ቤተ ተስፋ

ቤተ ተስፋ

ይህ የተለያዩ ክርስቲያናዊ የሆኑ ጽሑፎች፣ መዝሙሮችና አጫጭ?

26/05/2023

Bemengede Podcast Season 3 Special Episode

🎧ዩኒቨርስቲ እና አገልግሎት

ከዮፍታሔ ዮሐንስ ጋር ተማሪ መረኦል አለማየሁ እና አዳም ገ/ዮሐንስ ጥሩ ቆይታ አድርገናል ተከታተሉት።

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት  እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት

🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ
📤👉👉 👈👈📥

""""""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""
በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast

🅾 ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ 🅾️

17/11/2021

“ “እዬዬም ሲደላ ነው!”
ሪቫይቫል እግዚአብሔር ለሰው ጩኸት የሚሰጠው ምላሽ ብቻ ተደርጎ መታሰብ የለበትም። ሰው ካልጮኸሳ? ሰው መጮህ ካቃተውሳ? ሰው መጮህ ያቅተዋል እንዴ? መጮህ እራሱ “አቃተኝ!” ማለት አይደለም እንዴ? አዎ! ሰው መጮኽም ሊያቅተው ይችላል። ሰው “አቃተኝ” ማለትም ሊያቅተው ይችላል። ሰው ትክክለኛውን ጩኽት ፣ ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ፣ ለመጮኽ የእግዚአብሔር ረድኤት ያስፈልገዋል።
የዔሊ ዐይኖች ማየት የተሳናቸው ከፍጥረታዊ እርጅና ጋር በተያያዘ ምክኒያት ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ፣ የዔሊ እርጅና ፍጥረታዊ ብቻ ነበር ለማለት አንችልም። የዔሊ እርጅና መንፈሳዊም ጭምር ነበር። እንደዚህ ባይሆን ኖሮ ፣ መጽሃፉ ከእግዚአብሔር ቃል ብርቅ መሆን እና ከራዕይ አለመታየት ጋር አያያይዘውም ነበር። .. እነዚህ ህዝቦች አይጮሁም። ወደ ሰውም ሆነ ወደ እግዚአብሔር አይጮኹም። የማይጮኹት ሊጮኹ ስለማይችሉ ነው። ሊጮኹ ካልቻሉ ስለሞቱ መሆን አለበት። እግዚአብሔር እያሱ፣ በራሱ ወይንም በሌሎች ተነሳሽነት፣ ጣልቃ ካልገባላቸው እና ነፍስ ካልዘራባቸው በስተቀር፣ እንደ እነዚህ ያሉ ህዝቦች ምን ተስፋ ይኖራቸዋል? ምንም! ”

-ሪቫይቫል፣ ኢትዮጵያና የመለከት በዓል
መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን
ከገጽ 35 እና 36 የተወሰደ

ውድ አንባቢያን፣ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ “ጌታ ሆይ፣ አቅም አጣሁ እርዳኝ!” ማለት እራሱ እጅግ መታደል ነው። እንደ ሳምሶን ሳያስተውሉ ከእግዚአብሔር መለየትም አለና። እዬዬ፣ እግዚአብሔርን መለመን፣ ወደ ተሃድሶ የሚወስድ መንገድ ነውና እዬዬ ለማለት ከታደልን እግዚአብሔር ሰማያትን ቀድዶ እስከሚወርድ ድረስ፣ ይህን ማለት አንታክት።

Qoutes 19/10/2021
ትጉና ጸልዩ! ¶ በቦዔዝ ታምሬ ¶ አጭር መልእክት 02/10/2021

ውድ ወገኖች ቤተ-ተስፋ በዩቲዩብና በቴሌግራም አገልግሎቱን ማዳረሱን ቀጥሏል። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

https://youtu.be/oDi_hiuffvU

ትጉና ጸልዩ! ¶ በቦዔዝ ታምሬ ¶ አጭር መልእክት ባለመጸለይ የመጣብንን መከራ የምንሻገረው በመጸለይ ብቻ ነው።

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Art