Hawassa University, School of Public Health
School of public Health
መዝሙረ ዳዊት 145፡3-6 -
"እግዚአብሔር ታላቅ ምስጋናውም ይገባዋል በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነው የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸውና እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ክብርና ግርማ በፊቱ ኃይልና ክብር በመቅደሱ ውስጥ ናቸው"
Dear all applicats of all MPH tracks,
Please follow the following link
https://www.facebook.com/100064777722828/posts/705021208333797/?mibextid=K8Wfd2
ማስታወቂያ ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ተመዝጋቢዎች
*********//*********
መስከረም 11 ቀን 2016 ዓም
በዘንድሮ የትምህርት ዘመን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገባችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሂደት እንድታሟሉ እናሳስባለን::
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*************
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: [email protected]
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
some of the SOPH staff
We are happy to tell you that EFELTP has got international accreditation. For these success eight University Schools/departments including Hawassa University, School of Public Health has played great role and certificate of acknowledgement is provided by state minister, Dr. Dereje. Congratulations to all of us!
ማስታወቂያ
**********
ለ2015 ዓ.ም የድህረ ምረቃ (ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ) ፕሮግራም አመልካቾች በሙሉ
ለ2015 ዓ.ም የድህረ ምረቃ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (August 29,2022) ሲሆን የመፈተኛ ሰዓትና ቦታ ፕሮግራሙ በሚሰጥበት ካምፓስ በሚገኙ ት/ክፍሎችና ት/ቤቶች የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰብያ፡-ተፈታኞች ለፈተና በሚቀርቡበት ሰዓት ማንነታቸውን የሚገልጽ የመታወቂያ ደብተር መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Registration time is extended
ማስታወቂያ
**********
የ2015 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ፕግራሞች (2ኛ ዲግሪ እና 3ኛ ዲግሪ) የማመልከቻ ጊዜ እስከ ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬ/አ/ጉ/ዳ
Good News to those who are interested to Study MPH in the school of Publuic health, Hawassa University
It is know that we announced the application of GP( Masters and PhD) programs for the year 2015 E.C. This year we are accepting application using both online portal application and by applying directly to Registrar office as per the applicant interest.
Congratulations to Dr. Alemselam. She has successfully completed and graduated with PhD in Public Health. Congratulations to the all staff of the public health.
Unexpected news!
ማስታወቂያ ለ2014 ዓ. ም እጩ ተመራቂዎች በሙሉ
===============================
የ2014 ዓም የተማሪዎች ምረቃ ቀን ከሰኔ 18, 2014 ዓ. ም ወደ ሰኔ 25, 2014 ዓ. ም የተቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Orientation for PhD students on Thrusday afternoon at 3:00
Dear all First year regular MPH students (2014 entry),
Class has already started.
Don't miss it.
Weekend MPH class will start on saturday (30/10/21)
All, selected applicants of 2014 E. C for all MPH track speciality (Masters of Public Health in General, in Epidemiology, in Reproductive Health or in Hospital administration) both in regular and weekend program, you are asked to go to School of graduate studies of hawassa University and take acceptance letter to be registered as per schedule of registrar.
15/09/2021
ቀን 24/12/13 ዓ.ም
#ማስታወቂያ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም አዳዲስ በሚከፈቱ እና በነባር ፕሮግራሞችና በመደበኛዉ መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለዉ/ያላት
ለሶስተኛ ዲግሪ አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ድግሪ ያለዉ/ያላት
አግባብነት ካላቸዉ ተቋማት 3 የድጋፍ ደብዳቤዎች ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ዩኒቨርሲቲዉ የሚያወጣዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል
ቀደም ሲል ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕት ማስላክ የሚችል/የምትችል
አግባብነት ካላቸዉ ተቋማት የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
#ማሳሰቢያ፡-
ምዝገባው የሚከናወነው በኦላይን ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
አመልካቾች ከነሐሴ 24 /2013 - መስከረም 06/2014 ዓ.ም የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.hu.edu.et) አካውንት በመፍጠር አስፈላጊዎችን መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ ማለትም ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች 250 ብር ለሶስተኛ ዲግሪ አመልካቾች 1000 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።
ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም እና ሌሎች መረጃዎችን በማከልና በማማያዝ ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
የመግቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾ ከተማሩበት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕታቸዉ ወደ ዩንቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ማስላክ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በምዝገባ ወቅት ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ካልደረሰ መመዝገብ አይችሉም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን መስከረም 14/ 2014 ዓ.ም በየኮሌጆቹ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ የትምህርት መስኮቹን ዝርዝር ከዩኒቨርሲቲዉ Facebooks ፣ Telegram ፣ የድረ-ገጽና ከማስታወቂያ ሰሌዳዎች መመልከት ይቻላል፡፡
በመደበኛ ፕሮግራም በመንግስት ተቋማት እስፖነሰር የሚደረግ አመልካች የትምህርት ወጪው ዩኒቨርስቲው በሚጠይቀው የክፍያ መጠን መሰረት በየሴሚስተሩ በምዝገባ ወቅት ክፈያው መፈጸም ይኖርበታል።
የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ የሚከፈቱና የሚሰጡ የሁለተኛ እና ሶሰተኛ ዲግሪ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች
1.
PhD in Agricultural Economics (Specialization: Agricultural Production and Environmental Economics, Agricultural Marketing and Trade Economics, Natural Resources and Energy Economics)
PhD in Dairy Science and Technology
PhD in Livestock Science and Production (Specialization: Dairy Science and Production, Meat Science and Production, Poultry Science and Production)
MSc in Agricultural Management
2.
PhD in Quantum Optics
Master of Veterinary Science in Clinical Medicine
MSc in Inorganic Chemistry
PhD in Sport Management
PhD in Veterinary Epidemiology
PhD in Applied Microbiology
PhD in Genetics and Genomics
MSc in Biomedical Sciences
MSc in Veterinary Parasitology
MSc in Veterinary Pathology
MSc in Veterinary Public Health
MSc in Athletics Coaching
MSc in Basketball Coaching
MSc in Exercise Physiology
MSc in Sport Management
MSc in Biostatistics
3.
MPH in Health System Management
MSc in Emergency and Critical Care Nursing
MSc in Medical Biochemistry
MSc in Medical Parasitology
MSc in Pediatrics and Child Health Nursing
MSc in Clinical Anesthesia
4.
PhD in Community Development
5.
PhD in Water Resources Engineering and Management (Specialization: Surface Water Hydrology, Ground Water Engineering, Irrigation Engineering and Management, Hydraulic and Hydropower Engineering, Water Supply and Sanitary Engineering)
MSc in Hydrology and Water Resources Engineering
MSc in Process Engineering
MSc in Urban Planning and Development
MSc in Water Supply and Environmental Engineering
6.
PhD in Applied Linguistics and Communication
MA in Counselling Psychology
MA in Educational Assessment and Evaluation
7.
MA in Special Needs and Inclusive Education
8.
PhD in Forest Ecology and Silviculture
PhD in Forest Management
PhD in Wildlife Ecology (Specialization: Ornithology, Mammalogy)
Today(24/12/2013 E. C), more than 520 Applicants took entrance exam to study different track of Masters of Public Health at the School of Public Health, Hawassa University
School of Public Health at the College of Medicine and Health Science, Hawassa University
Habtamu Beyene's Dissertation defense
The first PhD dissertation defense by independent School curriculum despite many PhD dissertation defense by joint curriculum