Time Sport Ethiopia

Time Sport Ethiopia

Original sport clothes and equipment's store. Addis Ababa,Sumale Tera,NUDO BLDG,Ground Floor

MoneyEasily - Play With Friends and Get Paid 13/06/2024

https://moneyeasilytbq.buzz/54493818735407

MoneyEasily - Play With Friends and Get Paid Millions of people trust MoneyEasily who play games, complete tasks, share their opinions in exchange for rewards. Be social and make money online with MoneyEasily.

09/06/2024

Loudoun United FC የ 26 ዓመቱን ኢትዮጵያዊ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ክለቡ በ USL CHAMPIONSHIP EASTERN CONFERENCE እየተወዳደረ የሚገኝ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት 17 ነጥቦችን በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

Telegram: Contact @BlumCryptoBot 09/06/2024

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_mHPaS46u3f

Telegram: Contact @BlumCryptoBot

21/05/2024

እነሆ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን በስፔሲናዊው ታክቲሺያን ፔፕ ጉዋርዲዎላ በሚመራው ማንችስተር ሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል። እስከመጨረሻው ሳምንት ድረስ በተፎካካሪነት የዘለቁት መድፈኞቹ ከዋንጫ ክብር በቀር የአሸናፊነት ግርማሞገስን እንደተላበሱ 2ኛ ደረጃን ይዘው ጨረሰዋል። ከወደ ሊቨርፑል ደግሞ ተናፋቂው አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በእምባ ተሸኝተዋል። አዎ! ይህ የማይጠገበውና በየዓመቱ እንደደመቀ የቀጠለው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ነው።
የሼኽ መንሱር ረብጣ ዶላር በውሃ ሰማያዊዎቹ ቤት መዝነብ ከጀመረ ወዲህ ለወትሮው በማንችስተር ዩናይትድ፣አርሰናል፣ቼልሲና ሊቨርፑል ቶፕ 4 በሚል ለዓመታት የሚታወቀውን የሊጉን የዋንጫ ተፎካካሪነት መደብ ሰብረው መግባት የቻሉት ማንችስተር ሲቲዎች ፔፕ ጉዋርዲዎላን በአሰልኝነት ከቀጠሩ ወዲህ ደግሞ በየዓመቱ ቀዳሚ የዋንጫ ተገማች ሆነው ቀጥለዋል።
አሁን በሊጉ የሚገኝ የትኛውም ጠንካራ ቡድን የዋንጫ ግምት የሚሰጠው ከሲቲዝንስ በመቀጠል ነው። አዎ! በተጫዋቾች ጥራትና በፋይናንሺያል አቅም የዳበረውን እንዲሁም በፔፕ ጉዋርዲዎላ ታክቲካዊ ስልት የተሟሸውን የማንችስተር ሲቲን ሃያልነት የተመለከተ ሁሉ የየርገን ክሎፕን ጥንካሬ ያደንቃል። ለመድፈኞቹ አለቃ ለሚኬል አርቴታ ስራም ቆሞ ያጨበጭባል። ምክንያቱም ላለፉት ተከታታይ ዓመታት የየርገን ክሎፕ ሊቨርፑል የማንችስተር ሲቲ ሁነኛ የዋንጫ ተፎካካሪ በመሆን ሊጉን ከአንድ ፈረስ ሩጫነት ታድጓል። ያሳላፍናቸውን ሁለት የውድድር ዓመታት ደግሞ መድፈኞቹ ባልተጠበቀ ለውጥ የሊቨርፑልን ሚና በሚገባ ተወጥተዋል። እዚህ 97 ነጥቦችን ሰብስበህ ዋንጫ የማታገኘው ማንችስተር ሲቲ የተባለ ቡድን ስላለ ብቻ ነው። እንደ አርቴታ መድፈኞች የአሸናፊነት ስነ-ልቦናን የተላበሰ በአብሮነት ስሜት የተዋቀረ ውጤታማ ቡድን ገምብተህ ዋንጫ የማታነሳው ውሃ ሰማያዊ ለባሽ የፔፕ ጉዋርዲዎላ ሰራዊት በመኖሩ ብቻ ነው።
የዘንድሮውን አርሰናል ያስተዋለ የእግርኳስ ቤተሰብ ቡድኑ የዋንጫ ክብር እንደሚገባው ለመመስከር ይገደዳል። የመድፈኞቹ ቀዳሚ ባላንጣ የሆኑትና አርሰናል ዋንጫ ከሚያነሳ ፕሪሚየር ሊጉ ቡርኪና ፋሶ ሊግ ቢሆን የሚመርጡት በሀገራችን የሚገኙ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሳይቀር አሁን ላይ አርሰናል ለዋንጫ ክብር የሚመጥን ቡድን እንደሆነ አይክዱም። ነገር ግን አርሰናል ዋንጫ ካነሳ የመድፈኞቹ ደጋፊዎች አልደርቅ ባለው የማንችስተር ዩናይትድ ቁስል ላይ መርፌ ሆነው መቆሚያ መቀመጫ እንደሚያሳጧቸው ያውቃሉና መቼም ቢሆን አርሰናልና ዋንጫ በትዳር ሲጣመሩ መመልከት አይሹም።
አሁን ላይ ሆነን ቀጣዮቹን የውድድር ዓመታት ስናስብ ውሃ ሰማያዊዎቹን በቀዳሚነት አርሰናልና ሊቨርፑልን ደግሞ በተከታይነት ለዋንጫ አሸናፊነት መገመት ፍፁም ምክንያታዊ ነው። ነገር ግን ሁሉም የቀድሞዎቹ ሃያላን ማንችስተር ዩናይትድና ቼልሲ እንዲሁም ቶተንሃም ሆትስፐር የሻምፕፒዮንነት ረድፉን ተቀላቅለው የፉክክር አውዱን ይበልጥ የሚያደምቁበትን ግዜ መናፈቅ በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ፍቅር የወደቁ የእግርኳስ ቤተሰቦች ሁሉ የሚጋሩት ስሜት ነው።

