Gps IDF Start To end Service.

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gps IDF Start To end Service., Automotive repair centre, Sub City Akaki Kality woreda 06, Addis Ababa.

Our Business is Gps Device Installation and follow up Processing of Federal Transport Authority and Addis Ababa Traffic Management Preparing and finalizing Doc1 Do2 Doc3 Documentation For Finalizing and Receiving plate number and Follow Up Your vehicles.

25/10/2023

አባዬ 12 አመታትን ከአንተ ውጪ

18/10/2023

ቤተክርስቲያን ከየትኛውም ሰው ከየትኛውም ብሄር በላይ ነች።

Visit TikTok to discover videos! 30/09/2023

እንኳን አደረሰን

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

30/08/2023

የ፶ አለቃ አበራ አፈወርቅ ዝቄ መልካም ልደት የኔ አባት።

05/08/2023

ዳውጃ ማለት መቆሚያ: መረገጫ: መንከባለያ: መሬት ለመሬት የሚጎተት ምንጣፍ ነው::

እኔ ደሞ “ዳውላ” እለዋለሁ .. ተያያዥ ትርጉሙ .. የማይገባው, አውደልዳይ,ሆድ አምላኩ, አቃጣሪ, ጥላቢስ ከውካዋ, የከንቱ ከንቱ, ባንዳ, ወዘተ......

30/07/2023

ገዛኸኝ ወልዴ ማለት አብሪቬሽን ነው ሲተነተን ከታች በሁለት ቋንቋ ተቀምጧል።

🚨ከክለባችን ጋር የተለያየው ኩዋኩ ዱሀ መልዕክት አስተላልፏል!

👉በኢትዮጵያ ቡና ቤት አንድ ሙሉ ሲዝን ያሳለፈው እና ውል እያለው በስምምነት የተለያየው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኩዋኩ ዱሃ በፌስ ቡክ ገፁ ከታች የምትመለከቱትን ፅሁፍ ለጥፏል !!

"ባለፈው አመት በኢትዮጵያ ቡና ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ ። የምወዳቸውን ደጋፊዎችን መሰናበት ነበረብኝ። ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ላይ ከፍ የማድረግ ህልም የነበረኝ ቢሆንም በክለቡ ገንዘብ ወዳድ የአስተዳደሩ አባላት ምክንያት ክለቡን ለመልቀቅ ተገድጃለሁ። በመጨርሻም በክለቡ በነበረኝ ምርጥ ግዜ ድጋፍ ለሰጡኝ የክለቡ ደጋፊዎች ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ። ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ ቡና ሲል ስንብቱን እና ወቀሳውን ሰንዝሯል።

🤔🤔🤔

26/07/2023

እንኳን አደረሰን

20/07/2023

ቀድመው በትክክል ለመለሱ ሦሥት ሰዎች የ #100 ብር ካርድ እሸልማለሁ።

20/07/2023

ካፒቴናችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒተዓለም ክርስቶስ ነው።

በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል።

ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል። በዚህ ቅፅበት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል። ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል።

ከጥቂት ቆይታ በኃላ ግን መንገጫገጩ ይቆምና ጨርሶ ከመጸዳጃ ቤት ይወጣል። ሁሉም ሰው "አንተ የማትረባ! ጨርሰኸን ነበር እኮ!" ብሎ ይጮህብኛል ብሎ ቢጠብቅም ዞር ብሎ ያየው ሰው እንኳን አልነበረም።

መቀመጫው ላይ እንደደረሰም አጠገቡ የተቀመጠውን ሰው ቀስ እና ስቅቅ ብሎ "ይቅርታ የማይነካ ነገር ነክቼ ጨርሻቹ ነበር አይደል?" ይለዋል።

ሰውዬውም "አረ በፍጹም እንደዛ እንዳታስብ! ይህን ያሕል ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮች እኮ መፀዳጃ ቤት ውስጥ አይደረጉም ...ካፒቴኑ ያለበት ክፍል ውስጥ ነው ያሉት። አጋጣሚ ነው ትንሽ የአየሩ ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው አውሮፕላንኑ የተንገጫገጨው" ይለዋል።

