ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association

ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

Photos from ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association's post 13/07/2022

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር እና ሰራተኞች በሙሉ ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር ላሳያችሁን ቀና ትብብር እና ለገባችሁልን ቃል ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል።

Photos from ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association's post 13/07/2022

ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም በገነት ሆቴል በተካሄደው የፓናል ውይይት የተሳተፋቹ የተስፋ ኩላሊት ታካሚዎች ማህበር አባላት፣ጉዳዩ ይመለከተናል በሚል ጥሪአችንን አክብራቹ የተገኛቹልን አካላት እንዲሁም የገነት ሆቴል አስተዳደር እና ሰራተኞች በሙሉ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳቹ።

Photos from ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር/Tesfa Kidney Patients Association's post 07/07/2022

የ2014 ዓመታዊ የፓናል ውይይት
"ሕብረት ለኩላሊት"

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa