ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን

ሀላል የውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ ኤጀንሲ DUBAI BAHRAIN JORDAN LEBANON

24/09/2022

በአሁኑ ስአት ስልካችህ ስንት ፐርሰንት አለው ?
የኔ 100% 😂😂😂

Photos from ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን's post 22/09/2022

😎😎😎

ሀና ከዱባይ :- ብዙ ተከታይ አለክ እና መልክት አስተላልፍልኝ ለእሸቱ በጣም ነው እምወደው እና ሊያገባ ነው የሚባል ወሬ ሰማሁ 😢 😢ተባበረኝ

ለእሸቱ ያለኝን ፍቅር

❤❤❤

ጉርሻ መልክቱን ካላስተላለፍክ እረግምካለው
እና ትጎዳለክ

😎😎😎

🌴🌴🌴

20/09/2022

ቶሎ በሉ

20/09/2022

ሞባይ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትይዙ ምን አይነት ቀፎ ገዛችሁ⁉️

20/09/2022

Ėyob Ďawit 👍👍

20/09/2022

አረብ ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እስኪ ፔጁን ላይክ እያደረጋችሁ 🙏🇰🇼 🇱🇧 🇧🇭 🇶🇦

17/09/2022

ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ❓

የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙏

ውድ #ኢትዮጵያዊያን ፔጁን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤🌷

17/09/2022

#በእናቱ የማያፍር የመጀመሪያዉን ስም ፊደል ይፃፍ ከዛ....
ፍቅሩን ይግለፅላት❤❤❤

Photos from አል-የሱፍ የውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ's post 17/09/2022
15/09/2022

ከወንድሜ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በመድረክ ልተውን ነው።... እሁድ መሰከረም 8...በ11:30...ሀገር ፍቅር ቴአትር...ተጋብዘዋል። ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የእናንተው Million ነኝ ከዚች ደቂቃ ጀምሮ እኔም በሚዲያው አለሁ እናም ይህን አዲሱን የ page ላይክ እና ሼር አድርጉልኝ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹

14/09/2022

ሰላም ሰላም የተከበራችሁ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ በሙሉ አማኑኤል የት ጠፍቷል እያላችሁ ለጠየቃችህ በሙሉ አሁን በዚህ የ page መጥቻለሁ ከዚህ ስአት ጀምሮ አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን አስቀምጣለሁ እናንተም ላይክ እና ሼር በማድረግ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አድርሱልኝ አመሰግናለሁ 🙏

(Official Video) || እነ ልክ አያውቁ || ተመቸ ንጉስ || Temeche Nigus Ene lik ayawqu 14/09/2022

https://youtu.be/triHldI2FSY

(Official Video) || እነ ልክ አያውቁ || ተመቸ ንጉስ || Temeche Nigus Ene lik ayawqu New Music video እነ ልክ አያውቁ (Official Video)unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibitedCopyrigh...

Photos from ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን's post 13/09/2022

እንኳን አደረሳችሁ 😎🧐

ዛሬ በአለም ላይ የመላጣዎች ቀን እልል ብሎ እየተከበሩ ይገኛል::

እነዚህ ሰዎች

* የዋሆች

* ጋባዦች

* ለሰው አሳቢዎች

* ተግባቢ

* ቂም የማይዙ

* ይቅርታ የሚያደርጉ

* በተለይ ለትዳራቸው ታማኞች እንደሆኑ ይነገራል::

እንኳን አደረሳችሁ መላጣዎች::

🧐🧐🧐

🌴🌴🌴

13/09/2022

👉ሁላችሁም እስኪ አንድ ግዜ ትኩረት ወደዚህ ✅
🇪🇹 ሁልጊዜም የተቸገሩትን መርዳት ነው መለያችን እኛ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹

