Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት

Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት

በወረዳው ካሉት የልማት ጽ/ቤቶች አንዱ ሲሆን በሰብል ልማት፡ በእንስሳት ጤናና እርባታ፡ በህብረት ስራ አደረጃጀትና በአደጋ መከላከል ዘርፎች ላይ ይሰራል?

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 08/01/2024

ከክልል ህብረት ስራ ማደራጂያ በመጡ የባለሞያ ቡድን እና በወረዳው ህ/ማ/ማደራጀያ በቅንጅት በመሆን በወረዳችን በተለያየ የስራ ዘርፍ ተደራጅተው ያሉ ማህበረታን ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ የክትትልና እንስፔክሽን ስራ እየተሰራ ይገኛል::

ኡመር ሃሰን-የወረዳው ህ/ስራ ማህ/ማደራጂያ ቡድን መሪ

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 28/09/2023
Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 09/09/2023

ጳቅሜ 4/13/2015 ዓ.ም የአምራችነት ቀን በማስመልከት በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት እየተተገበረ ያለው የልማት ሥራዎች አንዱ አካል የሆነው የፓፓያ ልማት ምርት

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 26/08/2023

Hawash fanti Qaleh daqaaral Sqaay, Buqre kee Gino Gaddih Kutbe Buxa akkuk geeytimia anxaxxos taamomi exxaketeynah taani papayah buqureh taama tamakke maddem kee awayi qaasirih addat maaqiddak sinni duudaanamaay, tonnah kaadu maddurul dadal yaybulleenimik tiyak teyna kinni.
--------------------------------------------------------------------
በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት እየተተገበረ ያለው የልማት ሥራዎች አንዱ አካል የሆነው የፓፓያ ምርት በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ሲሆን አሁን ባለንበት ወቅታዊ ሁኔታ በምግብ ራስን ማስቻልና ኢኮኖሚን ለማሳደግ እንደ አመልካች የሚረዳን ነው።

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 03/08/2023

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ በርካታ አርብቶ አደሩንና ከፊል አርብ አደሩን ማህበረሰብን በንብረታቸው ላይ ጉዳት በማድረስ ከቤት ንብረታቸው እያፈናቀለ ይገኛል:: እንዲሁም በደረሱና ባልደረሱ ሰብሎች፡ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማቶችና በእርሻ መሬቶች ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት እያደረሰ ይገኛል:: 27/11/2015 ዓ.ም

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 15/07/2023

የአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻ እና ተ ፈጥሮ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በሃገር አቀፍ ደረጃ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ለቀናት ያረገውን የቅድመ ዝግጅት በማገባደድ ላይ ይገኛል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 28/03/2023

Qado-dirrik 18/2015 i.l.l
Hawaash fantiqale daqaarak Booloyti awdal sirray buqreh murtih gaaboyso (dagaanam ) ttaamak qinbo kinni.🙏

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 22/03/2023

Tamaham...kimalih ayro...rakaakayak inneyta, biiro ...neh tecee canti, laahi namma sagah , baheenih yanin , saqi maaqidih maaqo kinni. Kah neceemi, dooco kee..saburel necee 2 saga leh tan sayyo kinni.

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 27/01/2023

በአፋር ብ/ክ/መንግስት ገቢ ረሱ ዞን በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ደትሆሌ ቀበሌ የሚገኘው የከሰም ግድብ በቂ የዓሳ ሃብት ያለው ግድብ ሲሆን የወረዳው እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ል/ጽ/ቤት የወረዳው ወጣቶች በዓሳ ሃብት ላይ በማህበር ተደራጅተው እንዲሰሩ እያደረገ ቢሆንም በቂ ማቴሪያል ስለሌላቸው በሙሉ አቅማቸው ለመስራት አዳጋች እየሆነባቸው ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግሥት እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን እገዛ ቢያደርጉላቸው መልካም ነዉ ።

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 06/01/2023

አረንጓዴ ልማት በአዋሽ ፈ/እንስሳት እርሻ ተፈ/ሃ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 29/09/2022

የበግና ፍየል ደስታ መሰል በሽታ /PPR/ ክትባት ሁሉንም የወረዳችን አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ የክትባት ስራ ተሰጥቷል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 23/09/2022

የሃገራችን አፈ-ጉባኤዎች ቡድን ሌሎች የክልላችን፡ የዞን፡ የወረዳው አመራሮች ዛሬ አርብ 13/ 01/ 2015 በወረዳችን አዋሽ ፈንቲዓሌ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ምልከታ በማድረግና ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 16/09/2022

በወረዳችን አወሽ ፈንቲዓሌ የነገ አገር ተረካቢ ታዳጊዎችን ያሳተፈ 20 ሺህ ችግኝ ዛሬ በቀን 06/ 01/2014 በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 24/08/2022

