Knorr Ethiopia
This is the official page for Knorr Ethiopia.
ምንም ነገር ከእናት አይበልጥም፡፡ ለዚያም ነው በእናቶች ቀን ለመኖራችን ለምትለፋው እምዬ እረፍት እንድንሰጣት ጣፋጩን እና ልፋትን የሚቀንሰውን ክኖር ሽሮ አዘጋጅተን ያቀረብነው!
እናት፣ ከምትሳሳላቸው ጋር ጣፋጭ ክኖር ሽሮን በፍቅር!
#እናትትረፍ #ክኖርሽሮልፋትንየሚቀንስ
ምንም ነገር የበዓል ደስታን በአብሮነት ከማጣጣም አይበልጥብኝም። ክኖር አንኳር ጥፍጥ ላለ የዓል ገበታ!
መልካም ፋሲካ!
ምንም ነገር የበዓልን ጣፋጭ መዓድ በፍቅር ከመቋደስ አይበልጥብንም! በክኖር አንኳር ከጣፈጠው የፋሲካ በዓል መዓድ - በአብሮነት እና በመተሳሰብ ከምንወዳቸው ጋር!
መልካም የትንሣኤ በዓል!
ምንም ነገር እጅ ከሚያስቆረጥመው ክኖር ሽሮ አይበልጥብኝም! በተፈጥሯዊ ግብዓቶች የተዘጋጀውንና ልፋትን የሚቀንሰውን ክኖር ምጥን ሽሮ በጾም ሰዓት ከምንወዳቸው ጋር!
የበዓል መዓድ ሲካፈሉት ይጥማል። ኢድ ሙባረክ 🌙
ምንም ነገር ከቤተሰቤ አይበልጥብኝም፡፡ ለዚያም ነው በዓልን በደስታ እና በፍቅር በአብሮነት ለማክበር እና ውብ ትውስታዎችን ለማቆየት የምፈልገው፡፡
ክኖር አንኳር ጥፍጥ ላለ የበዓል ገበታ! ኢድ ሙባረክ!
በዚህ ጾም ከምንወዳችሁ ከእናንተ የሚበልጥብን ምንም ነገር የለምና ደስ የሚያሰኝ የጾም ጊዜ ይሁንልን!
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር፣ በክኖር አንኳር ይበልጥ የጣፈጠውን ምንቸት እያጣጣምን ..... ውብ ቤተሰባዊ ጊዜ!
አስፈላጊ ግብዓቶች ፡
ሽንኩርት (200ግ)፣
ዘይት(50ሚ.ሊ.)፣
በርበሬ(100ግ)፣
የተፈጨ ሥጋ(250ግ) እና ክኖር አንኳር
መልካም መአድ!
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችሁ ጋር፣ በክኖር አንኳር ይበልጥ የጣፈጠውን ቦዘና ሽሮ በቂቤ ወይስ ያለቂቤ? ምርጫዎትን ይንገሩን!
አስፈላጊ ግብዓቶች ፡
ሽንኩርት (100ግ)፣
ቲማቲም ፣
ዘይት (50ሚ.ሊ.)፣
ሥጋ (100ግ)፣
ሽሮ (200ግ)፣
ውኃ (250ሚ.ሊ.) እና ክኖር አንኳር
መልካም ማዕድ!
በገና ገበታ …. ከምንወዳቸው ጋራ በክኖር አንኳር የጣፈጠ መዓድና ደስታ! መልካም በአል!
ከምንም በላይ ከሆነው ቤተሰብዎ ጋር የትኛውን የጾም ምግብ አጣጣሙት? የጾም ምግቦች ሁሉ በክኖር ይጣፍጣሉ!
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር በዚህ የጾም ወቅት ጣፋጭ የካሮት ሾርባ በክኖር አንኳር!
ካሮት (2)
ዝንጅብል (1 የሻይ ማንኪያ)
ነጭ ሽንኩርት (1 የሻይ ማንኪያ)
ውሃ (600 ሚሊ ሊትር)
ክኖር አንኳር
መልካም ማዕድ!
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር ትኩስ ተጋቢኖ ለምሳችን! ተጋቢኖ፣ ክኖር አንኳር ጣል ተደርጎበት ተክ ተክ ሲል ያስጎመጃል!
አስፈላጊ ግብዓቶች ፡
ሽንኩርት (100ግ)፣ ቲማቲም (100 ግ)፣ ዘይት (50ሚ.ሊ.)፣ ሽሮ (200ግ)፣ ውኃ (250ሚ.ሊ.) እና ክኖር አንኳር
መልካም ማዕድ!
