Amanuel mental specialized hospital, Addis Ababa Videos

Videos by Amanuel mental specialized hospital in Addis Ababa. Amanuel mental specialized hospital provides treatment on mental illnesses and related problems and m

ለአካል ጉዳተኞች በማንኛውም ማህበራዊ አገልግሎት ላይ

ለአካል ጉዳተኞች በማንኛውም ማህበራዊ አገልግሎት ላይ

Other Amanuel mental specialized hospital videos

ለአካል ጉዳተኞች በማንኛውም ማህበራዊ አገልግሎት ላይ
ለአካል ጉዳተኞች በማንኛውም ማህበራዊ አገልግሎት ላይ

ጥምቀት ለባርኮት የ2014 ዓ/ም የጥምቀት በአል ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። ይህ የምትመለከቱት ድንቅ ቦታ ጃንሜዳ እንዳይመስልዎ ይህ ውብ ቦታ በአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለታካሚዎችና ለሰራተኞች ፍፁም ተስማሚ፤ ምቹና ፅዱ ፤መንፈስን የሚያድስ የህክምና ቦታ ለማድረግ ታስቦ የተሰራ ድንቅ የፈጠራ ውጤት ነው። ሁልጊዜም በየአመቱ እንደሚደረገው የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ታቦተ ህጉ ሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ ገብቶ ለህሙማኑ ፈጣሪ ፈውስን እንዲቸራቸው ስርዓተ ፀሎት አድርሷል፡፡ መልካም የጥምቀት በዓል! አዘጋጅ፤ ተካ ሰራኸኝ