Nubia furniture

Nubia furniture

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nubia furniture, Furniture, .

20/04/2023
Photos from Nubia furniture's post 06/04/2023
24/12/2022

Pyramids of Meroë, Sudan. Built 3000 years ago.
See more: themindcircle.com/africas-iconic-architecture/

📷

17/10/2022

"Cut It Out" - a powerful illustration by [IG] to show support for Iranian women.

08/10/2022

አለማወቅን የመሰለ ሰላም የለም ።

28/09/2022

🍂🌾🍂It’s now week 120 of the !⁣⁣⁣⁣

We hope you will join us to connect with new artists and get inspired to refinish and style your furniture in unique ways!⁣⁣⁣⁣

Here’s how to join!⁣⁣⁣⁣

🎨 1. Follow Our Hosts:⁣⁣⁣⁣
⁣⁣⁣⁣⁣⁣⁣⁣⁣
picks



And Guest hosts:




round




🎨 2. Follow the hashtag ⁣⁣⁣⁣

🎨 3. Follow the accounts under the hashtag you find inspiring!⁣⁣⁣⁣

🎨 4. DM a permanent host to join the tour and start connecting with new friends!⁣⁣⁣⁣

The will run every Monday at 12 noon EST through Wednesday at 12 noon EST.⁣⁣⁣⁣

Photos from Nubia furniture's post 03/08/2022

ኑቢያ ፈርኒቸር የመቃ ነጆ የጥበብ ትሩፋት መቃ ነጆ (ምእራብ ወለጋ አሶሳ ደምቢደሎ መገንጠያ ላይ ትገኝ የነበረች የጥበብ ቦታ ነች ዛሬ እድሜ ለሀገር ወዳዱ የኦሮሚያ መንግስት እንደነ ጎበድራ (አክሱም) ተርሴስ(አፋር ዘይላ) ፑንት (መቋደሻ ሞቃዲሾ ) ሊሙ እናሪያ(ጎማ) አድመሀመዳይ(አስገደ ፀምበላ) ጥበቧ ጥበቧ እየከሰመ ያለች መንደር ነች "ወርቅ የዘጋ ሳጥን"

Photos from Nubia furniture's post 03/08/2022

የመቃ ነጆ*ጥበብ ትሩፋት። መቃ ነጆ( ምእራብ ወለጋ አሶሳ መገንጠያ ላይ የምትገኝ የእደጥበብ ቦታ የነበረች ስፍራ)

Photos from Nubia furniture's post 03/08/2022

ባለፈው ትውልድ ስራ የሚኩራራ መሪ እና ህዝብ የከሸፈ ትውልድ ብቻ ነው። ያለፈውን ትውልድ ታሪክ እንደመነሻ አድርጎ ነገር ግን ከዛ በላይ ለመስራት የሚፈልግ ትውልድ ግን ባለፈው ብቻ አይኮራም በራሱም ይኮራል። "አባት ለገሰ ዜናዊ ከመከሩን በጥቂቱ ።

30/07/2022

በዘመናችን ውጤታማ እንሆናለን ብለው እየኖሩት ያለው ህይወት ለሰው ለድርጅት ማሽቃበጥ። እውነት ነው ገንዘብ ስልጣን ይገኝ ይሆናል ትልቁ ጥያቄ ሙሉ ደስታንና የተረጋጋ ህይወትን ይሰጣል ዎይ?

Photos from Nubia furniture's post 28/05/2022

ጥሩ ነው ወጣት መሆን ገንዘብ ባይኖርህ፤ ጤና ይኖርሃል ። መልክ ባይናኖርህም፤ አንጎል ይኖርሃል ። ።እውቀት ባይኖርህም፤ ጉራ ይኖርሃል። ደስታ ባይኖርህም፤ ንዴት ይኖርሃል ። መሪ ባይኖርህ፤ ህሊና ይኖርሃል። መጨነቅ ቢበዛብህ ፤ሪቮልሽን ታስነሳለህ። መኖር ቢያስጠላህ፤ ራስህን ትገላለህ። ሰው ባያውቅህም ቅሉ ታሪክ ይኖርሃል። ወጣት ነህና ( ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ) እንኳን አደረሰን

Photos from Nubia furniture's post 28/05/2022

የትላንት ሙገሳ ለዛሬ ሀሜት አይመችም ይሉ ነበር

Photos from Nubia furniture's post 10/04/2022

እግዚአብሔር አምላክም በምስራቅ በኤደን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው ( ዘፍጥረት ) "ስፍራውም የጥበበኛው ኑቢያዊው ሄኖክ ርስት ነው። ። ኑቢያ በውጭ ምጣኔ ሀብት እና በመንግስት ጭራ ላይ የተንጠለጠለውን ዘርፍ በሀገር በወንዛችን ላይ መፍጠር መስራት እንደሚቻል ያሳየ የጥበብ ማእከል ነው ።" የሁለተኛውም ወንዝ ስም ጊዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን (የኑቢያን ) ምድር ሁሉ ይከባል (ዘፍጥረት )

Telephone

Website