ከምንም በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር በጣም በቀላሉ እና በተወሰኑ ግብዓቶች ብቻ የፆም ሾርባ በማዘጋጀት እናጣጥም!
አስፈላጊ ግብዓቶች፡
2 አነስተኛ ራስ ሽንኩርት
2 ካሮት
2 ቲማቲም
1/4 ጥቅል ጎመን
2 ኩባያ ፓስታ
የሾርባ ቅጠል እና ባሮ ሽንኩርት
ዘይት 70 ሚሊ.
3- 4 ኩባያ ውኃ
1 ክኖር አንኳር
ይህንን ጣፋጭ ማዕድ ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር አብረን እናጣጥመው! አልጫ ክክ ወጥ፣ ክኖር አንኳር ጣል ተደርጎበት ሲዘጋጅ ጣዕሙ ዕጅ ያስቆረጥማል!
አስፈላጊ ግብዓቶች :
ሽንኩርት (100 ግራም)፣
ዘይት (50 ሚ.ሊ.)፣
እርድ (20 ግ)፣
የተቀቀለ አተር ክክ (300 ግ) እና
ክኖር አንኳር
መልካም ማዕድ!
ምንም ከቤተሰብዎ ጤና አይበልጥም! የሚጥም የድንች ሾርባ በክኖር አዘጋጅተው ከቤተሰብዎ ጋር ያጣጥሙ!
አስፈላጊ ግብዓቶች:
2 ትናንሽ ሽንኩርት
4 ድንች (የተቀቀለ)
1-2 ክኖር
3 ኩባያ ውሃ
1 ኩባያ ወተት / ክሬም
1 ማንኪያ ቅቤ
ቃሪያ/ሚጥሚጣ
ፓርስሊ
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር የምናጣጥመውን ክሽን ብሎ የተሠራ ቀይ ወጥ በክኖር አንኳር ይበልጥ አጣፍጠን ገበታውን ልዩ እናድርገው!
አስፈላጊ ግብዓቶች:
ሽንኩርት - 300g
ዘይት - 70ml
ቲማቲም - 100g
በርበሬ - 100g
ሥጋ -1000g
ክኖር አንኳር - 1
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር በግሩም ጣዕም ለመደሰት ምግባችን ላይ ክኖር አንኳርን … ጣ.ል.! መልካም መዓድ!
ከምንም ነገር በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር እንደምርጫችን ለቁርስ፣ ለምሳ ወይም ለመክሰስ፣ ካሰኘንም ለእራት የሚጥም እና የሚወደድ ምርጥ ቋንጣ ፍርፍር - በክኖር አንኳር!
ከምንም በላይ ከሆነው ቤተሰባችን ጋር ሰብሰብ ብለን በድምቀት የምናከብረውን በዓል በክኖር ይበልጥ እናጣፍጥ! ክኖር አንኳር...መልካም የመስቀል በዓል!
በመጀመሪያው ውድድር ላይ “አማላይ ነው” ያላችሁትን ዶሮ በማጋራት የተሳተፋችሁ አሁን ደግሞ እስኪ በሁለተኛው ዙር ውድድር ደግመን እንያችሁ! ከምንም በላይ ለሆነው ቤተሰባችሁ የሠራችሁትን ክሽን ብሎ በክኖር የጣፈጠ ወይም ከምትወዷቸው ጋር ሰብሰብ ብላችሁ የበላችሁትን ጣፋጭ ዶሮ ወጥ ፎቶ አንሥታችሁ ከዛሬ ጀምሮ ብታጋሩን ብዙ ወዳጆች(ላይክ) ያገኘው ፎቶ፣ ለአሸናፊው ሚኒ ስቶቭ፣ ሁለተኛ ለሚወጣው የወጥ መሥሪያ ድስቶች እና መጥበሻዎች፣ ለሦስተኛው 2 ዶሮ ከ30 እንቁላሎች ጋር እና ከ4ተኛ እስከ 10ረኛ ለሚወጡት ደግሞ የሥጦታ ዘንቢል ከየወጥ ማማሰያዎች፣ 1 ካርቶን ክኖር አንኳር፣ ሽርጥ እና ቲሸርት ጋር ያስሸልማል! ተወዳዳሪዎች ያነሷቸውን ፎቶዎች በአስተያየት መስጫው ሥር መለጠፍ እና በሁለቱም ውድድር ላይ መሣተፍ የሚኖርባቸው ሲሆን ሽልማቱ መስከረም 11 ቀን 2016ዓ.ም. ለአሸናፊዎች ይሰጣል፡፡አሸንፎ ለመሸለም በሁለቱም ውድድር መሳተፍ አስፈላጊ ነው፡፡ መልካም ዕድል! ጥፍጥ ያለ ዓመት ይሁንልን!