🗣በቤይሩት ሀገር ለአመታት በችግር ላይ የነበረቸው እህታችን ያለምንም እንግልት በነፃ የስራ እድል ዱባይ ገብታለች ተመስገን 🙏

🗣ነገሩ ወዲህ ነው የቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ከአመታት በፊት ወደ ቤይሩት አስከፊውን ስደት የመረጠችው እህታችን Ms,TESFANSH TEMSEGEN DEGSO በቤይሩት ሀገር ለአመታት ብትሰራም ምንም ያሰበችውን ማሳካት አልቻለችም ምክንያቱም የቤይሩት ኢኮኖሚ እጅግ በጣም በማሽቆልቆሉ መጀመሪያ እንከፍልሻለን ያሏትን ደሞዝ መክፈል አልቻሉም ነበር እና እሷም ወደ ኢትዮጵያ መመለስ እፈልጋለሁ ብትልም አሰሪዎች ፍቃደኛ አልነበሩም 😭😭 ምንም አማራጭ ስላልነበራት ሳትፈልግ ኩንትራቷን እንደምን ጨረሰች እና አሁን ወደ ዱባይ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ብትልም እነሱ አይ ወደ ዱባይ ሂደሽ እንድትሰሪ አንፈቅድም ወደ ኢትዮጵያ ነው የምንልክሽ በማለት የተናገረችው ተስፍነሽ ወዲያው ለጓደኛዎ እያለቀሰች😭 ደውላ ሁሉንም ነገር ስትነግራት ቆይ እስኪ እኔ የማውቀው ሰው አለ ከቤይሩት ወደ ኢትዮጵያ እየተቆረጠላቸው እሱ ወደ ዱባይ እንዲገቡ እና ስራ የሚያስጀምር ልጅ አውቃለሁ በማለት ወደኔ በ WhatsApp በመደወል ሁሉንም ነገር ነገረችኝ እኔም ፓስፖርት እና የቆረጡትን ትኬት በማስላክ ወዲያው ማለትም በ ስድስት ስአታት ውስጥ ትኬት እና ቪዛ በመላክ ለዚህ ደረጃ እንድትደርስ አድርጊያለሁ 🙏

👉ነገ መሉ ሜዲካል በማድረግ ለሁለት አመት ኩንትራት በመፈረም ስራ ትጀምራለች 🙏

👉አሁንም በተለያዩ አረብ ሀገራት በችግር ላይ ያላችሁ እና ኩንትራት ጨርሳችሁ ወደ ኢትዮጵያ መግባት የማትፈልጉ እህቶቻችን ወደ ዱባይ እና ባህሬን ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ሙሉ መስፈርቱ ፓስፖርት መላክ ብቻ ነው ።

👉በኛ በኩል በነፃ የስራ እድል ገብተው ስራ የጀመሩ እህቶቻችን በ WhatsApp ማገናኘት እችላለሁ ።

👉በቅርቡ ማለትም ከስድስት ወር በፊት ከተለያዩ አረብ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገባችሁ እህቶቻችን እናንተም ይህን እድል መጠቀም ትችላላችሁ 🙏

ለበለጠ መረጃ እና ፕሮሰስ ለመጀመር የምትፈልጉ እህቶቻችን በፍጥነት አናግሩን 👉 WhatsApp +971527897485

👉ይህን መረጃ ሼር ሼር በማድረግ በችግር ላይ ላሉ ወገኖቻችን በማድረስ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ አመሰግናለሁ 🙏

Profile pictures 10/09/2022

ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼
የእናንተው ሄለን በድሉ ነኝ ከዚች ደቂቃ ጀምሮ እኔም በሚዲያው አለሁ እናም ይህን አዲሱን የ page ላይክ እና ሼር አድርጉልኝ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹

08/09/2022

አዳነ ግርማ ከቤተሰቡ ጋር እስኪ ለይኩ 😂❤❤👍👍

Photos from ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን's post 08/09/2022

እናንተ ደጋግ ልጆች እባካችሁ ሼር አድርጉላት
🙏🙏🙏 እባካችሁ 🙏🙏🙏

ልጄን አድኑልኝ!!

ህፃን እሌኒ ሚልክያስ ትባላለች ነዋሪነቷ በሐዋሳ ፒያሳ አዳሬ ቀበሌ ነው።

የ6 ዓመቷ ህፃን ገና እንደተወለደች በspinal bifida ህመም በመጠቃቷ አራስ ቤት እንዳለች ሰርጀሪ የተሰራች ቢሆንም ከዛን ግዜ ጀምሮ

ሸንት እና ሰገራዋን መቆጣጠር አትችልም መቆምም ሆነ መራመድ አትችልም።

በቀበሌ ቤት ውስጥ የሚኖሩት አቶ ሚልኪያስ እና ወ/ሮ የሺ እመቤት በቀን ሰራተኝነትና በፅዳት ሰራተኝነት ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ ስለሚኖሩ

በአቅም ማጣት ብቻ በቂ ህክምና ብታገኝ የምትድነውን ልጃቸውን አልጋ ላይ ሆና አይን አይኗን እያዩ በፀፀት እየተገረፉ መኖር ግድ ሆኖባቸዋል ።

"ልጄን አድኑልኝ!!"

