Hasen Shafi

Hasen Shafi

ዴሞክራሲ ምንድነው ?

Photos from በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት Mitto Woreda Communication's post 03/05/2024
Photos from ስልጤ ዞን ወራቤ ማረሚያ ተቋም Silte Zone Worabe Prison institution's post 03/05/2024
Photos from Hasen Shafi's post 17/04/2024

መገኛዋን በአዲስቷ ስላደረገችዋ ውስጥ የብዙዎችን ትኩረት ስለሳበው የመዋቅር_ለውጥ/Reform እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል።

#ወረዳው ከነበረበት የስልጤ ዞን አስተዳደር ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይትና ምክክር ሲያደርግ ቆይቶ አድርጓል።

በነገራችን ላይ በመዋቅሩ ጊዜ #ወረዳው ከነበረበት የ60 ሚሊዮን ብር ዕዳ መሆኑን አውቀው የባዶ ካዝና ርክክብ ያደረጉት አመራሮች ዘርፈ ብዙ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችንም ጭምር በመገንባት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ #ቃል-መግባታቸው ይታወሳል።

ቃላቸውን ለመፈጸም ሲኳትኑም ታይቷል።

በዚህም መሰረት ለረዥም ጊዜ ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመውን የሲቪል_ሰርቫንቱን_ደሞዝ ከ50%በሆነ የገቢ አሰባሰብ ሂደት ማሳካት ለቻሉት ክብር ይገባችኋልና #ክበሩልን🙏🙏🙏

07/04/2024

ጀብድ እየተፈፀመ ነው።

እንደ ሚቶ ወረዳ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ክስተት ሆኖ ቀጥሏል
በወረዳዋ ላለፉት 4 ዓመታት ለሲቭል ሰርቫንቱ ደሞዝ በወሩ መጨረሻ ሊከፈለው ሲገባ ወደ ሚቀጥለው ወር አጋማሽ ሲዘዋወር በመቆየቱ ሰርቫንቱን ለምሬት ሲጋብዘው ቆይቷል አሁን ግን ላባቸው ሳይደርቅ መቀበል ጀምሯል።

በሚቶ ከተማ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1ኛ-4ኛ ክፍል የሚማሩ 1,300 በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ምገባ አስጀምሯል።

በወረዳው ዙሪያ ከሚያዋስኑትን የፈጠራቸው መስተጋብሮች ሁነኛው አስብሎታል።

የጂዶ-ኮምበል ህዝቦችን ከተማ ወረዳ ህዝቦችን በመሰረተ ልማት የመንገድ ጥርጊያና በየ ጊዜ የሚገናኙ ሰዎች ከማድረግ አልፎ የዘመናት አብሮነታችንን በማደስ ያቀራረበና በፍቅር ያስተሳሰረ ሆኗል።

የሀላባንና የሚቶ ወረዳን ህዝብ ውድ አንድነት ያመጣው ብቸኛው መሪ ሆኗል።

ሌሎችሌሎችንም ተግባራት በሌላ ጊዜ ሰንጄ እስክመለስ ለአሁን ይህ ይብቃችሁ።

ይህ ሁሉ የሆነው በሪፎርሙ ማግስት ነው።

#ለመልካም አስተዳደር መስፈ ሁላችንም የድርሻንን እንወጣ!

Photos from EthioTube's post 05/04/2024
05/04/2024

📌3 ሚሊየን ብር ሰብስበናል!

የሙስሊም መካነ መቃብር ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት የጀመርነው ዘመቻ በሰዐታት ውስጥ 3ሚሊየን ብር መድረስ ችለናል። አልሃምዱሊላህ።

3 ሚሊየን ብር ብንሰበስብም የቀረን ብዙ ነውና ሁላችንም ተረባርበንና አሳከተን ለማህበረሰባችን እረፍት ለራሳችን ደግሞ ዘላቂ ሰደቃ አስቀምጠን ልናልፍ ይገባል።

ይህንን ለማሳካት ደግሞ እዚህ ፔጅ ላይ ካለነው ከ1ሚለየን በላይ ሰዎች ውስጥ 1700ሰዎች ብቻ 10ሺህ ብር ቢለግስ በቀብር ቦታዎች ላይ ላለው የብሎኬት ችግር በዘላቂነት ሊፈታ ይችላል

ታዲያ አሁን ወንድሞቼ፣ እህቶቼ በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ወይም ባንክ ሄዶ ማስገባት ከከበደን እንጂ አላህ ለሰጠው ሰው 10,000 ብር ምንድን ናት?!

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌 መልዕክቱን ለማዳመጥ https://fb.watch/rehc2MGYNs/?

Want your business to be the top-listed Media Company in Harer?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Harer
Other Digital creator in Harer (show all)
Abdu samed Mohammed Abdu samed Mohammed
Abdu Samed
Harer

Xiqqaattus har'a kee kaaleessa ke irra caalchisu Qabda

Ethio Lovers Ethio Lovers
Oromia
Harer

Fàřßìñãñ Śêĕýfìì Fàřßìñãñ Śêĕýfìì
Harerge
Harer

I don't compare myself with athers Because I know that I am the best in my own way

M A M E     P H O T O G R a P H Y M A M E P H O T O G R a P H Y
Harer

Photography and other arts

Komunikeeshini  Aanaa Fadiis Komunikeeshini Aanaa Fadiis
Harar
Harer

Community

Hunde dhalota Hunde dhalota
Harer

BONINAN

Érmi Låx Érmi Låx
Harer

Usmaa'il Adam Usmaa'il Adam
Meyu
Harer

Alhamdullilah everything

Yared Asefa Yared Asefa
Harer

🤲🤲THANKS MY GOD FOR EVERYTHING 🤲🤲

Yasir Abdulatif Yasir Abdulatif
Jaaja
Harer

Ethiopia Afirca Europa Amerca Jaja Hararge Ethiopia