአግባቡ በመገንዘብ ከፌደራል እስከ ወረዳ ድረስ ባለው መዋቅራችን በአሉ በድምቀት እንዲከበር፣የሀይማኖቱ መሪዎች እና ምእመኑ በአሉን ለማክበር የሚያስፈልጋቸው መዋቅራዊ ፍላጎቶች እንዳይስተጓጎሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጋራ በመስራት ላይ እንገኛለን።

የጥምቀት እና የከተራ በአላት ከበአሉ ጅማሬ እስከ ፍፃሜ ድረስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር፣በመሰረተ ልማት እና በሀይል አቅርቦት ረገድ መቆራረጥ እንዳይኖር፣ከተለያዩ የአለም ክፍሎች በአሉን ለማክበር ወደ ሀገራችን የሚመጡ ቱሪስቶች ተገቢውን የደህንነት እና የሰርቪስ አቅርቦት ዋስትና እንዲያገኙ ትኩረት ሰጥተን በመንቀሳቀስ ላይ ነን።

ይህም ጥረታችን ሰላም ወዳድ ከሆነው ህዝባችን እገዛ ጋር ተደምሮ የጥምቀት እና የከተራ በአላት በደማቅ ሁኔታ እንደሚጠናቀቁ ምንም ጥርጥር የለንም።

የጥምቀት በአል ሀይማኖታዊ እሴቶቻችን አንድ እርከን ከፍ በማድረግ ለሀገራዊ አንድነታችን አስተዋፆ አበርክቶ፣በህብረተሰባችን ዘንድ የኢኮኖሚ ትስስር ፈጥሮ፣ሀይማኖታዊ ፅንፈኝነት የሚፈጥረውን መዘዝ አክስሞ በደማቅ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ በከፍተኛ ሀላፊነት ስሜት የፓርቲያችንን አባላት እና አመራሮች በማሳተፍ የምንንቀሳቀስ ይሆናል።

በዚህ አጋጣሚ ለበአሉ የሚያስፈልጉ የሰርቪስ አቅርቦቶች ተከታትሎ በማመጣጠን ረገድ በከፍተኛ ሀላፊነት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ የፀጥታ ተቋማትን፣የመንግስት የልማት ድርጅቶችን እና አገልግሎት አቅራቢ ተቋማትን ማመስገን እንፈልጋለን።እስከ በአሉ ፍፃሜ ድረስ ጥረታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ፓርቲያችን እምነቱ ነው።

ህዝባችን በደስታ የሚያከብረው በአል እንዲሆን ፣ተደጋግፎ መንፈሳዊ እሴቶቹን አጎልብቶ በፍቅር እና በቸርነት ፈክቶ የሚታይበት እንዲሆን ልባዊ ምኞታችን ነው።

በድጋሚ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ።በሰላም ወዳዱ ህዝባችን ጥረት መንፈሳዊ እና ሀይማኖታዊ እሴቶቻችን ይጎለብታሉ!!

ብልፅግና ፓርቲ
ጥር 2015፣መልካም በአል!!

Photos from Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓርቲ's post 09/01/2023

"Qabeenya keenya,
Beekumsa qabnu ijaarsa Hidha Haaromsaa Guddicha, kan mul’ata tokkummaa keenyaa ta’eef ni fayyadamna!”
Bulchiinsi aanaa xiqqaa Bolee ijaarsa Hidha Haaromsa Guddicha Itiyoophiyaa maqaa "Bolee 5150" jedhuun deeggaruuf fiigicha ulee daandii irratti gaggeeffamu qopheessuu isaa beeksise.

Ijaarsa Hidha Haaromsaa Guddicha, kan mul'ata tokkummaa keenyaa ta'eef itti fayyadamna!"

