Prophetss. desalech teketel

Prophetss. desalech teketel

prophetess desalech teketel Gospel voice The voice of God in the office of the prophets

16/11/2023

አየሱስ ከርስቶስ ታሪክ ሰሙ share like 🌏✝️🙏👏👏👏👏

15/11/2023

Shalom welcome every one prayer time share like🙌👏👏🏳🏳🌹🌹🏳🏳👏👏👏🌼🌼🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🎉🎉🙌👏🏳🌹🌷መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።


³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።

14/11/2023

Shalom welcome every one prayer time share like🙌👏👏🏳🏳🌹🌹🏳🏳👏👏👏🌼🌼🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🎉🎉🙌👏🏳🌹🌷

13/11/2023

Shlomo welcome prayer time share like🙌👏🇪🇹🏳🇪🇷🌹🌷🎉🎇👏👏“ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።”
— መዝሙር 1፥2

11/11/2023

Let's pray together/ኑ አብረን እንፀልይ🙌👏👏🙌🙌🙌ዘፍጥረት 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።


³⁰ ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው።

11/11/2023

🚨በውስጣችሁ ያለው የማገልገል ረሀብ የቀዘቀዘው…👇👇👇👇
1,በፀሎታችሁ ከኢየሱስ ጋር መዋል
ስላቆማችሁ።
2,ትኩረታችሁን ከምታገለግሉት ጌታ
ላይ አንስታችሁ አገልግሎታችሁ ላይ
በማድረጋችሁ።
3,አዋዋላችሁ መንፈሳዊ ነገርን
ስላቀለለባችሁ
4,እለት እለት በመንፈስ መሞላትን ችላ
በማለታችሁ።
5,መንፈሳዊ ረሀባችሁ
ስለተወሰደባችሁ።
6, ቢገባችሁም ባይገባችሁም ከጌታ
ይልቅ ትኩረታችሁን የወሰደ እና ሰፊ
ሰአታችሁን የምትሰጡት ሌላ ጉዳይ
በመኖሩ።

🚨ውዶቼ አስተውሉ በዚህ አለም ጌታን እንደማገልገል የከበረ እና ውድ ነገር የለም!!!
🚨አገልግሎት
✨እድል ነው
✨ክብር ነው
✨ሹመት ነው........……...…▪️•°○.......................
ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1 : 12........…….……▪️•°○.......................

09/11/2023

የቀድሞዉ ዝነኛ ዘፋኝ ሙሉቀን መለሠ

ምርጫዬን ካሳመርኩ ዘመናት አልፎኛል። ብዙ ሠዎች የሚጠይቁኝ ይኼን ነዉ። "ለምን ዘፈን ተዉክ? ያ ሁሉ ነገር እያለህ.. ዝና እያለህ.. ብዙ ጥቅም እያገኘህበት.." አዎ በደመወዝም ቢሆን የኢትዮጲያ ዘፋኞች እኔ ያገኘሁትን ያህል አላገኙም። እኔ ነበርኩ ከፍተኛዉ ተከፋይ....
እና ያ ሁሉ ሆኖ ምን አግኝቶ ነዉ ትሉኝ ይሆናል። ተሳስቼ አይደለም ሞኝ ሆኜ አይደለም። የበለጠ አግኝቼ ነዉ። ያ ብልጫዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። ኢየሱስን ማግኘት ከምንም ነገር በላይ ነዉ!!

ግልባጭ ለTeddy Afro

08/11/2023

“ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራ፥ ከግዞት ቤትም አስቸኰሉት፤ እርሱም ተላጨ፥ ልብሱንም ለወጠ፥ ወደ ፈርዖንም ገባ።”
— ዘፍጥረት 41፥14

07/11/2023

“እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።”
— መዝሙር 32፥2

07/11/2023

ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 7 ተከታታይ ቀናት እግዚአብሄር በህይወታችሁ የዘገዩትን ነገሮች ሁሉ መለኮታዊ ፍጥነት ማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ በእነዚህ 7 ቀናት ውስጥ፣ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እና ለምታገኛቸው ሰዎች ሁሉ በህይወቴ፣ በአገልግሎቴ፣ በንግድ፣ በገንዘብ፣ በገንዘብ፣ በትዳር እና በቤተሰቤ ውስጥ መለኮታዊ ፍጥነት አውጁ።

እንደ እግዚአብሔር ነቢይ፣ ስለዘገዩት ጉዳዮችህ አንድ ቃል አወጣለሁ!
በእነዚህ 7 ቀናት ውስጥ መለኮታዊ ፍጥነት ይኑርዎት።

አሜን በሉ እና ተቀበሉ።

06/11/2023

“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
— ዕብራውያን 1፥2

06/11/2023

✔️እግዚአብሔር እኛ ሳንፈጠር የነበረ
ያለ እኛ መኖር የሚችል አምላክ ነው
✔️እኛ ግን ያለ እርሱ ሕይወት የሌለን ፍጥረት ነን

👉በራሳችን ሐጢአት ምክንያት ከእርሱ ጋር ተጣልተን ከእቅፉ በወጣን ጊዜ
ያለ እኛ መኖር እየቻለ ግን ለኛ መኖር ብሎ መታረቅን ከእኛ ይልቅ ፈለገ።
በግድ "ካልታረቅን!" ብሎ ልጁን አማላጅ አድርጎ ላከልን።

