Office of South Ethiopia Grand Renaissance Dam

Office of South Ethiopia Grand Renaissance Dam

GERD project is constructed in Ethiopia with full participation of all Ethiopians. The project is win-win development project to Nile Basin Countries.

All Ethiopians participate to finish the dam!!!

28/08/2024
Photos from Abiy Ahmed Ali's post 28/08/2024
Photos from Grand Ethiopian Renaissance Dam's post 28/08/2024
Photos from Ethiopian Diaspora Service's post 29/06/2024
28/06/2024

ባለፉት 11 ወራት ለዓባይ ግድብ ከአንድ ቢሊዮን 320 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በበጀት ዓመቱ ባለፉት 11 ወራት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን 320 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ለግድቡ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ አንስቶ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 19 ቢሊዮን 551 ሚሊዮን 206 ሺህ 518 ብር ተሰብስቧል፡፡

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በበጀት ዓመቱ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከኅብረተሰብ ተሳትፎ አንድ ቢሊዮን 320 ሚሊየን 870 ሺህ 918 ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡

በበጀት ዓመቱ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ባለፉት 11 ወራት አንድ ቢሊየን 320 ሚሊዮን 870 ሺህ 918 ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 66 በመቶ ማሳካት መቻሉን ጽሕፈት ቤቱ የላከው መግለጫ ያሳያል፡፡

የተሰበሰበው ገንዘብ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ10 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተገልጿል፡፡ ባለፈው ግንቦት ወር ከኅብረተሰብ ተሳትፎ 106 ሚሊዮን 985 ሺህ 373 ብር መሰብሰቡን.......

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን https://press.et/?p=130874

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 08/05/2024
Energy trade tempers Nile water conflict - Nature Water 28/04/2024

Energy trade tempers Nile water conflict - Nature Water Electricity trade between Ethiopia, Sudan and Egypt is proposed as a mechanism for alleviating Nile water disputes. Simulations show potential benefits, including reduced water deficits, lowered emissions and increased financial returns.

Photos from የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት/Ethiopian Metrology Institute's post 21/04/2024
Photos from The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia's post 06/04/2024
Photos from Ethiopian Electric Power-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል's post 02/04/2024

Telephone

Website