Sagantaa kana ilaalchisee ibsa gaazexeessummaa hoji gaggeessituu olaantuun Bulchiinsa Magaalaa Godina Boolee Aadde Alamitsahii Shiferau kennaniin Hidhi Haaromsa Guddichi Itiyoophiyaa pirojektii biyyaalessaa tokkummaa fi guddina lammiilee Itiyoophiyaa hundaa mul’isu ta’uu eeraniiru .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. .. Hojii gaggeessaan hoji gaggeessaan kun karoorri ijaarsa hidhichaaf maallaqa walitti qabuu bara 2014 milkaa'inaan xumuramuusaa eeruun, bulchiinsi bara baajataa 2015 fi dorgommii rileey daandii "Bolee 5150" irratti raawwii fooyya'aa galmeessisuuf karaalee haaraa irratti hojjechaa jiraachuu ibsaniiru qaama hojii kanaati.

Hogganaan waajjira qindoomina hirmaannaa ummataa hidha haaromsa guddicha Itiyoophiyaa magaalaa guddittii Boolee obbo Tesfaayee Taaddasaa akka jedhanitti, Guraandhala 28, 2015 fiigichi rilee daandii adda ta'e dhaadannoo "Qabeenyaa fi beekumsa qabnu kan... ijaarsa Hidha Haaromsa Guddicha, kunis mul'ata tokkummaa keenyaati." Maqaan dorgommii kanaas humna ibsaa meeggaa waattii 5,150 yeroo Hidhi Haaromsa Guddichi Itoophiyaa xumuramee hojii eegalu maddisiisu irratti hundaa'uu ibsaniiru. Baton relay waliin dhaabbileen, invastarootaa fi jiraattonni aanichaa hundi boondii bitachuun akka hirmaatan ni affeeramaniiru.

Guraandhala 1/2015
Maddi: Komunikeeshinii Anaa 14

06/01/2023

"እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !

ይህን የፍቅርና የምህረት በዓል ስናከብር እኛም እንደ ህዝብ አንዳችን ለሌላችን ይቅር በመባባልና በፍቅር እንዲሁም በመተሳሰብና በመተጋገዝ መሆን እንዳለበት ሁላችንም ማስታወስ ይገባናል።

በዓሉ የይቅርታና የሰላም ይሁንልን!!
መልካም በዓል!!"
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Photos from Prosperity Party - ብልፅግና's post 05/01/2023
02/01/2023

ሁላችንም በተባበረ ክንድ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም እና ብልፅግና በጋራ መቆምና መስራት አለብን፡፡
!!

የቦሌ ክ /ከተማ ወረዳ 14 የብልጽግግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ወገኔ ተሻገር

አስተማማኝ ሰላም ከእኛ ራቅ ብሎ ቢከርምም በአንጻራዊነት አሁን ነገሮች ወደ ተሻለ የሰላም መንገድ እያቀኑ መሆኑን በተግባር እየተመለከትን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡
አዎ ለሰላማችን ሁላችንም የየበኩላችንን አንዲት ጠጠር በማስቀመጥ አስተዋጽኦ ስናበረክት ነው ሰላማችን በዘላቂነት የሚረጋገጠው፡፡ ሰላም በምኞት አይመጣም፡፡ #ሰላም ረዘም ያለ የጋራ ስራና ትጋት ይሻል፡፡

ሁላችንም በተባበረ ክንድ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም እና ብልፅግና በጋራ መቆምና መስራት አለብን፡፡

31/12/2022
24/12/2022

!!
!!

17/12/2022

በአብሮነታችን_ትደምቃለች!
የበርካታ ብዝሃነት ምድር በሆነችው ሀገራችን የተወሰኑ እሳቤዎችን ፤ ፍላጎቶችን እና አቋም ብቻ የሚያጎላ ዋልታ ረገጥ የፖለቲካ አስተሳሰብ ማራመድ ተቃርኖንና ቁርሾን ያበረታል እንጂ ተደጋግፎ ጠንካራ ህብረ ብሔራዊ አንድነት ወደ መገንባት አያመራም።

ፅንፈኛ ወይም በቀኝና በግራ ጠርዝ ላይ የቆመ አቋም የብዙሃንን የጋራ ፍላጎት ማስተናገድ አይችልም።

የጠርዝ ፖለቲካ አፍቃሪነት የግል መብትን አንግሶ የቡድን መብትን ወደ መጨቆን ወይም የቡድን መብት እያከበሩ የግል መብትን ለመደፍጠጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ አይቀርም።
የልዩነት ሀሳቦችን መንስኤና መፍትሔ የሚገራ የሰከነ የምክክር መድረክ መክፈት አስፈላጊ የሆነዉም የልዩነት መነሻ የሆኑ መሠረታዊ ሀሳቦችን ምክንያታዊ በሆነ አግባብ ለማቀራረብ ነዉ።

