Ahmed E.Abdella
American
Meqem abitto yaanam tannah sahlih takku duddamaay, lakiin kaxxa qaxa le.
"Takkel caxxi bagul tableenim :-
"Satqa telleeh, edde takme lakqo alle waytek ta maaqo naharal elle koh amrisen maaqo" yaanama!
Tah qimboh adda Naples deqsitta baaxol qimbisseeh, sarrak away mango baxooxal abak geytiman.
Faxe num elle yamaate kaffey bunaytu kee maaqo baxa elle xagal isih faxam amrissa haa wak tonnah yakmem sinni marihim naharal elle amrisah caba.
Tokkeek yakmem sinni maray caafatal xiina yamaate waqdi "naharal elle meklimte maaqo / buni maay yani axcuk yamaate!
Arac le mari yeey amaa caxxak bagul table maaqo/ maqubitte tan keenik iyyan.
Tah baxsa le gurral takke meqem abittoy 3 mara ruffa hayta.
1. Tu le numuy meqe gurral yaceem faxa rufto kee aamanti luk tu sinni marah elle yacee gita!
2. Yakmem sinniih yaaqubem sinni maray kallacih gitittel gaba ruubekal sharafit elle waddiman gita!
3. Arac le maray tellemmo abbaasitak kasaarat culekal meqem abittot gaba assagalluk culenta geya!
Meqem yucsubeenik elle akke wayta gurra matan!
የቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ሙስሊሞች መብት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የዞኑ መጅሊስ በደብዳቤ ባቀረበው ሪፖርት ገለፀ
ዛውያ ቲቪ: እሁድ መጋቢት 15/2016
የዞኑ መጅሊስ በደብዳቤ ያቀረበው ሪፖርት ይህንን ይመስላል
———————————————
ለቤ/ጉ/ክ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት
አሶሳ
ጉዳዩ፥ ሪፖርት ስለማቅረብ ይሆናል።
በርእሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ላይ ከፍተኛ የሆነ እስላም ጠል አካሄድ በተጠና እና በተደራጀ መልኩ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም ማሳያ፦
1 በወረዳው ዋና ከተማ ቁጥር 2 ቀበሌየሚገኘውን ለ40 ዓመታት ሃሪማ ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን የሸኽ ዑመር አህመድ መስጅድ ለቤተክርስቲያን እና ለማህበራት (ለማዘጋጃ ሰራተኞች እና አመራሮች) በመምራት መስጅዱ እንዲፈርስ የተወሰነ በመሆኑ እና መስጅዱን ለሚያፈርሱ ግብረሃይል 225,000 ( ሁለትመቶ ሃያ አምስት ሽ) ብር የወረዳው መጅሊስ እንዲከፍል በመወሰኑ መስጅዱ የፈረሰ ቢሆንም የአካባቢው ወጣቶች እና ማህበረሰብ መልሰው በመገንባታቸው የመጅሊሱ አመራሮች ምንም በማያውቁበት ለስድስት ወር እስራት እና 150,000 ( አንድ መቶ አምሳ ሺ) ብር ቅጣት የተወሰነ እና አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ በመሆኑ
2 ጉብላክ ቀበሌ የሚገኘው መስጅድከ1990 ዓል ጀምሮ ሲያገለግል የነበረውን መስጅድ በማን አለብኝነት ምንም ተከራካሪ በሌለበትበፍርድ ቤት ለግለሰብ የተወሰነ መሆኑ
3 ማንቡክ ቀበሌ ምስረታ(በተለምዶ ኳስ ሜዳ የሚገኘው መስጅድ) አቃጥለው ቦታውን ለቤተክርስቲያን በመስጠት የተሰሰራበት መሆኑ
4 ጅምቲያ ቀበሌ የሚገኘው መስጅድ ተሰርቶ እንዳበቃ ብዙም ሳይቆይ በቀን 25/04/2016 የተቃጠለ መሆኑ።
5 ጃባ ቀበሌ የሚገኙ 4 መስጅዶች ከነሙሉ ንብረታቸው የወደሙ መሆናቸው
6 ባምባጅሀ ቀበሌ 4 መስጅዶች በተመሳሳይ ከነሙሉ ንብረታቸው የወደሙ መሆኑ
7 በድምሩ የተቃጠሉ 10 በፍርድ ቤት እንዲፈርሱ የተወሰነባቸው 2 ሲሆኑ ይህን ጉዳይ የክልልም ሆነ የዞን እስልምና ጉዳይ አመራሮች ከሰላም ግንባታ እና ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በመሆን ከቦታው ድረስ በመሄድ ለወረዳ አመራሩ ለማነጋገር ቢሞከርም ጉዳዩን ችላ በማለት ፍርድ ቤት እና የወረዳ አመራር ከቀበሌ አመራር ጋር ትስስር በማድረግ ሆነ ተብሎ በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ ሃይማኖታዊ ግጭት ለመቀስቀስ እየሰሩ ስለሆነ
8 በጉባ ወረዳ ህዳሴ ግድብ ባምዛ ቀበሌ ለግድቡ ተነሽወች ማለትም 200 ክርስቲያን 7000 ሙስሊሞች መስጅድ እና ቤተክርስቲያን ለመስራት ድርጅቱ ቃል የገባ ቢሆንም ለክርስቲያኖች አጠናቅቆ ወዲያውኑ ሲያስረክብ መስጅዱ ግንእስከ አሁን ድረስ ያልተጀመረ በመሆኑ የአካባቢው ማህበረሰብ ቅር የተሰኘ እና ያኮረፈ በመሆኑ ለሚመለከተው አካል በ እናንተ በኩል አቅርባችሁልን መፍትሄ ያገኝ ዘንድበአክብሮት እንገልፃለን።
ከሰላምታ ጋር
***
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ድዕዋ!
