DagiE

DagiE

Grove Garden Walks welcomes anyone that comes from all over part of the world, for best and warm pla

20/10/2022

ክቡራን እንግዶቻችን ለተወሰኑ ጊዜያት ተቋርጦ የነበረው የቅዳሜ እና እሁድ ከሰአት የሰርከስ እና የውዝዋዜ ትርኢት ከፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 12 /2015 ጀምሮ በተለመደው ሰአት መቅረብ እንደሚጀመር እናበስራለን !!
ይምጡ እና መልካም ጊዜን ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ያሳልፉ !!

18/10/2022

ግሮቭ ጋርደን በጎብኚዎች እይታ !!
መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት በመሪዎች መቀመጫ ሰገነት በኩል ገባ ሲሉ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ +251910803685 ወይም +251911217291 ይደውሉልን

14/10/2022

አዲሱ የግሮቭ ጋርደን ስብሰባ ማእከል ከ 20 - 150 የሚሆኑ እንግዶችን በተለያየ መልኩ ማስተናገድ የሚችል ያማረ አዳራሽ

Photos from DagiE's post 13/10/2022

በቅርቡ ክትፎ እና ባህላዊ መጠጦች አገልግሎት መስጠት የሚጀመረው ውቡ እና ተፈጥሮአዊ ይዘቱ መንፈስን የሚያለመልመው ግሮቭ ጎጆ ቆጥ

Photos from DagiE's post 12/10/2022

በግሮቭ ጋርደን ዎክ የ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና የ አርቲስት ደግማዊት ፀሀዬ ( ዳጊ ) የጋብቻ ስነስርዓት ቅድመ ዝግጅት በጥቂቱ

12/10/2022

Friday night Starting from 7:00pm
Reggae & Dancehall @ Grove Garden Walks lounge !! Come and enjoy !!

26/09/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
ግሮቭ ጋርደን ዎክ

25/09/2022

የአርቲስት ሳምሶን ታደሠ ( ቤቢ ) እና የድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ የጋብቻ ስነስርዓት አሁን በግሮቭ ጋርደን ዎክ አዳራሽ

15/09/2022

ክቡራን እንግዶቻችን
የከተማችን አዲሱ የመዝናኛ አማራጭ ግሮቭ ላውንጅ ዘዎትር ማክሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ ቀጥታ የመድረክ ሙዚቃዎችን በሮያል ባንድ አጃቢነት በታዋቂና ወጣት ድምፃውያን ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ ማቅረብ መጀመሩን እያበሰርን : በተጠቀሱት ቀናት ብቅ ብላችሁ መልካም ጊዜን እንድታሳልፉ እንጋብዛለን !!!
ለበጠ መረጃ +251910803685
ወይም +251911217291 ይደውሉልን

15/09/2022

Bride to be @ Grove Garden Walks

14/09/2022

የአዋቂ ሰው ልደት በግሮቭ ጋርደን ዎክ

Photos from DagiE's post 14/09/2022

የ 2015 ዓ.ም የሂወት አቅድዎ ውስጥ የሰርግ ፕሮገራም ካለ ስለ መደገሻ ቦታው የግሮቭ ጋርደንን የቤት ውስጥ እና የመስክ ላይ ውብ አማራጮችን ሳያዪ አይወስኑ

13/09/2022

Make your events unforgettable year to year
Happy Ethiopian New Year

Telegram: Contact @GroveGarden 12/09/2022

[ Photo ]
❇️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ❇️
|◼️ቀን : 5/13/2014⭕️


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ድርጅታችን ግሮቭ ጋርደን ዎክ ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛተ 1
🔴 የስራ መደብ: #መስተንግዶ ብዛተ 6
🔴 የስራ መደብ: ብዛተ 1
🔴 የስራ መደብ: በዛት 1
🔴 የስራ መደብ: በዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: #ጽዳት ብዛት 2
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 2
ፍላጎት ያላቹ አመልካቾች ዝርዝር መረጃውን ከታች በተቀመጠው ቴሌግራም ገፃችን መመልት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