ያለ እርሱ መኖር የማንችለው እኛ ግን ወደ ገዛ መንገዳችን አዘንብለን እየተቅበዘበዝን ነበር።

👉ባንታረቅ የምንጠፋው እኛ
👉"እንታረቅ" ብሎ የለመነን ግን እሱ

👉ከዳንን መንግስተ ሰማይ የምንገባው እኛ
👉ልጁን መስዋዕት ያደረገው እሱ

☑️መትረፋችን አንዳች ላይጨምርለት
☑️መሞታችንም አንዳች ላይቀንስበት ግን ስለወደደን ብቻ የውድ ልጁን ደም አፍስሶ ታረቀን።

ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤

05/11/2023

Shlomo welcome every one share like👏🇪🇹🌷🇪🇷🌹💐🇮🇱🌷🙌🌼🌻“እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።”
— ገላትያ 5፥5

Photos from Prophetss. desalech teketel's post 04/11/2023

I've received 30,000 reactions to my posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉

03/11/2023

11 ኢዮሣፍጥም፡— በእርሱ እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን? አለ። ከእስራኤልም ንጉሥ ባሪያዎች አንዱ፡— በኤልያስ እጅ ላይ ውኃ ያፈስስ የነበረው የሣፋጥ ልጅ ኤልሳዕ እዚህ አለ ብሎ መለሰ።

02/11/2023

Thanks Lord 👏👏👏👏👏👏👌

31/10/2023

Thanks God👏👏👏👏

28/10/2023

I've received 25,000 reactions to my posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉

25/10/2023

“በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም፦ ጽዮን ሆይ፥ አትፍሪ፥ እጆችሽም አይዛሉ።”
— ሶፎንያስ 3፥16

24/10/2023

“ነፍሴ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይላታል፥ በማዳኑም ሐሴት ታደርጋለች።”
— መዝሙር 35፥9

Photos from Prophetss. desalech teketel's post 24/10/2023

ነብይት ሜሮን በሙሉ ጤንነት ወደ ሀገሯ ተመልሳለች። ክብር ለአምላካችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ይሁን። በመላው አለም የምትገኙ ቅዱሳን በፀሎታችሁ፣ በገንዘባችሁ፣ እየደወላችሁ ከጎኗ የነበራችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ....

21/10/2023

“ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።”
— ሉቃስ 18፥42

19/10/2023

ኢያሱ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በሕይወት በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ነበርሁ ሁሉ ከአንተም ጋር እሆናለሁ፤ ከቶ አልጥልህም፤ አልተውህም።
⁶ “ጽና፤ ለቀደሙት አባቶቻቸው እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር እንዲወርሱ፣ ይህን ሕዝብ የምትመራው አንተ ነህና በርታ።
⁷ አይዞህ፤ ብቻ አንተ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ የሰጠህን ትእዛዝ ሁሉ በጥንቃቄ ጠብቅ፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲሳካልህ፣ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
⁸ ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ በውስጡ የተጻፈውን ሁሉ በጥንቃቄ እንድትፈጽመውም ቀንም ሆነ ሌት ከሐሳብህ አትለየው፤ ይህን ካደረግህ ያሰብኸው ይቃናል፤ ይሳካልም፤
⁹ በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”

18/10/2023

በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር።”
— ሉቃስ 2፥26

17/10/2023

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥99 But ye are a chosen generation, a royal priesthood, an holy nation, a peculiar people; that ye should shew forth the praises of him who hath called you out of darkness into his marvellous light:
10 Which in time past were not a people, but are now the people of God: which had not obtained mercy, but now have obtained mercy.

Photos from Prophetss. desalech teketel's post 16/10/2023

ለኢትዮጵያ እናቶቼ ፈጣሪ ያፅናናቹ ሐዘናቹ ሐዘኔ ነዉ😭😭😭

Photos from Prophetss. desalech teketel's post 16/10/2023

ትላንት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የነበረው "መምህሩ" መንፈሳዊ የመዝሙር ድግስ በርካታ ህዝብ የታደመበት ሆኖ አልፏል። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🙏

14/10/2023
13/10/2023

ወንጌልን ይቀጥላል ሼር🇪🇹🇮🇱🇪🇷🙌✨

11/10/2023

Shalom welcome every one share like 🇪🇹🇪🇷🇮🇱🙌🙏✨🌼🌸💮👏💮🌼🌻💐“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31

10/10/2023

...መንፈሳዊ ጥንካሬ

“በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥”
— ኤፌሶን 3:16-17
✍ አንድ ቀን እንቁላል እና ድንች የፈላ ውሃ ውስጥ ይገባሉ። ከቆይታም በኋላ ሲወጡ የሚያስደንቅ ነገር ሆነ ፤ ድንቹ ከፈላ ውሀ ውስጥ ሲወጣ ጥንካሬውን ቀንሶና ለስልሶ ሲወጣ በተቃራኒው ደግሞ እንቁላሉ እጅጉን ጠንክሮ ከፈላው ውሃ ወጣ።

አንድ ሰው ስጋዊ ጥንካሬን ለማግኘት ቀን ከሌት ስፓርት እንደሚሰራው እንዲሁ መንፈሳዊ ጥንካሬን ለማምጣት ብዙ ስራ ይጠበቅብናል።

👉“ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8

!!

