Quality Beauty product

Quality Beauty product

If you want quality beauty product we can talk 0986565838

28/12/2022

Bio 9 is purely herbal oil that is composed of 9 different plant oils which helps grow longer, thicker, faster and healthier hair on the scalp for all hair types.

✅️It stimulates, Nourishes and strengthens hair follicles
✅️Hydrates, conditions and softens for manageable hair.
✅️Prevents split-ends and hair breakage
✅️It aids in the natural production of your scalp oils.
✅️Aids in the irritation and itchiness of your scalp.
Etcare I care You care We care

27/12/2022

➠የቆዳ አልቤንት ክሌይ ማስክ (Albent):-

➤ አልቤንት:- ከሬት እና ከቤንቶናይት ይዘጋጃል።

➥ ሬት በውስጡ :-
👉ከ75 በላይ አክቲቭ ኮምፖውንዶች፣
👉 9 ኢንዛይሞች
👉 6 ቫይታሚን
👉 11 ሚኒራሎችን የያዘ ተክል ነው።

➥ ቤንቶናይት የእሳተ ገሞራ አመድ ሲሆን ሁሉም በሚባል ደረጃ በምድር ላይ ያሉ 50 ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው።

🔑የአልቤንት ጥቅሞች:-

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⏩ ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች፣ የሞቱ የቆዳ ሴሎች፣ ቅባቶች፣ ባክቴሪያ እና ዘይቶች ከቆዳችን ያስወግዳል፤

⏩ የፊት እና የሰውነት ቆዳን ተፈጥሮ ይጠብቃል፤ ባዕድ የሆኑ የቆዳ ጠባሳዎችን (ብጉር) ያስወግዳል፤

⏩ ለመታጠብ እና እግራችንን ለመንከር ያገለግላል፤

⏩ ቆዳችንን የሚተጣጠፍ (እንዳይኮማተር) ያደርጋል፤ እንዲሁም ለስላሳ ያደርገዋል፤

⏩ የኮላጅንን መመረትን እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅን ያቀላጥፋል፤👉 ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን 0986565838

Photos from Quality Beauty product 's post 27/12/2022

🔑 ባዮ 9 (Bio 9) :-

✅ ዘጠኝ (9) ህይወት ካላቸዉ እፅዋቶች የተዘጋጀ፤
✅ ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ የሆነ ንፁህ ተፈጥሮአዊ ዘይት ነዉ።

የባዮ 9 (Bio 9) ግብዓቶች:-

👉የጉሎ ዘይት (Castor Seed Oil)
👉የጥቁር አዝሙድ ዘይት (Black Cumin Seed Oil)
👉የኮኮናት ዘይት (Coconut Oil)
👉የሱፍ ዘይት (Sunflower Seed Oil)
👉ሳማ (Stinging Nettle)
👉ቅርንፉድ (Clove)
👉የአዝመሪኖ ዘይት (Rosemary Oil)
👉የላቬንደር ዘይት (Lavender Oil)
👉የሻይ ዛፍ ዘይት (Tea Tree Oil)

የባዮ 9 (Bio 9) ጥቅሞች፦

➠የፀጉር ፎለኪሎችን ያነቃቃል፣ ያጠነክራል፣ይመግባል።
➠ፀጉራቸንን ማስተዳደር እንዲቻል ሃይድሬት ኮንዲሽንና ልስላሴን ይፈጥራል።
➠የተሰነጠቁ የፀጉር ጫፎችንና የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል።
➠የራስ ቆዳ ተፈጥሮአዊ ዘይት ማምረትን ይረዳል።
➠በራስ ቆዳ ላይ ያለን ማቃጠልና ማሳከክን ያስወግዳል።
➠ፎረፎርን ያስወግዳል፤ ይከላከላል።👉 ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን 0986565838

26/12/2022
26/12/2022

እንዃን ወደቻናላችን በሰላም መጡ ሙሉ ለሙሉ ተፈጥሮአዊ ምርቶችን በአሉበት እናቀርባለን

Telephone

Website