Tajajila tiran,isporti

Tajajila tiran,isporti

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tajajila tiran,isporti, Grocers, Wolatte Gandda 03, Sebeta.

03/09/2022

Arsenal Welcome to the official page of Arsenal Football Club.

27/08/2022

Live # #

Lili amorzinho Vem no meu PV ďż˝

27/08/2022
22/08/2022

Anthony Joshua has taken to social media to speak out about his actions following defeat to Oleksandr Usyk last night... 🥊

Photos from SuperSport's post 22/08/2022
17/08/2022
17/08/2022

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በኦሮሚያ ያለውን ረሃብ ለመቀልበስ ከአለምአቀፍ ተቋማት ጋር ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ።

ሰራዊቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ባለው ጦርነት የተነሳ ግብርናና የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎሉ በዝናብ እጥረት ከተፈጠረው ድርቅ ጋር ተደምሮ በኦሮሚያ ረሃብ ማስከተሉን ገልጿል።

በረሃብ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች መካከልም በለምነታቸውና ምርታማነታቸው የሚታወቁት ምዕራብ፣ መካከለኛውና ምስራቅ ኦሮሚያ እንደሚገኙበት ጠቅሷል።

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ድርቅ በዋነኛነት የተፈጥሮ ክስተት ቢሆንም ረሃብ ግን ፖለቲካዊ ነው ያለ ሲሆን ህዝቡ በረሃብ እየሞተ ያለው መንግስት ሰብአዊ እርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ብቻ መሆኑን አስረድቷል።

የብልጽግና መንግስት በኦሮሚያ በረሃብ እየሞተ ላለው ህዝብ የሰብአዊ ድጋፍ ላለማድረግ እያቀረበ ያለው ምክንያት ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር እያደረገ ያለውን ውጊያና አካባቢዎቹ በኮማንድ ፖስት ስር መሆናቸውን እንደሆነም በመግለጫው ላይ ተብራርቷል።

በዚህ የተነሳ በርካታ ሰዎች በተለይ ሴቶችና ህጻናት በየቀኑ በረሃብ እየሞቱ እንደሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ተናግሯል።

በመሆኑም ሰራዊቱ የሰብአዊ እርዳታ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች እንዲደርስ ለማስቻል ለተወሰነ ጊዜ የግጭት ማቆም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።

የግጭት ማቆም ስምምነት እስኪደረግ ድረስም የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ለሚገኙ በድርቅ የተጎዱ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ ከአለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ለመተባበር ሰራዊቱ ያለውን ቁርጠኝነት አሳውቋል።

አክሎም የብልጽግና መንግስት ረሃብን እንደ ጦር መሳርያ ከመጠቀም እንዲቆጠብ አለማቀፉ ማህበረሰብ ግፊት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/14739/

15/08/2022

Yaasmiin Oromo Waallistuu

Photos from AFTV's post 13/08/2022
13/08/2022

🔥 TEAM NEWS IS IN 🔥

We're unchanged from our victory against Palace! ✅

Profile pictures 13/08/2022
26/07/2022
23/07/2022
21/07/2022

እንዲህ ነን እኛ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹:

አሜሪካ ከተወዳደረችባቸው ውድድሮች ብዛት አንፃር
እኛ አንደኛ ነን ማለት ይቻላል!!

የእስካሁኑ ውጤት ይህንን ይመስላል! በሜዳልያ ሰንጠረዥ
ኢትዮዮጵያ
እስካሁን ባለው ወርቅ - 3 ፤ ብር - 4 ፤ ነሀስ - 1
በድምሩ - 8 ሜዳልያ በማግኘት
ከዩናይትድ ስቴትስ በመቀጠል በ 2ኛ ደረጃ ትገኛለች

እናመሰግናለን 🙏 ውድ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ፥ አትሌቶቻችን

21/07/2022

የኢትዮጵያ ጀግኖች

20/07/2022
20/07/2022
20/07/2022
20/07/2022
Want your business to be the top-listed Grocery Store in Sebeta?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Wolatte Gandda 03
Sebeta