14/05/2024

የዋንጫውን ማረፊያ ያውጃል የተባለለት ጨዋታ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል። የጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የአርሰናል ደጋፊዎችን ተስፋ ያለመለመ ቢመስልም የፔፕ ሃፍ ታይም ማኔጅመንት ፍሬ አፍሮቶ በሃላንድ ስል እግሮች በተገኙ ሁለት ጎሎች ውሃ ሰማያዊዎቹ የዋንጫውን አንድ እጅ በአስተማማኝ ሁኔታ ጨብጠዋል። እናም በሲዝኑ መዝጊያ ዕለት በሜዳው ኢቲሃድ ዌስትሃምን የሚያስተናግደው ማንችስተር ሲቲ ተዓምር ካልተፈጠረ በቀር ከዋንጫ ክብር የሚያግደው ነገር የለም ብሎ መናገር ይቻላል። ዓመቱን ሙሉ የቤት ስራውን በአግባቡ ያከናወነው የአርቴታ ሰራዊት ግን ዋንጫውን ማንሳት ባይችል እንኳ ከሻምፒዮንነት ያልተናነሰ ክብር እንደሚገባው የብዙሃኑ የስፖርት ቤተሰቦች አስተያየት ነው።

Photos from Time Sport Ethiopia's post 08/05/2024

የምድብ ለ ተስተካካይ ጨዋታዎች

Photos from Time Sport Ethiopia's post 08/05/2024

🏅የአዲዳስ እና ናይክ ምርት የሆኑ ኦሪጅናል ኢትዮ ቱታዎች፣ቲሸርቶች፣ቁምጣዎች፣ፎጣዎች፣ኮፍያዎች፣ቦርሳዎችና ነጠላ ጫማዎችን ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!🏅
⚽️ ለመሃል አዲስአበባ በራሳችን የሞተር ተሽከርካሪዎች ነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። በተለያዩ የውጭ ሀገራት ለምትኖሩ እንዲሁም አዲስአበባ ዙሪያና ክ/ሀገር ለምትገኙ ደምበኞች በተመጣጣኝ ዋጋ እንልካለን።
⚽️ 0910633929/0929197009 ይደውሉ። አልያም በእነኚህ የቴሌግራም ዩዘርኔሞች ይዘዙን።

