ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት

ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት, Art, Harer.

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 25/10/2021

ዛሬ በማይጠብሪ ግምባር ጠላት እምሽክ ብልሎል።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 24/04/2021

የሐረርጌ ነፍጠኛ ነኝ።

24/04/2021

በምዕራብ ሐረርጌ ከኦነግ እስናይፐር ማርኮ እስናይፐር የታጠቀው ነፍጠኛ።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 24/04/2021

በሬ 150 ሺህ ብር....
"በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ በእነዋሪ ከተማ ለሆሳዕና ገበያ ከቀረቡት ትልልቅ ሰንጋዎች ውስጥ ከ150,000 ብር በታች ወይ ፍንክች ያለው የገርባ ቀበሌ ወጣት አድላቢ አርሶ አደር ይህን ይመስላል።"
Moret and Jiru Woreda Communication

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 24/04/2021


*******************************
አጣዬ እንዴት ናት አሳየን የሚለው በዛ ምኑን ላሳያችሁ ይሄን አመድ እዩትና ካነሰ እጨምራለሁ ይልቁንስ አጣዬን እንዴት እንገባት
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያግዘን ጥሪ እናቀርባለን የግንባታ ዕቃዎችና የመቋቋሚያ ገንዘብ ፋብሪካዎችና ድርጅቶች እንዲደግፉን በመተባበር ኤፌሶንን መልሰን እንገባ:: share

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 23/04/2021

አዊ :- አዲስ ቅዳም
የአማራ ህዝብ ሞት እና መፈናቅል መንግስት ሊያሳስበው ይገባል ሲሊ የፋግታ ለኮማ ወረዳ የአዲስ ቅዳም ከተማ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ።
በሰልፋ ላይም ካሰሙ መፈክሮች በመተከል፣በወለጋ፣በሰሜን ሸዋና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚደረገው ሞትና መፈናቀል መንግስት ሊያስቆም ይገባል
በማንነታችን እና በሀይማኖታችን መሞት ይብቃን
መንግስት የመጀመሪያ ተግባሩ የዜጎችን ደንነት መጠበቅ ነው
በኦነግ ሸኔና በጉሙዝ ታጣቂ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አደለም
የተፈናቀሉ ዜጎች በአስቸኳይ መንግስት ወደ ቀያቸው ሊመልሳቸው ይገባል ሲሉ ጥያቄቸውን እያሰሙ ይገኛለ።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 23/04/2021

አማራ ላይ የሚፈጸመውን ጥቃትና መፈናቀል የሚያወግዝ ሠላማዊ ሰልፍ በቡሬ ዳሞት ከተማ እየተካሄደ ነው።
******************************************
በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዳሞት ከተማ በአማራ ላይ የሚፈፀመውን ጥቃትና መፈናቀል የሚያወግዝ ሠላማዊ ሠልፍ በድምቀት እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ በአማራ ላይ የሚፈጸመው ጥቃትና መፈናቀል ሊቆም ይገባል፣ መንግስት የዜጎችን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ የሚያስገነዝቡ መልእክቶችና ሌሎች መፎክሮችን እያሰሙ ነው።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 22/04/2021

ደብረ ኢባ..ደብረ ብርሃን..ዛሬም ለሁለተኛ ቀን በዚህ መልኩ ድምጿን እያሰማች ነው።
እየተሰሙ ካሉ መፈክሮች መካከል፦
• አማራ ላይጨርስ ትግል አይጀምርም!
• በአማራ ደም የምትበለጽግ ሀገር የለችም!
• ቤተክርስቲያን ማቃጠል ለመለስም አልበጀው!
• እየሞትን ምርጫ መምረጥ ለኛ ፌዝ ነው!
• እንጎብጥ ይሆናል እንጂ አንሰበርም!
• በቋንቋችን እየተናገሩ ዝም የሚሉ የሚዲያ ተቋማት ታሪክ ይፋረዳቸዋል!
• ወንበር እንጂ ስልጣን የሌላቸው የአማራ ባለስልጣናት አንፈልግም!

