Sirdas & mobi stamps in ethiopia
You may also like
we have all kind of automatic stamps trodat, mobi,sirdas ,flash stamps, numbering Machine
our price
ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚንየም
ባለ 1 መኝታ
58 ካሬ ስፋት
5ኛ ፎቅ ላይ
አስፋልት ዳር
ዕዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
ዋጋ ብር 3.8 ሚልየን
ገዢ ይደውል 0913587955
ኮሚሽን 2%
During an African country's playing time, VAR doesn't work. Referee doesn't check VAR?
Say no to Racism at all costs. Clear offside. Robbed.
Mohammed Alowais is player of the match after making five saves in Saudi Arabia's 2-1 win against Argentina 👏https://youtu.be/Xo5QBo1Q0bw
"እኛ አውሮፓውያን ሌሎችን ስለሞራል ለማስተማር ከመሞከራችን በፊት ላለፉት 3 ሺህ አመታቶች በአለም ዙሪያ ለሰራናቸው ስራዎች ለሚቀጥሉት 3 ሺህ አመታት አለምን ይቅርታ መጠየቅ አለብን" (የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የተናገሩት ነው)
ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት የምእራቡ አለም ሚዲያዎችና ፖለቲከኞች ኳታር የግብረሰዶማውያንና ስደተኞችን መብት አላከበረችም፣ አልኮል መጠጦች አለመፈቀዳቸው ስህተት ነው በሚል ላቀረቡት ውንጀላ መልስ ነው።
ኢንፋንቲኖ ሲናገሩ "ኳታር ከአውሮፓ በተሻለ ለታዳጊ ሀገራት ሰራተኞች በህጋዊ መንገድ ስራ ሰጥታለች፤ አውሮፓ ግን በሮቿን ዘግታ ስደተኞች በየመንገዱ እንዲያልቁ ከማድረጓም በላይ ህጋዊ መንገድ በመከልከሉ በህገወጥ መንገድ መድረስ የቻሉት በአነስተኛ ገንዘብ ተቀጥረው አሰቃቂ ህይወት እየኖሩ ነው" ሲሉ ገልፀዋል።
በአንዲት ሙስሊም ሀገር ውስጥ የግብረሰዶማውያንን መብት ይከበር ማለት የህዝቡን ባህል እና እምነት እንደመናቅ ነው ያሉ ሲሆን አውሮፓውያን የኔን እምነትና ባህል ብቻ ተቀበል ማለታቸው ትክክል አለመሆኑን ገልፀዋል።
በነገራችን ላይ የሌላውን የአለም ህዝብ ማንነት ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑት አውሮፓውያን በተለይም እንግሊዞች ከ2012 ጀምሮ የ2018ቱ የአለም ዋንጫ ኮሚኒስት ለሚሏት ራሺያ የ2022ቱ ሙስሊም ለሆነችው ኳታር መሰጠቱ ሲያበግናቸውና በየሚዲያው ሲያስጮሃቸው ነበር።
የኳታር አለም ዋንጫ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ውድድሮች በሙሉ እጅግ ውብ እንደሚሆን እገምታለሁ።
Yihune Ephrem Kassahun
6 in 1 heat press machine
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
Monday | 09:00 - 18:00 |
Tuesday | 09:00 - 18:00 |
Wednesday | 09:00 - 18:00 |
Thursday | 09:00 - 18:00 |
Friday | 09:00 - 18:00 |
Saturday | 09:00 - 18:00 |
6th Floor, Africa Insurance Building South African Street
Addis Ababa, 1000
Buna Pen began to be manufactured in Mojo town at a factory equipped with state of the art equipment that had an initial production capacity of 67.5 Million pens annually. buna pen...
Addis Ababa
Quality, Savings, and 100% Efficient Toner Cartridge A&S Pillar Trading Plc +251 91 124 9819 +251 11 852 0540 #TonerCartridge #prints #genius #printers
CMC
Addis Ababa
A place where you get all school supplies at a reasonable price.
Salite Meheret Roundabout, Dirar Mall, Office No. 527
Addis Ababa, 180343
Extol Commerce is a private company that was established in 2013.
Addis Ababa
Addis Ababa
እንኳን ወደ Double A - ኢትዬጵያ የፌስቡክ ገፅ በደህና መጡ፡፡ አብረን እንቆይ! Welcome to Double A Ethiopia page. stay connected.
Addis Ababa
Toners,Printer,Copy Machine,Box File,A4 A3 papers,cash register papers,Exercise Books,…..