POEIF

POEIF

The People of Ethiopia Intl. Foundation Charitable Society is a national non-political, non-partisan

Photos from POEIF's post 16/07/2023
Photos from POEIF's post 16/07/2023

እንኳን ደስ አላቹ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከተስፋ ድርጅት በተሰጠን እድል በስራችን የነበሩ ሰላሳ የስደት ተመላሾችን በምግብ ዝግጅት አምሌ8/2015ሰልጥነው ተመርቀዋል

06/06/2023

🌟🌟🌟 ምስጋና 🌟🌟🌟
ለልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት እና ለሰራተኞች በሙሉ 🙏🙏🙏🙏
👉 የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሰራተኞች እና የጽህፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ጌትነት ይበልጣል በስራዎቻችን አብራችሁ እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃል በምንሰራቸው ስራ ላይ ግዜአቹን በመስጠት አዳራሽ በማመቻቸት እንዲሁም በሁሉም ነገር እያገዛቹን እና አብራቹን ስለሆናቹ እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት ስለሰጣቹን እናመሰግናለን በቀጣይም አብረን በተለያዩ ስራዎች ላይ በጋራ እንሰራለን።
❤️🙏🙏🙏🙏❤️

06/06/2023

🌟🌟 እንኳን ደስ አለቹ🌟🌟

👉የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ቤተሰቦች እና አጋር ጅርጅቶች እንዲሁም በተለዬየ መንገድ እያገዛቹን እና አብራቹን በመስራት ላይ የምትገኙ ግለሰቦች እንኳን ደስ አላቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በልደታ ክፍለከተማ የተለያዩ ስራ እየሰራ ይገኛል በይበልጥ ከልደታ ክፍለከተማ ሴቶች እና ሕፃናት ማበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት ጋር በህብረት እየሰራ ነው በተለያዩ ዘርፍች በሰራናቸው ስራ የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰተውናል።
🙏🙏🙏

Photos from POEIF's post 08/03/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር የሴቶች ቀን ስናከብር የነበረን ጊዜ

Photos from POEIF's post 08/03/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር ከአረብ ሀገር ተመላሽ ስደተኞች በተዘጋጀው የሞያ ስልጠና ላይ ሰልጣኞች እና የተስፋ ጅርጅት ሰራተኞች ጋር በጋራ በመሆን የሴቶችን ቀን በዚ መልኩ አክብረናል

Photos from POEIF's post 24/02/2023

ውድ ኢትዮጵያዊያን በቦረና በደረሰው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ሁላችንም በምንችለው መጠን እጆቻችንን እንዘርጋላቸው መልካምነት ላብሮነት

Photos from POEIF's post 13/02/2023

በስራ ላይ

Photos from POEIF's post 02/02/2023

ማክሰኞ ቀን 23/5/2015 በእስካይ ላይት ሆቴል የአዲስ አበባ ዲያስፖራ ማበር ከዳሽን ባንክ እና ከቅዱስ ጎርጊስ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ፓርትነር ሺፕ ፕሮግራም ከአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ጋር በድርጅታችን ጉዳይ ተወያይተናል

Photos from POEIF's post 27/01/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከሳቢና ቢዝነስ ግሩፕ እና ከኦፕፎር ኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል

27/01/2023
Photos from POEIF's post 17/01/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከ ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ጋር በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት አድርገናል

Photos from POEIF's post 07/01/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ሰራተኞች

Photos from POEIF's post 07/01/2023

የምገባ እና የአልባሳት ፕሮግራም

Photos from POEIF's post 07/01/2023

የገና በአልን ከጎዳና ልጆች ጋር ስናከብር

Photos from POEIF's post 07/01/2023

የገና በአልን ከመቶ የጎዳና ልጆች የምገባ እና የአልባሳት ስጦታ የነበረን ቆይታ

06/01/2023

የእውነት ፈገግታ በምንም አይሸፈንም በምንም አይገደብም

24/12/2022

ሰዎች ድጋፍ ከምናደርግላቸው ይልቅ አብሮነትን ስናሳያቸው ደስተኛ ናቸው። እናታችን እጅግ በጣም ደስተኛ ናቸው፣ ብዙ ክፍተት እያለባቸው ደስተኛ መሆናቸው ለሌላ ሰው የሚያስተምር ነው።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Telephone

Address

Addis Ababa, Lideta Court, Behak Building 1st Floor No 24
Addis Ababa
1000