Pastor Teshale Ketema

Pastor Teshale Ketema

page= በመንፈስ ቅዱስ ሃይል እገዛ ተከታዮቼን መንፈሳዊ አገልግሎት ለመስጣት ነውና ደስታ እንዲትጠቀሙበት በትልቅ ትህትና እጠይቃለሁ።

🔷 Namni nyaatudhan jiraataa: 22/11/2023

🔷 Namni nyaatudhan jiraataa:-

🔷 Namni nyaatudhan jiraataa: 🔷 Namni nyaatudhan jiraataa: 3. Namni nama jiraataa nyaatudha. Yeroo nyaatu lubbuun isaa nyaata hafuuraa qaama isaa keessatti barbaachisa. Yeroo kanatti, namoota hafuuraa qofatu waan inni jedhu hubachuu danda’a jedheen yaada, sababiin isaas waa’ee qaama hafuuraa namoota hafuuraa qofatu hubata...

🔷 ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ 22/11/2023

🔷 ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ 🔶🔷🔶🔷{9}🔶🔷🔶🔷 🔷 ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦3.ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው። ስባል በመንፈሱ በውስጣ አካሉ መንፈሳዊ ምግብ ያስፈልገዋል። በዚህ ነጥብ ላ...

21/11/2023

እግዚአብሔር የሚታወቅበት ዘላለማዊው ባህርይው ቃል ኪዳን በመጠበቁ ነው። በመሆኑ የእርሱ መንፈስና ቃል ከሰው ጋር ኖሮ በሰው መሥራቱ ነው። ለዚህ ነው በነቢዩ ኢሳያስ እንዲህ በማለት የተናገረው። ኢሳ 59፥21 🔥🔥🔥

01/11/2023

www.youtube.com

31/10/2023

ለዘላለማዊ ሕይወትና መንግስት ራሳችሁን አዘጋጁ።

Namni nyaatan jiraata 23/10/2023

Namni nyaatan jiraata ✴️✴️✴️✴️✴️[5]✴️✴️✴️✴️✴️ Fakkeenyi lammii koo "Osoo hin dhukkubatin of eeggadhu" jedhu qaama fooniitiif of eeggannoon godhamuu akka qabu yaadachiisa. Nyaachuu qofa osoo hin taane, nyaachuu filachuuf itti gaafatamummaa fudhachuun, nyaata keenyaaf of eeggannoo go...

ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ 23/10/2023

ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ ✴️✴️✴️✴️✴️[5]✴️✴️✴️✴️✴️ የሀገሬ ሰው "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" የሚለው ምሳሌ ለሥጋዊ አካል ቅድመ ጥንቃቄ ሊደረግ ስለተገባ ማሳሳቢያዎች ናቸው። መመገብ ብቻ ሳይ...

Visit TikTok to discover videos! 23/10/2023

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

Visit TikTok to discover videos! 18/10/2023

እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል።

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

ያድናል – Teleko – ተልዕኮ 16/10/2023

ያድናል – Teleko – ተልዕኮ ‹‹የተከፈተ በር›› የንባብ ከፍል፡- 1ቆሮንቶስ 16 ‹‹ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛል…›› ቁ. 9 በሰው ልጆች የታሪክ ምዕራፍ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሥራ የተቃወሙ ሰዎች እጅግ ብዙ ...

14/10/2023

🍏 ሥራ የኃጢአት ውጤት ነው ወይስ ሥራ ከኃጢአት በፊት ለሰው የተሰጠው ሃላፊነት ነው?
🍏 እናንተ ሳትኑሩ የማይኖር ሥራ መሥራት በረከት ወይስ እርግማን? 👉ሥራ የሚሠራው በትምህርትና በልምድ እንደመሆኑ መጠን የእውቀትና የልምድ ሽግግር ተደርጓል ማለት ነው። 🍊 ሥራን የሚሠራበት እውቀት እንደተቀበልን ሥራንም እንቀበላለን እንዲሁ በማንኖርበት ጊዜ ብቻ የሚንሠራ ሳይሆን እኛ በሌላንም ጊዜ የሚሠራ ሥራ መስራት በረከት ነው።🍏

ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ 14/10/2023

ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ “መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላል፥ መልካምም ሞገስ ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።” ምሳ 22፥1 የድሃ ወንጌላዊው አስገራሚ ታሪክ የሰማሁትና በጽሑፍ የ...

ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ 14/10/2023

በየዕለቱ በትልቅ ትጋትና ልፋት ልታደርጉት የሀብት ልቀት የት እንዲኖርላችሁ ነው?

ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ ወንጌላዊውው ያስቆጠረው ሀብት፦ “መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላል፥ መልካምም ሞገስ ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።” ምሳ 22፥1 የድሃ ወንጌላዊው አስገራሚ ታሪክ የሰማሁትና በጽሑፍ የ...

09/10/2023

እኔ ሰው ነኝ።
ዘፍ 1፥26-27
የሰው ማንነት የተወለደበት ቦታ አይደለም።
የሰው ማንነት ከተወለደ በኋላ የተማረው ቋንቋ አይደለም።
የሰው ማንነት ከተወለደ በኋላ ያገኘው፣ የተማረው ነገር አይደለም።
እነዚህ ሁሉ ለሰው እንደተሰጠው ስም ስያሜ አንዱን ከሌላው የሚንለይበት ምልክት ብቻ ሲሆን የሰው ማንነት በእግዚአብሔር የተፈጠረ ክቡር ዘሩም ሰው ነው። በእግዚአብሔር አምሳልና ምሳሌ የተፈጠረ በኤደን ገነት በተገኘ አፈር የተሠራ እስትንፋስ እግዚአብሔር ተቀብሎ ህያው ነፍስ ያለው ነው።
👉 ሰው ዘሩ ማን ነው?
👉 ሰው የዘሩ ስም ማን ነው?
👉 ሰው ከትንሳኤ በኋለ በማን ዘር ይመደባል?
✍️ ሞግቱኝ።