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 25/03/2021

# ሼር_ፖስት የኦነግ አሸባሪዎችና ፅንፈኛው የኦሮሚያ እስላሚክ ዓላማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እና አማራን ማጥፋት ነው። በፓርላማ በኩል በእስልምና ሃይማኖታቸው ምክንያት ተጠቁ የሚሉን እንዲህ ጀውኃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ዘርፈውና አቃጥለው ሲያበቃ ነው። ይህ ቤተ ክርስቲያን ከሸዋ ሮቢት አለፍ ብሎ በጀውኃ ከተማ የሚገኝ የሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ነው።
በዚህ ጥቃት ካህናቱ፣ ምእመናን ታርደዋል፣ የክርስቲያኖች መኖሪያ ቤቶችና ንግድ ድርጅቶች ተለይተው ወድመዋል።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 25/03/2021

#ነፍጠኛ እኮ ነኝ።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 25/03/2021

#አማራዬ

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 22/03/2021
Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 22/03/2021

አማራ ወደ ፊት...! ኦነግን አጽዳው

03/12/2020

# ሐረርጌ_የአማራው_ርስት ።
ሐረርጌ ሐረርጌ አይልም ወይ ሰው
ልቡ እየነገረው ሆድ እየባሰው።
እንዲህ ቅርብ ነው ወይ ሐረርጌ የእኛ አገር
እዚህ ሆኜ ሰማሁ እዛ ስትናገር ።
እንዴት ነው ሐረርጌ የሁሉ እኩል አገር
የሰው ልጅ መሆኔን የት ሆኜ ልናገር ።
መኮንን ምን አሉ ተፈሪ ምን አሉ
ሐረርጌ ተፈቶእንዲህ ሆኖ ስያዩ።
ሐረርጌ ሐረርጌ ብርቂቱ ሐረርጌ
የሊቃውንት አገር ጥንተ ቤተ ሐጌ።
ሐረርጌ የጥንተ ርስተ የአምደፅዮን አገር
መቋድሾ ዛይላ መዋኛችን ነበር።
ደዋሮ ሐረርጌ አንቺ የምስራቅ በር
ታሪክሽ ሕያው ነው መቼም ተቀብሮ አይቀር።
የሸበሉ ዋቢ የሸበሉ አለቃ የከተመብሹ
አንቺ # የአማራ አንባ ካራ አማራይቱ።
የኦጋዴን አንበሶች የሞትልሽቱ
ሐረርጌ እንደ ምን አለሽ ዛሬስ በምሽቱ።።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 03/12/2020

ያው እንግዲህ አንዴ "ነፍጠኛ" ተብሎ በይፋ ስም ከወጣለት ህዝብ ተፈጥረዋልና ከትውልድ ትውልድ እንዲህ ሜዳውን፣ ጋራ ሽንተረሩን፣ ዳገት ቁልቁለቱን እየረገጡ አድማስን ይሻገራሉ። ደግሞ እንደ ቀደምት ነፍጠኛ አባቶቻቸው ሁሉ ልጆቹም መዳረሻቸው የሀገር ሉአላዊነት መከበርና ለሁሉም ህዝቦች የሚተርፍ የነፃነት ውጋገን መፈንጠቅ ነው....እነደ ትላንቱ ዘመን ሁሉ ዛሬም ይሄንኑ ሀቅ በጀግንነትና በመስዋእትነት ዳግም አረጋግጠዋል።
Yet again, Ethiopia is under a moral obligation to owe you gratitude of the highest form, for your bravery and sacrifice means SURVIVAL for Ethiopia !
ነፍጠኝነት ክብር!