⚽️ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ሊንኮች የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።
👉 TELEGRAM:- https://t.me/time_sport_ethiopia
👉 FACEBOOK:- https://www.facebook.com/ethiotimesport
👉 INSTAGRAM:-
👉 TIKTOK:- https://www.tiktok.com/
🏅🏅🏅TIME SPORT ETHIOPIA🏅🏅🏅
********"Wear like a champion"*********

Photos from Time Sport Ethiopia's post 04/05/2024

🏅ውበት፣ምቾትና ጥንካሬ ያላቸውን ነጠላ ጫማዎች ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!🏅
⚽️ ለመሃል አዲስአበባ በራሳችን የሞተር ተሽከርካሪዎች ነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። አዲስአበባ ዙሪያና ክ/ሀገር ለምትገኙ ደምበኞች በተመጣጣኝ ዋጋ እንልካለን።
⚽️ በ 0929197009/0910633929 ይደውሉ። አልያም በእነኚህ የቴሌግራም ዩዘርኔሞች ይዘዙን።

⚽️ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ሊንኮች የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።
👉 TELEGRAM:- https://t.me/time_sport_ethiopia
👉 FACEBOOK:- https://www.facebook.com/ethiotimesport
👉 INSTAGRAM:-
👉 TIKTOK:- https://www.tiktok.com/
🏅🏅🏅TIME SPORT ETHIOPIA🏅🏅🏅
********"Wear like a champion"*********

Photos from Time Sport Ethiopia's post 02/05/2024

🏅ውበትና ጥንካሬ ያላቸውን ታኬታ ጫማዎች ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!🏅
⚽️ በራሳችን የሞተር ተሽከርካሪዎች ነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። ክ/ሀገር ለምትገኙ ደምበኞች ጭምር እንልካለን።
⚽️ በ 0929197009/0910633929 ይደውሉ። አልያም በእነኚህ የቴሌግራም ዩዘርኔሞች ይዘዙን።

⚽️ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ሊንኮች የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።
👉 TELEGRAM:- https://t.me/time_sport_ethiopia
👉 FACEBOOK:- https://www.facebook.com/ethiotimesport
👉 INSTAGRAM:-
👉 TIKTOK:- https://www.tiktok.com/
🏅🏅🏅TIME SPORT ETHIOPIA🏅🏅🏅
********"Wear like a champion"*********

Photos from Time Sport Ethiopia's post 26/04/2024

🏅ውበትና ጥንካሬ ያላቸውን ባለ ጡት ታኬታዎችንና ፍላት ፉትሳል ጫማዎች ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!🏅
⚽️ ታማኝ፣ፈጣንና ተመጣጣኝ የሆነ የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን።
⚽️ ዋጋ:- 7,500
⚽️ በ 0929197009/0910633929 ይደውሉ። አልያም በሚከተሉት የቴሌግራም ዩዘርኔሞች ያናግሩን።


⚽️ የዕቃዎችን ምስልና ዋጋ ለመመልከት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/time_sport_ethiopia
⚽️ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ሊንኮች የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።
👉 FACEBOOK:- https://www.facebook.com/ethiotimesport
👉 INSTAGRAM:-
👉 TIKTOK:- https://www.tiktok.com/
🏅TIME SPORT ETHIOPIA🏅
*"Wear like a champion"*