"መቆም ባትችል እንኳን ሸንትና ሰገራዋን መቆጣጠር ከቻለቺልኝ ተሸክሚያትም ቢሆን ወደ ትምህርት ቤት እወስዳታለሁኝ"

" ሸንትና ሰገራዋን መቆጣጠር ስለማትችል ልጄ እኮ ጓደኛ እንኳን የላትም"

በፈጣሪ ስምና በወለዳት ማህፀኔ ዛሬ ፊታችሁ ቆሜ ልጄ በቂ ሕክምና ብቻ እንድታገኝልኝ እጠይቃችኋለሁ።

ንግድ ባንክ : -

1000352127397
የሺ እመቤት ቦጋለ

የህፃን እሌኒ እናት ስልክ ቁጥር ነው
0916411996 የሺ እመቤት

🙏🙏🙏

08/09/2022

ስደት ላይ ያላችሁ ለስንተኛ ግዜ አዲስ አመትን ብቻችሁን ልታከብሩ ነው⁉️

Photos from ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን's post 07/09/2022

ሼር_ሼር

ሰው የመሆን ጥጉ ምንድነው?

እንዳችን ለአንዳችን መድረስ ስንችል እና መተባበር ስንችል ይመስለኛል ሰው የመሆን ፀጋን ተላብሰናል የምንለው።

ከታች ምስሉ ላይ የምትመለከቱት የወ/ሮ ዘምዘም ሁሴን የስድስት አመት ህፃን ልጅ አሚር ይባላል።

በመርሳ ከተማ አብዮት ፍሬ አካባቢ የሚገኝ ህፃን ሲሆን ይህ ህፃን ከተወለደ ጀምሮ ጉሮሮው ላይ በተነሳ ህመም መላሱ የወጣ ሲሆን መተንፈስ ሁሉ እየተቸገረ የሚኖር ህፃን ልጅ ነው።

ከቀን ወደ ቀን ህመሙ እየባሰበት የመጣ ሲሆን ወደ አድስ አበባ ሄዶ ህክምና እንዲሰጠው ዶክተሮች Re**er የፃፉለት ሲሆን ቤተሰቦቹ ህፃኑን ለማሳከም ምንም አይነት ገንዘብ ስሌላቸው የተቻላችሁን ሁሉ እንድተረዷቸው በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

ንግድ ባንክ
ዘምዘም ሁሴን
1000227131016
ስልክ 0939571682

06/09/2022

እስኪ መርቁን ❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የእናንተው እድል ወርቅ ነኝ ከዚች ደቂቃ ጀምሮ እኔም በሚዲያው አለሁ እናም ይህን አዲሱን የ page ላይክ እና ሼር አድርጉልኝ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹

05/09/2022

ጷግሜ ማለት ጭማሪ ማለት ነው እግዚአብሔር የምህረት ሳምንት ያድርግልን

Photos from ክብር በአረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቻችን's post 05/09/2022

‼️
👉1
ይህች እናት ምንም አትናገርም!ዘነበወርቅ አካባቢ ከመጣች ዛሬ 3ተኛ ቀኗ ነው!አንዲት ቆንጅዬ ህፃን
ልጅም ይዛለች!በዚህ ቅዝቃዜ መንገድ ላይ እየተኙ ነውና የምታውቋት ካላችሁ እባካችሁ ኑና ውሰዷት!
👉2
ሌላኛዋ ህፃን ትባላላች!ከሳሪስ አቦ አካባቢ ሀና አጸደ ህጻናት ትማራለች የሰጠችን ስልክ አይሰራም!የተገኘችው ቅዳሜ ከአየር ጤና ነው!!
እባካችሁን የሁለቱንም ቤተሰብ #ሼር በማድረግ እንፈልጋቸው🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0932183260-ያሲን

05/09/2022
04/09/2022

ፍቅር የሆነ ሕዝብ። ሰላሙን የሚፈልግ ሕዝብ።

Photos from Fuye Promotion's post 04/09/2022
04/09/2022

አያቱን የሚወድ ላይክ?

04/09/2022

የልቤ ድው ድው 🥺 ❤️ አስማት የሆነ ውበት 😍

🥰🤗

04/09/2022

የገጠር ልጅ ነኝ የምትሉና የምትወዱ ላይክ?