03/12/2020

አዳነች አቤቤ ጠቅላይ አቃቢ ህግ እያሉ በሀጫሉ ሞት ማግስት በአማረ አንደበታቸው¡"ስለታገቱዑ ተማሪወችች ጪምር ሜንግስት' ጊልፅ ማሲረጃ' ይሴጣል፡፡" ብለውን ነበር፡፡በአማረኛችን እና በአማራ እየተቀለደ፣መንግስት ማስረጃው እያለው የእህቶቻችን ደብዛ ከጠፋ አንድ አመት ተቆጠረ፡፡

02/12/2020
02/12/2020

የአማራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ከመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሆኖ ሲዘግብ

02/12/2020

ሰበር ዜና
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
፰፰፰፰፰፰፰፰
38 የህወሀት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት እስካሁን በተወሰደው የህግ የበላይነት የማስከበር ስራ 38 የህወሃት አመራሮች በህግ ጥላ ስር ውለዋል።
ይሁንና ምክትል ኮሚሽነሩ እነማን በህግ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ አልተናገሩም።
እንደ ምክትል ኮሚሽነሩ ገለጻ 298 የህወሀት አመራሮች ላይ ምርመራ ለማድረግና በመኖሪያ ቤታቸው ላይ ብርበራ ለማድረግ ትዕዛዝ ተላልፏል።
ምክትል ኮሚሽነሩ በጉዳዩ ዙሪያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ በመስጠት ላይ ሲሆኑ ተጨማሪ መረጃዎችን ተከታትለን እናደርሳችኋለን።

Photos from ዓለም አቀፍ የሐረርጌ አማሮች ሕብረት's post 02/12/2020

የሰልፉ አንኳር መልዕክቶች # ዳንሻ #2
-በቋሚነት ወደአማራነታችን ተመልሰናል፣ ተጭኖብን ወደኖረው የትግራይ አስተዳደር ላንመለስ ነፃ ወጥተናል!
-ዝኸበርኻ ሓው ህዝቢ ኤርትራ ብምኽንያት ወያነ ተቛሪጹ ዝነበረ ርክብና ዳግም ተመሊሱ እዩ እንኳዕ ሓጎሰና!!
-ኢትዮጵያ በወልቃይት ጠገዴ አማራ ምድር በኩል ከወንድም የኤርትራ ሕዝብ ጋር መልካም ግንኙነቷን ትቀጥላለች!
-ፀባችን ከተከበረው የትግራይ ህዝብ ጋር ሳይሆን ከባንዳው እና ካሃዲው ትህነግ ጋር ነው !
-ሕግ በማስከበሩ ዘመቻ ከጎንዎ ነን!
እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
-ትህነግ ወልቃይት ላይ ሲፈጽመው ለኖረው የዘር ማጥፋት የአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቀንና ካሳ እንዲከፍል እንጠይቃለን!
-ወደቋሚ ማንነቱ የተመለሰ ሕዝብ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አያስፈልገውም! እኛ አማራዎች ነን !
-በተግባር የተፈተነው የአመራር ልምዳችሁ የወልቃይት አማራን ከዘመናት መዋቅራዊ ጭቆና በቋሚነት ነጻ እንደሚያወጣው እምነታችን የጸና ነው!
~
We demand Sudan to hand over members of the “Samri’ youth group- the Interahahmwe version of Tigrayan militias to Ethiopia .
~
The “Samri’ youth group, aided and abetted by the Tigrayan militia and special forces massacred 600+ ethnic Amharas
~
These “Samri” youth group criminals are not refugees, they are genociders!
~
We are Amhara, We Belong to the Amhara Administration. 30+ years of TPLF domination is over!
~
We Support PM Abiy Ahmed’s ongoing Law-enforcement operation against TPLF.
~
Eternal glory and grace to Ethiopia Defence Force and the Amhara Popular Force
~
Honor and Respect to members of the Ethiopian Defense Forces, and the Amhara Popular Forces
~
We will always remember your bravery and sacrifice! You defend your people and country from traitors!

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Harer?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Art

Website

Address

Harer
Other Art in Harer (show all)
Đuree øfficial Đuree øfficial
Bedesa
Harer