Ethio news today

Ethio news today

dt is online Shop every body can order what he/she want .

02/12/2021

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ አባላት በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና የሚቃወም መርሀ ግብር እያካሄዱ ነው።

መርሃ ግብሩ በኢትዮጵያ ላይ የሚካሄደው ጣልቃ ገብነት ”ይብቃ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡

በዩኒቨርሲቲው ቅጽር ግቢ የሚከናወነው መርሀ ግብር እንደተጠናቀቀ አባላቱ በአሜሪካ ኤምባሲ በር ላይ በመገኘት ተቃውሟቸውን እንደሚያሰሙ ተገልጿል፡

28/10/2021

Abelale xelahu

Telephone

Website