✍ሴጣን በጣም ትንሽ የሚባሉ ችግሮች ክርስቲያኖችን የሚጥልበት ዋናው ምክንያት መንፈሳዊ ጥንካሬ ላይ ትኩረት ባለመስጠታቸው ነው።

✍መጠንከር ማለት ስንወለድ ያልነበረን እጅ ይኖረናል ማለት ሳይሆን ስንወለድ የተሰጠንን እጅ በልምምድና የተለያዩ ትናንሽ ነገሮችን በመያዝና በመሸከም ውስጥ የምንደርስበት ደረጃ ነው ፤ ለዚህም ነው ህፃን ልጆች ምንም እንኳ እንደ ማንኛውም ሰው እጅ እና አምስት ጣት ቢኖራቸውም እቃ ከሰጠናቸው ግን መሸከም ስለማይችሉ ያመልጣቸዋል ምክንያቱም የመሸከም አቅም የላቸውም።

💎 ክርስቲያንን ጠንካራ እንዲሆን ከሚረዱት ነገሮች መካከል በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘውን ማንነት መረዳት በዋናነት ትልቁን ድርሻ የሚይዘው ሲሆን 👉ሌላው ጥንካሬ የሚሰጠን ነገር (መከራ ነው)፡፡ የትኛውም መከራ ለእናንተ ወደሚቀጥለው ክብር መሻገሪያ ድልድይ ነው።

“በእነርሱም የነበረ የክርስቶስ መንፈስ፥ ስለ ክርስቶስ መከራ ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ፥ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥11



“ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤”
— ሮሜ 5፥3-4🙏🙏...spiritual strength

"May he give you according to the riches of his glory, that you may be strengthened by the Spirit in your inner body, and that Christ may dwell in your hearts by faith; That your roots and foundations may be established in love.
— Ephesians 3:16-17
✍ One day, eggs and potatoes are put into boiling water. After a while, when they left, a surprising thing happened; When the potato came out of the boiling water, it reduced its strength and when it came out, on the contrary, the egg came out of the boiling water very hard.

Just as one works hard day and night to gain physical strength, so much work is required to gain spiritual strength.

👉 "For it is of little use to train the body for physical things; But godliness is profitable for all things, because there is hope for the present life and the life to come.
— 1 Timothy 4:8

there!!

✍ The main reason why Satan throws so many small problems at Christians is because they don't focus on spiritual strength.

✍ Strengthening does not mean that we will have a hand that we did not have when we were born, but it is the level that we reach in holding and carrying various small things with practice; That's why babies, even though they have hands and five fingers like any other person, if we give them something they can't carry it, they miss it because they don't have the capacity to carry it.

💎 Among the things that help a Christian to be strong, understanding the identity he found in Christ Jesus mainly takes the biggest part, and the other thing that gives us strength is (suffering). Any suffering is a bridge for you to the next glory.

"And the spirit of Christ that was in them, they were investigating in what or how time it indicated, testifying first about the suffering of Christ and the glory that will come after him."
— 1 Peter 1:11

#वर्भे_यटेन्यक्राचहाल_एंज_जी_डेक्षा

"And not only this, but we also boast in our suffering, knowing that tribulation makes patience, and patience makes trial, and trial make hope."
- Romans 5:3-4

09/10/2023

“ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።”
— ዮሐንስ 9፥3

prophetsss desalech Teketel is live! 09/10/2023

Live naw prayer 🙏

prophetsss desalech Teketel is live!

08/10/2023

2 ጢሞቴዎስ
7: መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
8: ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረትን ከመጋቢት 1999 ዓ.ም እስከ ኅዳር 2008 ዓ.ም በዋና ጸሐፊነት የመሩት ቄስ ዓለሙ ሼጣ በዛሬው ዕለት ወደ ሚወዱትና ወዳገለገሉት አምላካቸው ዕቅፍ ተሰብስበዋል።

ኅብረቱን በታማኝነትና በጥበብ በመምራት በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የነበሩት ወንድማችንና አባታችን ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም ድካም በማረፍ ሞቶ ወደ ተቤዣቸው ጌታ ክብር ገብተዋል።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት፣ በወንድማችን፣ በሥራ ባልደረባችንና በአባታችን እረፍት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን እየገለጸ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸውና ለመላው ወንጌላውያን አማኞች መጽናናትን ይመኛል።

Photos from Prophetss. desalech teketel's post 08/10/2023

My blesssd family ❤️😍🌹🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏Thanks God

Videos (show all)

“ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።”  — ዳንኤል 6፥3
“የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ አገልግሎታችንን ለመደገፍ1000352074075 Commercial Bank  0936614056
ታላቁ የእግዚአብሔር ሀይል

Telephone

Website