Dibora Getachew
Glorifying Jesus is priceless
Thank u Jesus for ur wonderful spirit !!!! ❤️❤️❤️
It is a great happenings in a life to meet such a
wonderful woman of God
Bethelhem wolde
• I love you so much❤️❤️❤️
👉 https://www.youtube.com/watch?v=pRyoYkYXuFI
ተለቋል
Released
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ይመልከቱ👆
New Gospel Song
Dibora Getachew | ዲቦራ ጌታቸው
ከጎኔ አግኝቼሀለሁ
“እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።”
— መዝሙር 34፥1
Song written by Dibora Getachew
Music Arrangment -
Mixing - Nitsuh yilma
Lead Guitar - Abenezer Dawit
Saxophone- Samson Workineh
Background Vocal -
Corner Stone Studio
COMING SOON
New Gospel Song
“እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።”
— መዝሙር 34፥1
ከጎኔ አግኝቼሀለሁ
https://youtube.com/channel/UC6yHHOx__WvXxJflcISWsCw
Abet Fikreh senetun tadege
Ketefanebet eyefelege
Kenaderegen keshekemachen
Tsega bayredan teften nebern
Temareke befekere
Amelkehalew wedeke fiteh 🥰🥰😘😘❤️❤️
First Lady Zinash Tayachew’s album release
ካንቺ ጌታን ማምለክና መውደድ ተምሬአለሁ
❤️❤️
መዝሙረ ዳዊት 42
1፤ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥
አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።
concert
Glorious time 😇😊
Isaiah 9
6 For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counseller, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.
I love u Azebye!!
“እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።”
— ዘፍጥረት 1፥3
“And God said, Let there be light: and there was light.”
— Genesis 1:3 (KJV)
“ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።”
— ኤፌሶን 6፥13
“Wherefore take unto you the whole armour of God, that ye may be able to withstand in the evil day, and having done all, to stand.”
— Ephesians 6:13 (KJV)
“እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።”
— መክብብ 9፥11
“I returned, and saw under the sun, that the race is not to the swift, nor the battle to the strong, neither yet bread to the wise, nor yet riches to men of understanding, nor yet favour to men of skill; but time and chance happeneth to them all.”
— Ecclesiastes 9:11 (KJV)
መዝሙር 124
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
⁸ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።
“የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።”
— መዝሙር 36፥9
“For with thee is the fountain of life: in thy light shall we see light.”
— Psalms 36:9 (KJV)
መዝ ዳዊት 69፥30የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አመሰግናለሁ፥
በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
ሀልዬ የኔ ውዷ ጓደኛዬ፣ ይህንን እጅግ ድንቅ በመንፈሳዊ ቅኔ የተሞላ ዝማሬ ዘምረሽ ከሰማይ ጋር ስላገናኘሽን እናመሰግናለን። ሁላችሁም ሰምታችሁ ተባረኩበት!!!
Haleluya Kifle - Keailaf Yemeretkuh | ከአእላፍ የመረጥኩህ - ሃሌሉያ ክፍሌ (New Gospel Song 2021) "ውዴ...ከእልፍ የተመረጠ ነው።" መኃልይ 5:10“My lover is...outstanding among ten thousand.” Song 5:10 ከአእላፍ የመረጥኩህከብዙዎች የወደድኩህበፍቅርህ የተረታሁልህበልቤ ላይ ያነገስኩህበቁልምጫ የምትጠራ...
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
— ራእይ 5፥9-10
Revelation 5 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ And they sung a new song, saying, Thou art worthy to take the book, and to open the seals thereof: for thou wast slain, and hast redeemed us to God by thy blood out of every kindred, and tongue, and people, and nation;
¹⁰ And hast made us unto our God kings and priests: and we shall reign on the earth.
#ተለቀቀ
#ድንቅ #ዝማሬ
ሁላችሁም ሰምታችሁ ተባረኩበት
Jerriyeee betam des blongal....betam nw yewededkut❤❤❤❤
&
የተሰጠኝ ስም | YETESETEGN SEM | ኢየሩሳሌም አለልኝ | EYERUSALEM ALELIGN | NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021 This is the official Youtube Channel of Singer Eyerusalem AlelignConnect Us on Facebook https://www.facebook.com/teyerus.alelegn
#እንኳን #ለትንሳኤ #በአል #በሰላም #አደረሳችሁ
👉የYOUTUBE ሊንኩን በመጫን ሙሉ መዝሙሩን ሰምታችሁ ተባረኩበት።
👉👉https://youtu.be/feLp7_RrDQY
👉SHARE & SUBSCRIBE
የምናመልከው ሞቶ የቀረ ሳይሆን ከሙታን የተነሳ በአብ ቀኝ ያረገ ጌታ ነው።
ስለ ኢየሱስ ትንሳኤ ልዩ የትንሳኤ መዝሙር
#ተነሥተሀል
በዘማሪት ዲቦራ ጌታቸው
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”
— ማቴዎስ 28፥6
"... ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። " ሉቃ 24 ፣ 5
ተነስተሃል! - ልዩ የፋሲካ መዝሙር ከዲቦራ ጌታቸው። በመዝሙሩ ቪዲዮ ከተባረኩ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ ሼር ማድረግ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። ተባረኩ
https://www.youtube.com/watch?v=feLp7_RrDQY
TENESTEHAL - Dibora Getachew | ተነሥተሀል - ዲቦራ ጌታቸው (ድንቅ የትንሳኤ መዝሙር) ተነሥተሀልከአርያም የመጣህ ከአብ የተላከውህይወት ማንነትህ ትንሳኤ ስምህ ነውሞትን የሚገድል ታላቅ ሀይል ይዘሀል ጨለማ ሊየጠፋህ ከቶ መች ችሏል(አዝ.) ተነስተሀል ኢየሱስ በዚያ የለህ....