@ቦሌ14ብልጽግናፓርቲሚዲያ
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን
ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
https://twitter.com/14_bole?s=09
ትክክለኛውን የኢሜል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Email:[email protected]
ለማግኘት facebook ገፃችንን ይከተሉ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064481876982
ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይከተሉ
https://t.me/Bole14

17/12/2022

ኢትዮጵያዊ ህብረታችንን በጋራ እንጠብቅ 🇪🇹
አቶ ወገኔ ተሻገር
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ

የብልጽግና ፓርቲ እሴትና ዋና ማጠንጠኛው ህብረ በሔራዊ ወንድማማችነት እህትማማችነት የኢትዮጲያ ድምቀት በመሆናቸው ብልጽግና ስለ ዜጎች ክብር መናገር ብቻ ሳይሆን፤ የተናገረውንና ያመነበትን እየተገበረ ያለ ፓርቲ ነው፡፡ በዜጎች መከበር ውስጥ የአገር ክብርና ሉዓላዊነት እውን እንደሚሆንም በጥልቅ ያምናል፡፡ እምነቱን እውን ለማድረግም ገና ከጥንስሱ በለውጥ ማግስት ያከናወናቸው ዜጋ ተኮር ተግባራትና በአገር ውስጥና በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን በአደባባይ የገለፁት እምነትና ያሳዩት ተስፋ ህያው ምስክር ነው፡፡

Photos from Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓርቲ's post 16/12/2022

Muummee Ministeerotaa Dr. Abiy Ahimad Itoophiyaa keessatti gama Invastimantiin carraa hojii jiran irratti haala hirmaachuf danda'amurratti abbootii qabeenyaa Ameerikaa jiraatan waliin marii taasisan!

Photos from Paartii Badhaadhinaa Damee Finfinnee's post 16/12/2022
15/12/2022



ተማሪዎች ንጹሑ ወረቀት ናቸው። የተጻፈበቸውን የሚይዙ ናቸው። በመሆኑም ዘመኑን በማይጥን፣የኢትዮጵያውያን እሴት ባልሆነ ጽፈኝነትን አናውርሳቸው። ከተማችን አዲስ አበባ የመቻቻል፣ የውንድማማችነት ፣የእህትማማችነት ፣
ፍቅር አንድነት የሚነገርባት ከተማ ነች እንጂ ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር የመማር ማስተማርን ማወክ ተገቢ አይደለም።

ስለሆነም በቦሌ ክ/ከተማ ባሉ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማሩ ሂደት በሰላም ተጠናክሮ ቀጥሏል። ትምህርት ቤቶች የእውቀት ማአከል፣መልካም ዜጋ ማፍሪያ ተቋም ናቸውና ከማንኛው ፓለቲካ ነጻ ናቸው። በመሆኑም የምናስተምራቸው ልጆች የነገዋ ሀገሪቱ ተረካቢ ንጹሐን ዜጋ ናቸውና ለፖለቲካ ትርፍ መጠቀሚያ ልናደርጋቸው አይገባም።

ወ/ሮ ታጋይቱ አባቡ የቦሌ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት ኃላፊ!

Photos from Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓርቲ's post 15/12/2022

On the sideline of US Africa Leaders Summit, I had a good meeting with US Trade Representative Ambassador Katherine Tai to discuss ways of expanding US-Ethiopia trade relations.

Photos from Kutta Magaalaa Boalee Aanaa 14 Partii Badhadhinaa/ቦሌ 14 ብልጽግና ፓርቲ's post 13/12/2022

Kutaa Magaalaa Boolee Dhimmoota biyyaalessaa yeroo ammaa irratti mariin jiraattota waliin gaggeeffamaa jira.

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
ጠቅልል