A2z Graphics & print

welcome to my official fecbook page I am graphics designer

29/10/2023

🔹🔹🔹A2Z graphics&Advertising🔹🔹🔹
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
Quality

🔹 -ስራዎችን_በተመጣጣኝ_ዋጋ
🔹 #ጠቅላላ የወረቀት ስራዎች

#ለድርጅቶች - ፍላየሮች ፣ መጽኤቶች ፣ ቢዝነስ ካርዶች ፣ ብሮቸር ፣ Letterhead , ባነር እና እስቲከር

#ለትምህርት ቤቶች - የመማሪያ መፅሀፍቶች ፣ መጽኤቶች ….

🔹 🔹

🔹🔹🔹 ቢዝነስ ካርድ 🔹 ፍላየር 🔹 ብሮቸር • ፖስተር • ፖስት ካርድ 🔹 ባነር • ቢል ቦርድ• ስቲከር / ሜሽ 🔹 የቲሸርት ላይ ህትመት• mug / የኩባያ ላይ ህትመት • የቁልፍ መያዣ ላይ ህትመት• ቦርሳዎች• ትራሶች 🔹 የሰርግ ካርዶች • የጥሪ ካርዶች• 🔹 መፅኤት• BOOKLETS • Catalogs • Letterhead • Envelopes • paper bags

#ጠቅላላ የወረቀት ስራዎች
🔹High Quality
ሰርተን እናስረክቦታለን

🔹ለማስታቀወቂያ_ቤቶች_ታላቅ_ቅናሽ_አዘጋጅተናል

…. ያግኙን ስልክ
0907945017
091 294 5017

🔹Address - cmc

05/09/2023

📣📌ታላቅ ቅናሽ ለአዲስ አመት ከ A2Z ግራፊክስ&advertising 📌
ሰላም እንዴት ናችሁ? አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ግራፊክስ ስራዎች ማለትም
👉Logo (ከ700 ብር ጀምሮ)
👉Business card design (ከ 300 ብር ጀምሮ)
👉Postcards and flyers (ከ 200 ብር ጀምሮ)
👉Posters and banners (ከ 300 ብር ጀምሮ)
👉Brochures (ከ 300 ብር ጀምሮ) በቅናሽ እንሰራላቹሃለን😍😍
ማሰራት ምትፈልጉ ከታች ባስቀመጥኳቸው አድራሻዎች ሊያዙ ይችላሉ። በተጨማሪም የቴሌግራም እና የፌስቡክ ቻናላችንን ፎሎ በማድረግ የተሰሩ እና የሚሰሩ ዲዛይኖችን ማየት ትችላላቹ።
Contact
📲 0912945017

30/08/2023

🌻BRAND your BUSINESS🌻

specialist
Card
and magazine cover
cover

Box
-shirt print
(ደረሰኝ) ...
With unique designs ...
promotion
Phone 0912945017
ባሉበት እናደርሳለን::

30/08/2023

📣📌ታላቅ ቅናሽ ለአዲስ አመት ከ A2Z ግራፊክስ/Advertising 📌
ሰላም እንዴት ናችሁ? አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ግራፊክስ ስራዎች ማለትም
👉Logo (ከ700 ብር ጀምሮ)
👉Business card design (ከ 300 ብር ጀምሮ)
👉Postcards and flyers (ከ 200 ብር ጀምሮ)
👉Posters and banners (ከ 300 ብር ጀምሮ)
👉Brochures (ከ 300 ብር ጀምሮ) በቅናሽ እንሰራላቹሃለን😍😍

ማሰራት ምትፈልጉ ከታች ባስቀመጥኳቸው አድራሻዎች ሊያዙ ይችላሉ። በተጨማሪም የቴሌግራም እና የፌስቡክ ቻናላችንን ፎሎ በማድረግ የተሰሩ እና የሚሰሩ ዲዛይኖችን
📧 contact 0912945017
[email protected]

19/09/2022

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትናንትናው ዕለት በንግስት ኤልሳቤጥ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ለንደን በመገኘት መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

በዛሬው ዕለትም የበርካታ ሀገራት ርዕሰ ብሄሮች፣ መሪዎች እና የንጉሣውያን ቤተሰቦች በተገኙበት የንግስቷ የቀብር ስነስርዓት ላይ ተገኝተዋል።

ለ70 ዓመት እንግሊዝን በንግስትነት ያገለገሉት ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው ከሳምንት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወሳል።

26/04/2022

ከጥቃቱ ጀርባ ማን እንዳለ ግልፅ ነው።

የተገደለን፣ መስጅዱ የተቃጠለበትን፣ አካሉ የጎደለበትን፣ ንብረቱ የተዘረፈበትንና በአደባባይ የተደፈረን ህዝብ ለመንወንጀል የማያቅማማ በጥላቻ የተሞላ ጨካኝ ልብ።

12/05/2021

ኢድ ሙባረክ‼️
=========

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ-ሂጅራ የኢድ- አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

❁ ════ ❃• ። •❃ ════ ❁

«ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል»‼️
♡━━━━━━━━ .... ━━━━━━━♡
“አሏሁ አክበር! አሏሁ አክበር! አሏሁ አክበር! አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምዱ!”
♡━━━━━━━━ .... ━━━━━━━♡
ያ አላህ‼️
=====
ፆማችንን ተቀበለን፣
ባሮችህ አድርገን፣
ከእሳትም ነፃ በለን»!!
•♥•♥•♥ አሚንንን🤲 ♥•♥•♥•
°❀•°:🎀 .. 🎀:°•❀

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Other Graphic Design in Addis Ababa (show all)
Moon Design Moon Design
Addis Ababa

Moondesign

Orion Pixel Orion Pixel
Finfinnee
Addis Ababa

Kida Digital Solutions Kida Digital Solutions
Addis Ababa, 1874

Kida Digital Solutions is a full-service digital marketing agency.

Perfect LOGO Design & Printing Perfect LOGO Design & Printing
Lideta
Addis Ababa

WE ARE A PROFESSIONAL GRAPHIC DESIGNER.Any one need logo. we create logo

Qemer Software Technology PLC Qemer Software Technology PLC
Gabon Street
Addis Ababa

Qemer Software Technology PLC is one of the top rated and highly qualified software company in Ethio

Natty Ğraphics Natty Ğraphics
Addis Ababa, 1000

Design

Bfk Design Bfk Design
Addis Ababa

A Creative Design place where different design dreams come to reality which includes Branding | Logo Design | UI/UX Design and more Instagram @bfkdesign & @befikadu_sisay

Mono-chro photography Mono-chro photography
Bolle
Addis Ababa

#graphic designer #content creator #painter #motion graphics

Zospace Zospace
Addis Ababa

Besides making graphics and handling all aspects of digital, we also edit and work on branding.

አብርሆት ማስታወቂያ አብርሆት ማስታወቂያ
Haile Selasie Street
Addis Ababa, 1000

የሚፈልጉትን የህትመት ስራ ይዘዙን። የጊዜ አጠቃቀማችን መለ?

NATAN NATAN
Addis Ababa

Graphics designer and logo maker

SEEN ETHIOPIA SEEN ETHIOPIA
, Addis Ababa Ethiopia, Behind Bole Rwanda Embassy
Addis Ababa, 000

The true power of marketing Advertising with Difference Attracting consumers to your brand Smart, Talented, Creative Evaluating the market scientifically.