Telegram: Contact @GroveGarden

12/09/2022

[ Photo ]
❇️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ❇️
|◼️ቀን : 5/13/2014⭕️


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ድርጅታችን ግሮቭ ጋርደን ዎክ ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛተ 1
🔴 የስራ መደብ: #መስተንግዶ ብዛተ 6
🔴 የስራ መደብ: ብዛተ 1
🔴 የስራ መደብ: በዛት 1
🔴 የስራ መደብ: በዛት 1
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 1
🔴 የስራ መደብ: #ጽዳት ብዛት 2
🔴 የስራ መደብ: ብዛት 2
ፍላጎት ያላቹ አመልካቾች ዝርዝር መረጃውን ከታች በተቀመጠው ቴሌግራም ገፃችን መመልት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
https://t.me/GroveGarden

10/09/2022
10/09/2022

ልዪ የዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅት በዚህ ሰአት በግሮቭ ላውንጅ

10/09/2022

እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ግሮቭ ጋርደን በጎብኚዎች እይታ !!መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት በመሪዎች መቀመጫ ሰገነት በኩል ገባ ሲሉ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ +251910803685 ወይም +251911217291 ይደውሉልን
የአርቲስት ሳምሶን ታደሠ ( ቤቢ ) እና የድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ የጋብቻ ስነስርዓት አሁን በግሮቭ ጋርደን ዎክ አዳራሽ
ክቡራን እንግዶቻችን የከተማችን አዲሱ የመዝናኛ አማራጭ ግሮቭ ላውንጅ ዘዎትር ማክሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ ቀጥታ የመድረክ ሙዚቃዎችን በሮያል ባንድ አጃቢነት በታዋቂና ወጣት ድምፃውያን ከምሽቱ 1...
ልዪ የዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅት በዚህ ሰአት በግሮቭ ላውንጅ
እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ

Website

Address

9. 014517303705565, 38. 762020346923535
Addis Ababa
1000
Other Recreation Centers in Addis Ababa (show all)
Day Line Fun Zone Day Line Fun Zone
Addis Ababa

game zone

DesDes - ደስደስ DesDes - ደስደስ
Bole Medhanialem, Gamoo Oromia Tower, 3rd Floor
Addis Ababa, 00000

ለመላው ቤተሰቦ! � Roller skating � Basilico Pizza and Restaurant � Fillies Burger � Bikila Sports Bar � Dine-In Cinema � Gaming All at DesDes! � Bole, Oromia building 3rd floor

Aarabon Aarabon
Old Airport Area
Addis Ababa, 922

A foodie’s heaven, a paradise for cake lovers and cocktail lovers. If you want to rent out a spir

Keenyaa hojii Quunnamsiiftuu Biyya Keessaa Keenyaa hojii Quunnamsiiftuu Biyya Keessaa
Finfinnee, Bufata Baasii, Kerameellaa Gamoorra
Addis Ababa

Duol Puot Puot Duol Puot Puot
23
Addis Ababa, 23

Leave sorrow

Karibu Kids Zone Karibu Kids Zone
Addis Ababa, 1000

Karibu Kids Zone is the new fun place for your children where they can play and relax on the weekends. The Addis Ababa Golf Club is also suitable for parents as it has dinners and ...

Jan Jabed Jan Jabed
Addis Ababa

Dayline Addis Fun Zone Dayline Addis Fun Zone
BL 03_670 Street
Addis Ababa

We are so excited to introduce DayLine Addis Fun Zone newest indoor playground and party center for children! Kids Fun Zone is offering a clean, safe and fun environment for childr...

Elma Virtual Reality Elma Virtual Reality
Opp Bole Medhane Alem, Edna Mall
Addis Ababa, 2516

The first HD Virtual Reality experience in Ethiopia.

Koye Free Zone Koye Free Zone
Koye
Addis Ababa, 1000