Photos from Time Sport Ethiopia's post 21/04/2024

🏅ውበትና ጥንካሬ ያላቸውን ታኬታ ጫማዎች ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!🏅
⚽️ ታማኝ፣ፈጣንና ተመጣጣኝ የሆነ የዴሊቨሪ አገልግ🏅🏅🏅ሎት እንሰጣለን።
⚽️ በ 0929197009/0910633929 ይደውሉ። አልያም በሚከተሉት የቴሌግራም ዩዘርኔሞች ያናግሩን።

⚽️ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ሊንኮች የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።
👉 TELEGRAM:- https://t.me/time_sport_ethiopia
👉 INSTAGRAM:-
👉 TIKTOK:- https://www.tiktok.com/
🏅🏅🏅TIME SPORT ETHIOPIA🏅🏅🏅
********"Wear like a champion"*********

Photos from Time Sport Ethiopia's post 14/03/2024

A.A U17 MRI DIVISION RESULTS & FIXTURE'S

Photos from Time Sport Ethiopia's post 08/03/2024

የ 2016 A.A U17 MRI DIVISION የፊታችን እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል::

Photos from Time Sport Ethiopia's post 21/02/2024
31/01/2024

⚽️ የጉዳት በጎ ባይኖርም አንዳንድ አጋጣሚዎች ግን ለተተኪ ተስፈኞች መልካም ነገርን ይዘው ይመጣሉ። ለወጣቱ ብራድሊ የሆነውም ይህ ነው። ዘንድሮ ለሊቨርፑል እጅግ አስፈላጊና ቁልፍ ተጫዋች የሆነው አርኖልድ በጉዳት በተገለለባቸው ጨዋታዎች ቡድኑ ሊቸገር እንደሚችል ቢገመትም ወጣቱ ብራድሊ ዕድሉን በሚገባ በመጠቀምና ከተጠበቀው በላይ በመንቀሳቀስ ክሎፕን እፎይ አሰኝቷል። ቼልሲን 4 ለ 1 የረቱበት የምሽቱ ጨዋታ ደግሞ ወጣቱ ብራድሊ ተጠባቂ በሆኑ ጠንካራ ጨዋታዎች ሳይቀር ከአፍላ ዕድሜውና ከቁንፅል ልምዱ በላቀ ብስለት መጫወት እንደሚችል ያሳየበት ድንቅ ምሽት ሆኖ አልፏል።
⚽️ አሁን የሚጠበቀው መለኛው አለቃ የርገን ክሎፕ በቀጣይ ጨዋታዎች የአርኖልድን መመለስና የብራድሊን አስደናቂ ብቃት ለቡድኑም ለተጫዋቾቹም በሚጠቅም መልኩ እንዴት ያስተናግዱታል የሚለው ነው። እርግጥ ነው አርኖልድ የቋሚ ተሰላፊነት ቦታውን ያረጋገጠ የክሎፕ ሁነኛ ተጫዋች መሆኑ አያጠያይቅም። በሌላ በኩል ደግሞ አሁን ባለው ወቅታዊ አቋም ብራድሊን ወደ ተጠባባቂነት መመለስ እያሳየ ያለውን አንፀባራቂ ብቃት ማጨለም ሊሆን ይችላል። ምናልባትም አርኖልድ ማጥቃቱ ላይ ያለውን ተሳትፎና ውጤታማነት ተከትሎ በአማካይ ስፍራ እንዲጫወት ሲቀርቡ የነበሩ ሃሳቦችን ክሎፕ ተግባራዊ በማድረግ ብራድሊን ባለበት እያሰለፉ ይቀጥሉ ይሆን? ይህ በራሱ በሊቨርፑል ቤት ያለውን የመሃል ሜዳ ተጣማሪዎች ቁጥር በመጨመር ክሎፕ ሶቦዝላይ፣ማካሊስተር፣ጆንስ፣ግራቨንበርች፣ኢንዶና ኢልዮትን እያፈራረቁ በማጫወት በቀመሩት የአጨዋወት ዘዬ ላይ አርኖልድን ያካተተ ተጨማሪ ስሌት የመፍጠር ሌላ የቤት ስራ ይዞ መምጣቱ አይቀርም።
⚽️ ያም ሆነ ይህ የታላላቅ አሰልጣኞች መለያ እንዲህ ያለውን አጋጣሚ በሚገባ በማስተናገድ በውጤታማነት መቀጠል ነውና ጀርመናዊው አለቃም ለዚህ የሚሆን መፍትሄ እንደሚያገኙ ይገመታል። ሆኖም ግን አንድ አሰልጣኝ ከተጫዋቾች ውጤታማነት በላይ ለቡድኑ ስኬት ቅድሚያ መስጠቱ ግልፅ በመሆኑ ውሳኔዎች አንድን ተጫዋቾች ጎድተው ነገር ግን የቡድኑን ውጤታማነት ደግሞ የሚያስቀጥሉ ሊሆኑ እንደሚችሉ መጠበቅ አላዋቂነት አያሰኝም።
"Time Sport Ethiopia"

