Hawassa Ephrata Congregation

Hawassa Ephrata Congregation

Hawassa ephrata congregation has founded on 1997e.c it's objective is to address the world in Gospel

03/05/2024

ውድ የኤፍራታ ማ/ም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

05/01/2024

ውድ የኤፍራታ ማ/ም ምዕመናን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህን በዓል ስናከብር እንደ ክርስቲያን ልናስብ የሚገባው ነገር በዚህ ሁናቴ
፩ የማይቻለው የታቻለበት
፪ የማይሆነው የሆነበት
፫ የማይደረገው የተደረገበት
፬ የከበረው የተዋረደበት
፭ የነገሰው የተናቀበት
፮ አምላክ ሰው የሆነበት
፯ ከፍ ያለው ዝቅ ያለበት ነው።
ይህ ሁሉ እኛ ከገባንበት የሀጢያት ባርነት በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው እንድንጸድቅ ነው። አሜን!!!
ይህን በማስመልከት በኤፍራታ ማ/ም መደበኛ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ በመደበኛ ፕሮግራም ከማለዳው 3:00 ጀምሮ ልዩ የልደት መታሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። እርሶም በዚህ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችን ነው።
መልካም የልደት በዓል!!!🎄🎄🎄🎄

Photos from The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus's post 05/12/2023
03/11/2023

የአክብሮት ግብዣችን ነው!!

15/10/2023

Sunday Service in Ephrata Congregation

13/10/2023

አይቀርም

07/09/2023

📅🕕⓶Ⓞ⓵⓺🌻🌻🌻

04/08/2023

ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
''1 መቶ ብሬ ለህንፃዬ''

24/07/2023
15/06/2023

Don't forget

22/05/2023

እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!!

Photos from Hawassa Ephrata Congregation's post 27/04/2023

"30 Favour [is] deceitful, and beauty [is] vain: [but] a woman [that] feareth the LORD, she shall be praised."
(Proverbs 31:30)

Photos from Hawassa Ephrata Congregation's post 24/04/2023

"children [are] an heritage of the LORD."
(Psalms 127:3)

Photos from Hawassa Ephrata Congregation's post 17/10/2022

Future our worship zone building

Telephone

Website