Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/, Advertising/Marketing, Awassa.

Photos from Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/'s post 30/07/2024

በሀዋሳ ከተማ የመናኸሪያ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም ስራዎች ማጠቃለያ እና የ2017 መዘጋጃ መድረክ ተወዳጁ Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ ከ አብርሽ ማስታወቂያ ጋር በጋራ በመሆን መድረኩን አስውቦታል።
ለዚህም ድርጅታችን የምስጋና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል፤ የመናኸሪያ ክ/ከተማ ምርጫችሁ ስላረጋችሁን እና ለሰጣችሁን እውቅና እጅግ በጣም አናመሰግለን።


እሴት እንጨምራለን

Photos from Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/'s post 13/07/2024

Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ በሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ አሰተዳደር የአመቱን ማጠቃለያ ፕሮግራም የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደመቀ መልኩ የመዝናኛ ዝግጅቱንጨምሮ መድረኩን አሳምረን አጋፍረነዋል ፤ ምርጫችሁ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን።

ለየትኛውም አይነት መሰናዶ ምርጫዎት ቤኮ ፕሮሞሽን እና ኢቬንት ይሁን ሁሌም ለፕሮግራሞ ማማር ዝግጁ ሆነን እንጠብቃቹሀለን።

🎤ለማነኛውም የማስታወቂያ አገልግሎት 🎤🎤
ለሰርግ፣ለልደት፣ለምርቃት፣ለባዛር፣ኮንሰርት፣ለስብሰባ፣ለማነኛውም ዝግጅት የማስታወቅያ እና የመድረክ አስተዋዋቂ ሲፈልጉ
👉 የመኪና ላይ ቅስቀሳ እና ማስታወቂያ
👉መድረክ አስዋዋቂ በወንድ/በሴት
👉ተወዛዋዦች በዘመናዊ/ባህላዊ
👉ለሬድዮ/ለፒቪ/ለቅስቀሳ ማስታወቂያ
👉sound system ክራይ/ሙንታርቦ
👉ሞዴሎች/ተዋናይ/DJ
👉የPhoto&Video ቀረፃ
✌️✌️ ሁሉንም በአንድ ቦታ ቤኮ ፕሮሞሽን የዝግጅትዎ አለኝታ✌️✌️
0916651442/0975800669
ቤኮ ፕሮሞሽን
"እሴት እንጨምራለን"

Photos from Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/'s post 02/07/2024

በዛሬው እለት Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት በሀዋሳ ከተማ ሴቶች ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አዘጋጅነት የተከናወነውን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ 3" ከ አብርሽ ማስታወቂያ እና ዝግጅት Abrish promotion & events organized በጋር በመቀናጀት ዝግጅቱን አሰናድተነዋል።

ለየትኛውም አይነት መሰናዶ ምርጫዎት ቤኮ ፕሮሞሽን እና ኢቬንት ይሁን ሁሌም ለፕሮግራሞ ማማር ዝግጁ ሆነን እንጠብቃቹሀለን።

ቤኮ ፕሮሞሽን
"እሴት እንጨምራለን"

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Website

Address


Awassa
00

Other Advertising/Marketing in Awassa (show all)
Heran printing & Advertising Heran printing & Advertising
Hawasaa
Awassa

#Printing company *Company Branding *Packaging *Graphic Design *Light Box & Signage *Brochure *Busi

Zi String Art Zi String Art
Awassa

Hahu graphics Hahu graphics
Hawassa
Awassa

Edom kedir Edom kedir
Awassa

Enginneer

Kidus ቅዱስ Kidus ቅዱስ
Awassa

“ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራ፣ ተከብራና በልፅጋ ለዘለዓለም ትኑር! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!” አሜን አሜን

BUNA studio BUNA studio
Hawassa
Awassa, 1000

HI everyone this is BUNA studio we make 3dproduct photography and product animation

Abisinya yebahil alibasat Abisinya yebahil alibasat
Awassa

Abisinya yebahl alibasat

Wonder print & Advertising Wonder print & Advertising
Bus Station
Awassa

...We Do Wonders...