Photos from Time Sport Ethiopia's post 26/12/2023

Original football boots
👉 6,500 ETB
👉 Free delivery
👉 0929197009/0949466012

Photos from Time Sport Ethiopia's post 24/11/2023

👉 ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ከ ፉትቦል ላይቭ ጋር በቀጥታ ይከታተሉ።
👉 ከጨዋታው መጀመር አስቀድመው የጨዋታውን ውጤት በመገመት Time Sport Ethiopia ያዘጋጀውን የማልያ ሽልማት ይቋደሱ።

Photos from Time Sport Ethiopia's post 22/11/2023

0949466012/0910633929

Photos from Time Sport Ethiopia's post 18/11/2023

⚽️⚽️የልዩ ቅናሽ ሳምንት⚽️⚽️
🏆🏆🏆እንዳያመልጥዎ🏆🏆🏆
👉 የታላላቅ ክለቦች ጥራት ያላቸው ማልያዎችን ለአንድ ሳምንት በሚቆይ ልዩ ቅናሽ ከ Time Sport ለእናንተ።
👉 ከ ተ/ሃይማኖት አጠቃላይ ሆስፒታል አጠገብ ኑዶ ገበያ ህንፃ ምድር ላይ በአካል ብቅ ይበሉ።
👉 በ0949466012/0929197009
ይደውሉ።
🥇🥇Time Sport Ethiopia🥇🥇
"Wear like a champion"

Photos from Time Sport Ethiopia's post 16/11/2023

🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
⚽️ የኤርትራ ብሄራዊ ቡድን ከ 2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውጪ መሆኑ ተገለፀ። የቡድኑ ተጫዋቾች ከሞሮኮ ጋር ለሚያደርጉት የመጀመሪያ ጨዋታ በዝግጅት ላይ ሳሉ ከጨዋታው ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ጉዞው መሠረዙ ተነግሯቸዋል። ብሄራዊ ቡድኑ ከማጣሪያው የተገለለበት ምክንያት በይፋ ባይገለፅም የሀገሪቱ የስፖርት ኮሚሽን አመራሮች በተለያዩ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ለኤርትራ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተሳትፎ ይሁንታና ፈቃድ ከመስጠት መቆጠባቸው ተነግሯል። ሆኖም ግን ብሄራዊ ቡድኑ ከፋይናንስ ጋር በተያያዘ ያለበትን ችግር ለመፍታት በውጭ ሀገር የሚኖሩ በርካታ የሀገሪቱ ዜጎችና ባለሃብቶች ክፍተቱን ለመሸፈን ፈቃደኝነታቸውን ቢያሳዩም አሁንም በተለያዩ ምክንያቶች ሀገራቸው ከአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የእግርኳስ ውድድሮች እየተገለለች እንድትቀጥል መደረጉ በርካቶችን ያስከፋ ሆኗል።
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

15/11/2023

የኢትዮጲያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን የመጀመሪያ ጨዋታ ከሴራሊዮን አቻው ጋር አከናውኖ 0 - 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።

15/11/2023

የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ምሽት 4:00 በሞሮኮ አል አብዲ ስታዲየም ኢትዮጵያ ሴራሊዮንን ትገጥማለች።
ድል ለኢትዮጵያ!