#ተለቀቀ
#ድንቅ #የትንሳኤ #መዝሙር
#ተነሥተሀል
ዘማሪት ዲቦራ ጌታቸው
share & subscribe
https://youtu.be/feLp7_RrDQY
TENESTEHAL - Dibora Getachew | ተነሥተሀል - ዲቦራ ጌታቸው (ድንቅ የትንሳኤ መዝሙር) ተነሥተሀልከአርያም የመጣህ ከአብ የተላከውህይወት ማንነትህ ትንሳኤ ስምህ ነውሞትን የሚገድል ታላቅ ሀይል ይዘሀል ጨለማ ሊየጠፋህ ከቶ መች ችሏል(አዝ.) ተነስተሀል ኢየሱስ በዚያ የለህ....
soon
#ተነሥተሀል
ልዩ የትንሳኤ መዝሙር በቅርብ ቀን
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”
— ማቴዎስ 28፥6
Share & Subscribe
👇👇
https://m.youtube.com/channel/UC6yHHOx__WvXxJflcISWsCw
“ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና ”
— 2ኛ ቆሮ 5፥6-7
“(For we walk by faith, not by sight:)”
— 2 Corinthians 5:7 (KJV)
መንፈስ ቅዱስ የህይወታችን ብርሀን ነው
HOLY SPIRIT IS THE LIGHT OF OF OUR LIFE!!
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
John 1 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ In him was life; and the life was the light of men.
⁵ And the light shineth in darkness; and the darkness comprehended it not.
“But we have this treasure in earthen vessels, that the excellency of the power may be of God, and not of us.”
— 2 Corinthians 4:7 (KJV)
In every seed their is a potential to be a tree,in every egg their is a potential to be a nestling & in everyman their is a potential to be someone.
I heard of a saying "Anything that breaks an egg from the outside will result to death, but anything that breaks the egg from the inside will result to life"
Every christian life is a resemblance of an egg. An egg is an oval shapped shell which contains a miraculous life content in it...after some days that oval shell is broken into pieces & a well designed beautiful creature will arise from within...
The same like, God has treasured his glory & his power in this earthly vessels which is us. But for the manifestation of this treasure, we need to break from within not from the outside....
If we are influenced by the power of this world & its systems we will fall down into its traps & our life will result to death.
But if our day today activity is derived by the spirit of God from within our spirit, a spring of life will flow like a fountain & every path of our life will be filled with success & we will reach our destiny accomplishing the will of God.
Last word :
be under the influence of the holyspirit from within not by the world from the outside!!!
ሊሊዬ በጣም ወድሻለው
ኢየሱስ ውብ ነህ By Kalkidan Tilahun ( Lily) Published April 9 ,2021ኢየሱስ ውብ ነህ By Kalkidan Tilahun ( Lily)Music produced by- Dawit Getachew Mixing and mastering- Dawit G...
#ተለቀቀ
#ድንቅ #መዝሙር
ውዴ ሆይ/wede hoy
“ምስጋናና ውበት በፊቱ፥ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።”
— መዝሙር 96፥6
የዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን መዝሙሩን ሰምተው ይባረኩበት
👉 &
Dibora Getachew - ውዴ ሆይ/ Wede hoy ውዴ ሆይ ተመስገን እላለው ውዴ ሆይ ተባረክ እላለው x2 ሁልጊዜ ፊትህን እያየውንጉስ በውበትህ ውዴ ውዴ እያልህዙፋንህን ጥለህ መንደሬ ተገኘህበቤቴ ዝማሬ ብዙ እልልታ ሆነየደስታዎች አው.....
My new song coming soon!!
Subscribe to my YouTube channel
https://www.youtube.com/channel/UC6yHHOx__WvXxJflcISWsCw
This is my new YouTube channel link
Share & subscribe
👇👇
https://www.youtube.com/channel/UC6yHHOx__WvXxJflcISWsCw
Dibora Getachew - YouTube My channel is created to worship God and to impact the world with the presence of God through a worship movement.for all of you who are new to my channel, do...
Fenan BEfkadu - ውሰደዉ | Wusedew የዮሐንስ ራእይ 059-10 መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን .....
መዝሙር 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።
² እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።