02/09/2022

ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በምነት ሙሉጌታ (አደይ 🌼) ነኝ ።
እነሆ አዲስ የ page ከፍቻለሁ አውቃለሁ በኔ ስም እጅግ በጣም ብዙ F**k account እና page ተከፍተዋል እናም ከዚህ page ውጭ በኔ ስም የሚተላለፉ መልእክቶች እኔን አይወክሉም ።

እባክዎ ይህን ትክክለኛ የ page ላይክ በማደረግ እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዚህ የ page የእለት ተእለት እንቅስቃሴዎችን አስቀምጣለሁ ።

ለምታደርጉልኝ ትብብር ከወዲሁ አመሰግናለሁ 🙏የእናንተው አደይ 🌼

01/09/2022

የኔ ቆንጆ ማንም ባያምንሽም እኔ ግን ብቻዬንም ቢሆን አምንሻለሁ 🥰😍🤗

እንኳን ተወለድሽልኝ እድግ በይልኝ 😘

31/08/2022

ዕድሜው 85 ነው እናም ሚስቱን በሄዱበት ሁሉ ልክ እንደ ህፃን ልጅ እጇን ይዟት ይታያል።
ለምን ሚስትህን እጇን ይዘህ ትጓዛለህ? እሷስ ለምን የተወዛገበች ትመስላለች? ተብሎ ሲጠየቅ
እሱም “አልዛይመር አለባት(የመርሳት በሽታ)” ሲል መለሰ።
እናም ሚስትህን ብትፈታት እሷ ምን ይሰማታል? ተባለ እሱም መለሰ፡- “አታስታውስም… እኔ ማን እንደሆንኩ አታውቅም ፣ ለዓመታት አላወቀችኝም። ቆይታለች ከታመመች "
ጠያቂውም መልሶ፦ እና አሁንም እሷ ባታውቀውም መንገድ ላይ በየቀኑ እጇን ይዘህ መጓዝን ትቀጥላለህ? አለው
አዛውንቱ ፈገግ ብለው መለሰ።
እሱም “እኔ ማን እንደሆንኩ አታውቅም፣ እኔ ግን ማን እንደሆነች አውቃለሁ።
"የሕይወቴ ፍቅር ናት። እስከመጨረሻው እይዛታለሁ"
♥️👇

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
Other Addis Ababa public figures (show all)
ZAHRA ZAHRA
Addis Ababa

DJ | Downtempo | Organic | Melodic | Techno | Afrotech Flow Artist | Fire & Light Event Manager at A Entertainments Managed By Conqueror EQ

Nati Haile Nati Haile
Addis Ababa

Like page... ፔጁን ላይክ ያድርጉ አዲሱን የናቲን ሙዜቃ ቀድመው ለ?

Japanese Gum Japanese Gum
Addis Ababa

Wow and Flutter

Lubka Lubka
Kalubgas Building
Addis Ababa

Kenaniah Worship Team-ክናንያ የአምልኮ መዘምራን Kenaniah Worship Team-ክናንያ የአምልኮ መዘምራን
Gulele
Addis Ababa, 160492

Is a worship team serving the Lord @ Gulele-Paulos Mulu Wengel Church Youth ministry.

Ethiopian culture and investment Ethiopian culture and investment
Addis Ababa

The goal of Ethiopia cultural and investment fun is to promote Ethiopia

Lion Lion
Addis Ababa

Empress malijah colors Empress malijah colors
Addis Ababa

Blessed love . One heart of love my Sistreens and Idrens , Give thanks for the strength and the gui

ABDULKERIM MOHAMMED HABIB IMPORTS ABDULKERIM MOHAMMED HABIB IMPORTS
Nifas Silk Lafto/Kebele 05
Addis Ababa

AIDA Muluneh Studio AIDA Muluneh Studio
Addis Ababa

Born in Ethiopia, raised by the world and on a journey of visual communication for change, one image

I BELONG TO JESUS I BELONG TO JESUS
Addis Ababa

Everyone has sinned, and no one is good enough to get to heaven on their own (Romans 3:23). So let us give our life completely to be save. He is the the way to forever Happiness..

Reload Afro FM 105.3 Reload Afro FM 105.3
Addis Ababa

RELOAD WITH DJ YEMI listen online @ http://www.afro105fm.com/ Text Us!:+251 -912-794-372 +251 -912-