15/11/2023
11/11/2023

⚽️ 57' ንግሥት በቀለ
⚽️ 68' እሙሽ ዳንኤል
👉 ከሜዳው ውጪ ድል ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሳምንት በኋላ እሁድ ህዳር 9 የማሊ አቻውን በመልስ ጨዋታ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ያስተናግዳል !

Photos from Time Sport Ethiopia's post 02/11/2023

🏆 የተለያዩ የጂምና የዎክ ቁምጣና ታይቶችን እንዲሁም ቲሸርቶችን ከ ታይም ስፖርት ለእናንተ!
👉 በ 0949466012/0929197009 ይደውሉ።
👉 አልያም ከተ/ሃይማኖት አደባባይ ወደ ፒያሣ በሚወስደው መንገድ ሱማሌ ተራ አካባቢ ኑዶ የገበያ ማዕከል ምድር ላይ ወደሚገኘው የመሸጫ ሱቃችን ጎራ ይበሉ።
🥇Time Sport Ethiopia🥇
"Wear like a champion

የክፍለ ዘመኑ የእግርኳስ ስጦታዎች! ክሪስቲያኖ ሮናልዶ🏆ሊዮኔል ሜሲ 31/10/2023

https://youtu.be/pdvDsnu5yec

የክፍለ ዘመኑ የእግርኳስ ስጦታዎች! ክሪስቲያኖ ሮናልዶ🏆ሊዮኔል ሜሲ የማዴራው ፈርጥ እና የላማሲያው ዕንቁ ድንቅ ትረካ!

20/10/2023

የ 2016 የታይም ስፖርት የእግርኳስ ክለብ የምልመላ መርሃግብር:-
⚽️ከ17 ዓመት በታች:-
ቀን 👉 11/02/2016
ሰዓት👉 4:30
ቦታ👉 24 ሜዳ
⚽️ከ15 ዓመት በታች:-
ቀን👉 18/02/2016
ሰዓት👉 4:30
ቦታ👉 24 ሜዳ
⚽️ስለሆነም ከላይ በተቀመጠው ቀን፣ቦታና ሰዓት በተመዘገባችሁበት የዕድሜ ዕርከን መሠረት እንድትገኙ እናሳስባለን።
ለቦታ ጥቆማና መረጃ:-
0929437724

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Time Sport FC
Time Sport FC
Abuki on 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Time Sport Ethiopia
Football Jersey 0910633929/0929017905Somale tera,near from t.haymanot hospital,nudo market,1st floor,no112★Time Sport★
Original sport materials!

Telephone

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 18:00
Sunday 09:00 - 15:00
Other Sportswear Stores in Addis Ababa (show all)
hulu bje hulu bje
Addis Ababa

Bellasportswear Bellasportswear
Ke 22 Tena Tabia Wede Atlas Mewseja Menged
Addis Ababa

Jersey's store

Gear_up_sporting_goods Gear_up_sporting_goods
Piassa
Addis Ababa

Come get your sport fit’s 📍piassa next to pizza corner

Chama_ras Chama_ras
Addis Ababa, 1000

“Shoes is like ninety percent of your outfit.” Eminem the biggest shoes online store in Ethiopia!!!!

Life Shape wears Life Shape wears
Bole
Addis Ababa

All shape wears and sport accessories providers

Libra Shapewear Libra Shapewear
Bole Infront Of New Stadium
Addis Ababa

Shapewear Provider

Classic Sportswear Classic Sportswear
Addis Ababa

Best Sportswear Shop in the City

Light Shoes and Apparel Light Shoes and Apparel
Jemo Michael
Addis Ababa

Interactive Fashion x Unbeatable Quality!!! For Men and Women #LSA

FAYA FAYA
South Africa
Addis Ababa, FAYA

“Create your own style… let it be unique for yourself and yet identifiable for others.”