Amazing God

When God say yes.... no one can't say no���

23/04/2024

ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።

05/09/2023

“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
— ዮሐንስ 14፥6

06/07/2023

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

Photos from Amazing God's post 25/11/2022

የፍቅር አስተማሪ ብቸኛ ኢየሱስ

Photos from Amazing God's post 22/09/2022

The teacher of love is God!!!

Photos from Amazing God's post 23/04/2022

“ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።”
— ሮሜ 5፥8 (አዲሱ መ.ት)

19/02/2022

መዝሙር 27 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኅኔ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር ለሕይወቴ ዐምባዋ ነው፤ ማንን እፈራለሁ?
² ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ፣ ክፉዎች ገፍተው በመጡ ጊዜ፣ ጠላቶቼና ባላጋራዎቼ በተነሡብኝ ጊዜ፣ እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ።
³ ሰራዊት ቢከበኝ እንኳ፣ ልቤ አይፈራም፤ ጦርነት ቢነሣብኝ እንኳ፣ ልበ ሙሉ ነኝ።
⁴ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።
⁵ በመከራ ቀን፣ በድንኳኑ ውስጥ ይሰውረኛልና፤ በድንኳኑም ጓዳ ይሸሽገኛል፤
⁶ በዚህ ጊዜ በዙሪያዬ ባሉ ጠላቶቼ ላይ፣ ራሴ ከፍ ከፍ ይላል፤ በድንኳኑም ውስጥ የእልልታ መሥዋዕት እሠዋለሁ፤ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፤ እዘምርለታለሁም።
⁷ እግዚአብሔር ሆይ፤ ድምፄን ከፍ አድርጌ ስጮኽ ስማኝ፤ ራራልኝ፤ ስማኝም።
⁸ “ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።
⁹ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ተቈጥተህ አገልጋይህን አታርቀው፤ መቼም ረዳቴ ነህና። አዳኝ አምላኬ ሆይ፤ አትጣለኝ፤ አትተወኝም።
¹⁰ አባቴና እናቴ ቢተዉኝ እንኳ፣ እግዚአብሔር ይቀበለኛል።
¹¹ እግዚአብሔር ሆይ፤ መንገድህን አስተምረኝ፤ ስለ ጠላቶቼም፣ በቀና መንገድ ምራኝ።
¹² ለጠላቶቼ ፍላጎት አሳልፈህ አትስጠኝ፤ የሐሰት ምስክሮች ተነሥተውብኛልና፣ ዐመፃ የሚረጩ ናቸው።
¹³ የእግዚአብሔርን ቸርነት፣ በሕያዋን ምድር እንደማይ፣ ሙሉ እምነቴ ነው።
¹⁴ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ አይዞህ፣ በርታ፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።

08/02/2022

ሮሜ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።
¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።

Photos from Amazing God's post 07/02/2022

የፃድቃን መከራ ብዙ ነው፥ እግዚአብሔር ከሁሉ ያድናቸዋል ። መዝሙረ ዳዊት 34፥19

26/01/2022

2ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።

amazing worship.... with fenane... Go see and be bless 24/11/2021

https://youtu.be/jahxG_1Hvj0
ገብታችሁ በማየት ተባረኩበት...ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

amazing worship.... with fenane... Go see and be bless

24/08/2021

ሲከፉኝ ስጨነቅ መከራ ሲበዛ
ሁልጊዜም ቢሆን
እኔ ግን በእግዚአብሔር
ደስ ይለኛል።
ማነው ደስ የሚለው???

Photos from Biniyam Yonas's post 19/07/2021
Photos from Amazing God's post 02/05/2021

Amharic Bible
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 )
=====================
23፤ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
24፤ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤
25፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።

24/03/2021
11/09/2020

"ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።"
2ቸኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5፣17
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
amazing God❤❤❤

18/04/2020

Amenn

09/04/2020

እግዚአብሔር ያሳርፋል!!!! 🤲

26/09/2019

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን
እንሰብካለን

Photos from Amazing God's post 21/02/2019

ገና ልጅ ሳለሁ ብላቴና
ልቤ በትቢት ሰሠይሞላ
አንተን መፍራት አስተምረኝ
ዋላ አድጌብ እንዳላሽቸግርህ

28/01/2019

ቤት አለን....

28/01/2019

እይወት ትርጉም የሚያገኘው ባንተ ነው......

24/11/2018

ይሄ ነው የኔ ጌታ
ይሄ ነው አምላኬ የምለው
ይሄ ነው ደግ ቸር ያልኩት
እግዚአብሔርን የወደድኩት

27/09/2018

How get happens,???????

Want your business to be the top-listed Event/venue in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Other Events in Addis Ababa (show all)
GETU seal and bay in Ethiopian house GETU seal and bay in Ethiopian house
Ethiopians House
Addis Ababa, SEALANDBAYINETHIOPIAHOUSE

Edna Event Edna Event
Megenagna & Mexico
Addis Ababa

#consert#festival#exihibitions#confrences#conventions#corporate events#strategic events consulting

Beza decor Beza decor
Addis Ababa

Miss Charity Afro Miss Charity Afro
Addis Ababa

Miss Charity Afro is a beauty Pageant prepared annually in Africa to promote Charity works in Afri

ዘ_ethiopan_ፈታ ዘ_ethiopan_ፈታ
Kirkos
Addis Ababa, 0946168268

የተለያዩ ግጥሞች ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለድ አስገራሚ ፎቶወች ሜሞች የምታገኙበት ግሩብ no ጪንቀት just ፈታ

kalid ye ibadurahman kalid ye ibadurahman
Addis Ababa

በኔ ላይ ጠንቶ መላዉ ጠፍቶኛል ያይኔ ማረፍያ ምን ይሻለኛል

Melkamu mekuninte Melkamu mekuninte
Melkamu Mekunint
Addis Ababa, 0912675463

Work....

Mo Salah fan Mo Salah fan
Addis Ababa, MO05061801

Best page amazing Gallery

Nguse mogos Nguse mogos
Mekele
Addis Ababa, WEDIMOGES

Abii terefe3 Abii terefe3
Addis Ababa

We are going through

AKMAL AKMAL
Addis Ababa

Hibre Tereat Hibre Tereat
Addis Ababa

Hibre Tereat is a once in a month, exciting and nostalgic event organized by Pegasus Events