ብዙ ጊዜ ሰዋች እንደዚህ ያስባሉ። የሆነች ነገር ነክተው ሕይወትህን የሚያንገጫግጩ እና መጨረሻህን የሚወስኑ ይመስላቸዋል።

የረሱት ነገር ቢኖር ይህን ያክል ጥንቃቄ የሚፈልገው ነገር እነሱ አጠገብ ሳይሆን የሕይወትህ ካፒቴን ጋር እንዳለ ነው። እንደዛማ ባይሆን ኖሮ ቀይዋን ነገር እየጠቀጠቁ ሕይወታችንን መንገጫገጭ ብቻ ያደርጉት ነበር።

ምስጋና ለካፒቴኑ ይሁንና እንደዚሕ አይነት ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮችን በሱ እጅ ብቻ እንዲገኙ አድርጓቸዋል።

ዋና ነገሬ ያለው እኔና ፈጣሪ ጋር ነው በማለት በእረፍት እንኑር።

14/03/2022

Control your asset on your hand

14/03/2022

Control your asset on your hand!!!!!!

03/03/2022

Gps Must!!!!!!!!!!!!

26/02/2022

መኪና ካስቀመጥክበት ቦታ የለም!!!

22/02/2022

Gps is must!!!!

15/02/2022

እባኮትን ከ200,000 ሺ እስከ 8,000,000.00 ሚሊየንና ከዚያ በላይ ላወጡበት ንብረትዎ ጂፒኤስ ከ5,000 ብር ጀምሮ በመግጠም ውድ ንብረትዎን ይጠብቁ።

ከገጠማ ጀምሮ እስከ ክትትል ድረስ ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።

ይደውሉ 0919883229

01/11/2021
15/10/2021

Teltonika Telematics by different brand one quality

12/10/2021

Dont loose your Asset!!!!!!?

11/10/2021

Where is you car know???

Your answer at parking???

Are you sure???

But if you Must Install Gps Your car is safe.

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Sub City Akaki Kality Woreda 06
Addis Ababa
Other Automotive repair in Addis Ababa (show all)
Haymete Spare Haymete Spare
0949686868
Addis Ababa

CarCare Ethiopia CarCare Ethiopia
Guinea Bissau Street
Addis Ababa

የሚፈልጉትን የቶዮታ መለዋወጫ ባሉበት ቦታ!

German AutoTec German AutoTec
Addis Ababa

We are a car repair shop, specialized in Mercedes-Benz cars. We do Diagnosis, repair and maintenance.

Milla Car Part Delivery & Maintenance Milla Car Part Delivery & Maintenance
Piassa
Addis Ababa

"Milla Auto Part Delivery and Maintenance" ባሉበት በመምጣት የመኪና ዲኮር እ?

Mule car repair Mule car repair
Ethiopia
Addis Ababa, 230/1070

We fix car anywhere in Ethiopia

悍馬精力糖【Hamer】 悍馬精力糖【Hamer】
Add
Addis Ababa

BK Garage BK Garage
Bolie Homes
Addis Ababa

always open

Girar Auto Computers Girar Auto Computers
Around 24 Near To Eriteria Emmbasy
Addis Ababa

Automotive electronic components and computer maintenance.

Auto glass importor Auto glass importor
Umma Semetar Street
Addis Ababa, 1000

Auto glass repair

Ethio mechanics -Automotive maintenance Ethio mechanics -Automotive maintenance
Addis Ababa, 2322

We are a full service auto repair shop We service all makes & models -We will first diagnose your vehicle, then we will show you the parts that need replaced and provide you with a...

Zack Tyre & Battery Zack Tyre & Battery
Bole And Sengatera
Addis Ababa

isuzu and fsr spare part isuzu and fsr spare part
Uganda Street
Addis Ababa

all you want