በበዓል ማለዳ በጉጉት ተሞልተን ስንነቃ … በስስት የተሞሉ ቤተሰባዊ ዓይኖች ከእጆች ቀድመው ሲያቅፉን … የአዲስ ቀን መጀመሪያውን እንደባህላችን ተቋድሰን በክኖር የጣፈጠውን ክሽን ያለ የበዓል ምግብ ደግሞ እናስከትላለን! ጥፍጥ ያለ አዲስ ዓመት ይሁንልን! ክኖር አንኳር!
ከምንም በላይ ለሆነው ቤተሰባችሁ ለበዓል ማድመቂያ የገዛችሁት ዶሮ መልከኛ ነው? እስቲ ቆንጆ ፎቶ አንሥታችሁ ከዛሬ ጷጉሜን 1 ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 4 ድረስ አጋሩን፡፡ ብዙ ወዳጆች(ላይክ) ያገኘው አማላይ የበዓል ዶሮ ፎቶ፣ ለአሸናፊው ሚኒ ስቶቭ፣ ሁለተኛ ለሚወጣው የወጥ መሥሪያ ድስቶች እና መጥበሻዎች፣ ለሦስተኛው 2 ዶሮ ከ30 እንቁላሎች ጋር እና ከ4ተኛ እስከ 10 ለሚወጡት ደግሞ የሥጦታ ቅርጫት ከየወጥ ማማሰያዎች፣ 1 ካርቶን ክኖር አንኳር፣ ሽርጥ እና ቲሸርት ጋር ያስሸልማል! ተወዳዳሪዎች ያነሷቸውን ፎቶዎች በአስተያየት መስጫው ሥር መለጠፍ እና በሁለቱም ውድድር ላይ መሣተፍ የሚኖርባቸው ሲሆን ሽልማቱ መስከረም 11 ቀን 2016ዓ.ም. ለአሸናፊዎች ይሰጣል፡፡ ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
ዝግጁ ናችሁ? እናንተ ዶሮ ስትገዙ እኛ ማጣፈጫ ቅመሙን - ክኖር አንኳርን ይዘን በየሰፈራችሁ ዶሮ ተራ ልንመጣ ነው! የበዓል ገበያን አብረን ነን! ቄራ፣ ሾላ፣ ሳሪስ፣ አዲሱ ገበያ ሾላ እና ካራ ቆሬ ገበያ ዶሮ ተራ በቅርብ ቀን!
ምንም ፆሜን ከማጣፈጥ አይበልጥብኝም። ለዛም ነው የምወደውን የምስር ወጥ በክኖር አንኳር ይበልጥ አጣፍጬ የማዘጋጀው!
ክረምት እና ጾም የገጠሙ ዕለት …. ትኩስ … ትክትክ ያለ … ጣፋጭ ክኖር ሽሮን ከምንወዳቸው ጋር!
በዚህ ክረምት … ሲያዩት ገና ምራቅ የሚያስውጥ … በክኖር ይበልጥ የጣፈጠ ትኩስ ቅቅል
ከምንወደው ቤተሰባችን ጋር!
ከቤተሰቤ ደስታ ምንም አይበልጥብኝም ብለው ጣፋጭ ሕይወትን ለቤተሰባቸው ለመስጠት የሚለፉ አባቶች ሁሉ … በክኖር አንኳር ይበልጥ የጣፈጠው ይገባቸዋል!
አዲሱን ክኖር ሽሮ፣ በቦሌ ፍሬንድ ሺፕ፣ በሃያት ሎምያድ እና ገርጂ፣ ብስራተ ገብርኤል እና ጀሞ በሚገኙት የኦልማርት ሱፐር ማርኬቶች በመምጣት ማጣጣም ትችላላችሁ! እውነትም መቅመስ ማመን ነው! ክኖር ሽሮ... ልፋትን የሚቀንስ! ጥፍጥ ላለ የእናት የእናት ምጥን ሽሮ!
ከክኖር ሽሮ እና ከእናት ዕጅ ጣዕም … ምንም አይበልጥም!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Videos (show all)
Category
Telephone
Website
Address
Opening Hours
Monday | 08:30 - 17:30 |
Tuesday | 08:30 - 17:30 |
Wednesday | 08:30 - 17:30 |
Thursday | 08:30 - 17:30 |
Friday | 08:30 - 17:30 |
Saturday | 09:00 - 12:00 |
Addis Ababa
pâtissier chef, Actor and commercial model My job is usually to express emotion
Addis Ababa
Addis Ababa, MEGENAGNA
ጣፋጭ ሳምቡሳዎችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ፡፡ በ 0910359634 ይደውሉ እ