ዛሬ በቀን 18/ 12/ 2014 ዓ.ም በወረዳችን አዋሽ ፈንቲዓሌ በቀበና ቀበሌ ዳግም በተከሰተው ጎርፍ ሌሎች ተጨማሪ የቀበሌ መንደሮች ላይ የገባ ሲሆን በዚህም አርብቶ አደሩን ከቤት ንብረቱ ያፈናቀለና የመኖሪያ ቤቶችንና የመንግስት ተቋማት ላይ ጉዳት ደርሷል እንዲሁም በመልማት ላይ የሚገኙ የከፊል አርብቶ አደሩ የእርሻ መሬቶች ውድመት ደርሶባቸዋል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 16/08/2022

በወረዳችን አዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ጠዋት በቀን 10/ 12/ 2014 ዓ.ም በቀበና ቀበሌ በተከሰተው ጎርፍ ሳቢያ አርብቶ አደሩን ከቤት ንብረቱ በማፈናቀል እንዲሁም በደረሱና ያልደረሱ የከፊል አርብቶ አደሮችን የእርሽ መሬትና ሰብል ላይ ቀላል የማይባል ውድመትና ጉዳት አድርሷል፡፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 26/07/2022

በሁለተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ዛሬ በቀን 19/11/2014 ዓ.ም በወረዳችን አዋሽ ፈንቲዓሌ ማህበረሰብና በተማሪዎች ተሳትፎ 2000 የተለያዮ የጥላ ዛፍ ችግኞች ተተክለዋል:፡

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 08/07/2022

ዛሬ 01/11/2014 በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ኘሮግራም ሁሉም የወረዳው አሰተዳሪ: የእንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት ኃላፊ ና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች አካላት ተገኝተው ችግኞችን ሲተክሉ ሲንከከቡ ውለዋል::

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 14/03/2022

በአዋሸ ፈንቲዓሌ ወረዳ በ2014 በጀት ዓመት የቆላ ስንዴ በማልማት ዛሬ በቀን 05/ 07/ 2014 ዓ.ም ለፍሬ በቅቶ ምርት እየተሰበሰበ ይገኛል:: በዚህም የወረዳው እንስሳት: እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ል/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ/ ኢናሃባ ሁሴን ቦታው ድረስ በመገኘት የምርት አሰባሰብ ስራውን ሲከታተሉና ድጋፍ እያረጉ ይገኛሉ::

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 01/03/2022

በወረዳችን አዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ያሉት የቁም እንስሳቶች ጥራት ያለው የሥጋና ወተት ምርት እንዲኖራቸውና በገበያ ተወዳዳሪ ሆነው አርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ከእንስሳቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል እንስሳቱን ከተለያዩ በሽታዎች መጠበቅና መከላከል ወሳኝነት አለው ስለዚህ የወረዳው እንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት፡ የክልል እንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፡ የእንስሳት ሀኪሞችና የማህበረሰብ እንስሳት ጤና ሰራተኞች በቅንጅት በመሆን የከብት ጉርብርብታ በሽታ ክትባት (wayibo) LSD/Lamb skin disease cattle vaccine እና የበግና ፍየል ፈንጣጣ በሽታ(korboda) SGP /sheep and goat pox vaccine የክትባት ዘመቻ አገልግሎት ተሰጥቷል::

Photos from Awash Fentialeh D/Saqay Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እ/እ/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት's post 24/01/2022

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ል/ጽ/ቤት ተከታታይ ያለው ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት የቆላ ስንዴ ልማቱ ያለበት ሁኔታ ፍሬ ማዘርዘር ላይ ደርሷል፡፡

Want your organization to be the top-listed Government Service in Awash?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Awash
Other Government Organizations in Awash (show all)
Dalifage Weroda Government Communication Service Office Dalifage Weroda Government Communication Service Office
Ethiopia Afar
Awash, 020501

ይህንን ድህረገጽ የዳሊፋጌ ወረዳ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የፌስቡክ ገጽ ነው...

Elema Hamed Elema Elema Hamed Elema
Awash

Afar Region Zone3 Burimodayto Woreda LANRD Head

Argoba special wereda water,irrigation and energy office Argoba special wereda water,irrigation and energy office
Awash

this is our official page you can ask and share your ideas with us

Elema Hamed Elema Hamed
Awash

New Official Page

Samuroobi Daqaarak leeda missoyna Qunxaaneyti k/buxa Samuroobi Daqaarak leeda missoyna Qunxaaneyti k/buxa
Afar
Awash

New & Media , Website

Haw/M/X/R/X/N/K/Sa/k/buxa
የአዋሽ ከተማ መስተዳድር የመሰረተ ልማት ግንባታ እና ፅዳትና ውበት ፅ/ቤት Haw/M/X/R/X/N/K/Sa/k/buxa የአዋሽ ከተማ መስተዳድር የመሰረተ ልማት ግንባታ እና ፅዳትና ውበት ፅ/ቤት
Awash
Awash

To give information about the urban beautification and green infrastructure of Awash Town

Awash National Park Awash National Park
Awash

Awash national park is one of the most important bird's destination. The park covers 591square km.

Kirkos cherkos w10communication Kirkos cherkos w10communication
Awash, POSTCODE

Ensure Efficient And Effective Flow Of Information Between The Government And Public

Semurobi Gelealo Woreda Afar LLRP Semurobi Gelealo Woreda Afar LLRP
Awash

LLRP Community Project