Ethiopian Human Rights Council, Addis Ababa Videos

Videos by Ethiopian Human Rights Council in Addis Ababa. The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) is an independent, non-profit making, non-partisan organi

ጳጉሜን ለሰብአዊ መብቶች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ

ቀን 4 በሀገር ውስጥ የተፈናቀሉ ዜጎች መብቶች “የተፈናቃዮችን መብቶች መጠበቅ”

#ProtectIDPRights #EndInternalDisplacement #EHRCO

Other Ethiopian Human Rights Council videos

ጳጉሜን ለሰብአዊ መብቶች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ ቀን 4 በሀገር ውስጥ የተፈናቀሉ ዜጎች መብቶች “የተፈናቃዮችን መብቶች መጠበቅ” #ProtectIDPRights #EndInternalDisplacement #EHRCO

Pagume for Human Rights Ethiopian Human Rights Council's Social Media Advocacy Campaign Day 3 Rights of Persons With Disabilities ”Inclusive Transportation Services For Everyone” #AccessibleTransport4All #EqualMobilityRights #EHRCO

ጳጉሜን ለሰብአዊ መብቶች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ ቀን 3 የአካል ጉዳተኞች መብቶች "አካታች የትራንስፖርት አገልግሎት ለሁሉም" #AccessibleTransport4All #EqualMobilityRights #EHRCO

Pagume for Human Rights Ethiopian Human Rights Council social media Advocacy Campaign day 2 children’s Rights “Ensuring the rights of street children” #ChildrenDeserveBetter #EndStreetChildren #ProtectChildrensRights #EHRCO

ጳጉሜን ለሰብዓዊ መብቶች የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ ቀን 2 የህጻናት መብቶች "የጎዳና ተዳዳሪዎች መብቶችን ማረጋገጥ" #ChildrenDeserveBetter #EndStreetChildren #ProtectChildrensRights #EHRCO

Pagume for Human Rights Ethiopian Human Rights Council's Social Media Advocacy Campaign Day 1 Women’s Rights “Ending Gender-Based Violence” #WomenRightsareHumanRights #EndGBV #EHRCO

ጳጉሜን ለሰብአዊ መብቶች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ ቀን 1 የሴቶች መብት "ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ማስቆም" #WomenRightsareHumanRights #EndGBV #EHRCO

"ወጣቶች ለሰብአዊ መብቶች፡የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የሶስት ቀን የማህበራዊ ሚዲያ የውትወታ ዘመቻ" የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) የወጣቶችን ተፈጥሯዊ አቅምና ችሎታ በመገንዘብ በኢትዮጵያ ለፍትህ፣ ለእኩልነት እና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር እንዲወተውቱ የሚያስችላቸው እውቀትና ክህሎት እንዲታጠቁ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀና አውዱን ባማከለ መልኩ በመረባረብ የማብቃት ስራዎች በመስራት የጋራ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ይጠይቃል። "Youth for Human Rights: Ethiopian Human Rights Council's Three-Day Social Media Advocacy Campaign" The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO), by recognizing the inherent power and potential of the youth, calls for a well-coordinated and tailored empowerment scheme, by all concerned stakeholders, in terms of equipping them with the knowledge and skills which would enable them to advocate for the realization of justice, equality, and human rights in Ethiopia. #EHRCO #YOUTHDAY

EHRCO'S 2022 Human Rights Award
Commemoration from Amnesty International German Section

EHRCO'S 2022 Human Rights Award Commemoration from Amnesty International German Section
EHRCO'S 2022 Human Rights Award Commemoration from Amnesty International German Section

#ሰብዓዊመብትምርጫአይደለም #humanrightsisnotachoice #የሰብዓዊመብትጥሰትንእንቃወማለን #weopposehumanrightviolations #መንግስት #government

በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ ሚካኤል በሚባል አካባቢ ሁለት ፖሊሶች ወ/ሮ ሰሚራ መሀመዱ በተባለች ግለሰብ ላይ የፈፀሙት ድብደባና እንግልት በምንም አይነት ሁኔታ
በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ ሚካኤል በሚባል አካባቢ ሁለት ፖሊሶች ወ/ሮ ሰሚራ መሀመዱ በተባለች ግለሰብ ላይ የፈፀሙት ድብደባና እንግልት በምንም አይነት ሁኔታ ተቀባይነት የሌለው ህገወጥ ድርጊት ከመሆኑም ባሻገር ኢሰብዓዊ ድርጊት በመሆኑ ኢሰመጉ አጥብቆ ያወግዘዋል። ድርጊቱን የፈፀሙት ፖሊሶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገቢ ድርጊት ሲሆን በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይፈፀም ሌሎችን የሚያስተምር ተመጣጣኝና ማስተማሪያ የሚሆን የፍርድ ውሳኔ መስጠት ያስፈልጋል። ኢሰመጉም ይህንን ጉዳይ፤ የፍርድ ሂደቱን ጭምር ትኩረት ሰጥቶ ክትትል የሚያደርግ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ይገልፃል። ድርጊቱን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ከዚህ በታች ይመልከቱ:-

መብትን ከሚጥሱ እና ከግፈኞች ጋር አንተ ባበርም! We Won't Cooperate with violators and Cruelty!