08/10/2023
03/10/2023

የኮልፌ ገነት ቤተክርስቲያን ጥሪ
እባክዎ መልዕክቱን ሼር ያድርጉ

🔥 Namoota nama nyaatu jiraattota: 25/09/2023

🔥 Namoota nama nyaatu jiraattota: 🔥 Namoota nama nyaatu jiraattota: ✴️✴️✴️✴️✴️✴️{2}✴️✴️✴️✴️✴️✴️ Ilma namaa uumamtoota biroo irraa kan adda godhu eenyummaa fi kaayyoo itti uumameef. Namni bifaafi bifa Waaqayyootiin kan uumame yoo ta’u, hundee kanaan nama malee kan uumame hin jiru. ...

🔥ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ 25/09/2023

🔥ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦

🔥ሰው ተመጋቢ ነዋሪ ነው፦ 🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑🎑✴️✴️✴️✴️✴️✴️{2}✴️✴️✴️✴️✴️✴️ የሰው ልጅን ከሌሎች ፍጡራን የተለየ ያደረገው የተሠራበት ማንነትና የተፈጠረበት ዓላማ ነው። ሰው የተፈጠ....

24/09/2023

"እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም!"

"ሁላችንም ዘር አለን፡፡ ዘሩ ግን እኛ አይደለንም! እኛ ሰዎች ነን፡፡ ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡ መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡ በሕንድ 2032 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ በቻይና 499 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ ምነው እኛ (ሰማኒያዋን) መሸከም አቃተን?ተራ በተራ መግዛታችንን ለበላይነት ተጠቀምንበት? ማንም ከማንም ጋር የሰውነት ጥል ሊኖረው አይችልም የዕውቀት ጥል እንጂ፡፡ ገና ስንወለድ ዘር ምን ይሁን ቋንቋ ምን ይሁን የምናውቀው ነገር አልነበረም፡፡ የዕውቀት ጥል ደግሞ በጠረጴዛ ዙሪያ እንጂ በጦር ሜዳ አይፈታም፡፡ ምክንያቱም ይቅርታ እንጂ በቀል ታሪክን አያርምምና፡፡ ቋንቋ የሚባልን ነገር ከመካከላችን አውጥተን ማሰብ ብንጀምር ዘረኝነት ሃሳብ ላይ እንጂ ደም ላይ እንደሌለ እንረዳለን፡፡ እየጨፈርን የናድነውን ቤትእያለቀስን አንሠራውም፡፡ ሁልጊዜ ጥፋት ካደረስን በኀላ እንዳጠፋን ምንረዳ ከሆነ ዞሮ መልሶ አለማወቅ ይሆንብናል፡፡ በመቻቻል ሳይሆን በፍቅር እንኑር መቻቻል አንድ ቀን ያሰለቸናል፡፡ ታገስኩህ ቻልኩህን ያመጣል፡፡ ፍቅር ግን እስከዖሜጋ ይሸከማል፡፡ ከሰውነት በላይ ምን ማንነት ኖሮ፤ የሁሉም መገኛ ያው አዳም ነው ዞሮ፤ የማይሻር ሽረን አይሆኑሽ ሆነናል፤ የማይድን ስናክም የማይሞት ገለናል፡፡አትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂ ናት! እንወዳድ በፍቅር እንኑር፡፡"

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

💎👉 በመንፈሳዊ ስም ኢመንፈሳዊ ድርጊት ላለቸው፣ ያለቸው፦ 22/09/2023

💎👉 በመንፈሳዊ ስም ኢመንፈሳዊ ድርጊት ላለቸው፣ ያለቸው፦ በዚህ ዘመን በተላይ "የነቢይነትን" ስም በራሳቸው ለራሳቸው የሰጡ የሰነፎችን ፈቃድ በማገልገል ታላቅ የሆኑ የመሰላቸውና በመስበኩ ላይ የተሰነደሩ። እግዚአብሔርን እንደ እነርሱ የሰው.....

Mercy Media- ሜርሲ ሚዲያ - YouTube 12/09/2023

https://www.youtube.com/-

Mercy Media- ሜርሲ ሚዲያ - YouTube በሜርሲ ሚዲያ- ያለው መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚቀርቡት 1. Youtube ትምህርቶችን፣ መልዕክቶችን፣ 2. Tiktok 3. Facebook 4. Telegram በሥነ-ጽሑፍና በፊልም እየቀረበ ነው። አገልግሎቱ ስብከቶችን፣ ትምህ.....

Mercy Media- ሜርሲ ሚዲያ - YouTube 11/09/2023

በጌታ ኢየሱስ የከበረችሁና እጅግ የተወደዳችሁ "የMercy Media-ሜርሲ ሚዲያ" መንፈሳዊ አገልግሎት ይመክራል፣ ያስተምራል፣ ያንጻል ብላችሁ ከአመነችሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ በዩቱብ እንድትአድርጉ በእግዚአብሔር ፍቅር ትጠየቀላችሁ።

Mercy Media- ሜርሲ ሚዲያ - YouTube በሜርሲ ሚዲያ- ያለው መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚቀርቡት 1. Youtube ትምህርቶችን፣ መልዕክቶችን፣ 2. Tiktok 3. Facebook 4. Telegram በሥነ-ጽሑፍና በፊልም እየቀረበ ነው። አገልግሎቱ ስብከቶችን፣ ትምህ.....

09/09/2023

Access Denied

Videos (show all)

ለዘላለማዊ ሕይወትና መንግስት ራሳችሁን አዘጋጁ።

Telephone

Website