***
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636
ሲምቦልሬት 27500
ፖላራይዜሽን ቨርቲካል
***
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የህግ ማዕቀፍ
የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች ሰዎች ሃሳባቸውን በነፃነት የመግለፅ መብት ያላቸው መሆኑን እውቅና የሚሰጡ ሲሆን የሌሎችን መብት፣ የሀገርን ደኅንነትና ሠላም ለመጠበቅ ሲባል በልዩ ሁኔታ በጠባቡ በሕግ ሊገደብ እንደሚችሉ ያስቀምጣሉ፡፡ ሀገራችንም የእነዚህ ስምምነቶች አባል እንደመሆኗ ይህ መብት በሀገራችን እውቅና የተሰጠው ነው፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግሥት ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት የመሰለውን አመላካከት የመያዝ እና ሃሳቡን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዳለው የሚደነግግ ሲሆን ይህ መብት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በፅሁፍ ወይም በህትመት፣ በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም የማሰራጫ ዘዴ፣ ማንኛውንም ዓይነት መረጃና ሐሳብ የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሰራጨት ነፃነትን እንደሚያካትት ይደነግጋል፡፡ ነገር ግን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የወጣቶችን ደህንነት፣ የሰውን ክብርና መልካም ስም ለመጠበቅ ሲባል የሀሳብና መረጃ የማግኘት ነፃነት በአስተሳሰባዊ ይዘቱ እና ሊያስከትል በሚችለው አስተሳሰባዊ ውጤት ሊገታ አይገባውም በሚል መርህ ተመስርተው በሚወጡ ህጎች ብቻ ሊገደብ ይችላል፡፡ የጦርነት ቅስቀሳ እና ሰብአዊ ክብርን የሚነኩ የአደባባይ መግለጫዎች ሀሳብን በነፃነት ለመገልፅ የተቀመጡ ገደቦች ናቸው፡፡
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁጥር 1185/2012 በዚህ መልኩ የወጣ ሲሆን በዚህ ፅሁፍ አዋጁን መሰረት በማድረግ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ምንነት፣ በአዋጁ የተከለከሉ ተግባራት፣ ክልከላዎች ተጠያቂነት የማያስከትሉበትን ልዩ ሁኔታ እና ህጉን መጣስ የሚያስከትለውን የወንጀል ተጠያቂነት በአጭሩ እንመለከታለን፡፡
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ምንነት
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀፅ 2(2) መሰረት የጥላቻ ንግግር ማለት በአንድ ሰው ወይም በተወሰነ ቡድን ማንነት ላይ ያነጣጠረ፣ ብሔርን፣ ብሔረሰብንና ህዝብን፣ ሃይማኖትን፣ ዘርን፣ ፆታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሰረት በማድረግ ሆን ተብሎ ጥላቻን፣ መድሎን ወይም ጥቃትን የሚያነሳሳ ንግግር ነው፡፡ በአንፃሩ ሐሰተኛ መረጃ ማለት መረጃው ሐሰት የሆነና የመረጃውን ሐሰተኝነት በሚያውቅ፣ ወይም መረጃውን የሚያሰራጨው ሰው ካለበት አጠቃላይ ሁኔታ አንጻር የመረጃውን እውነተኝነት ለማጣራት በቂ ጥረት ሳያደርግ የሚሰራጭ ሁከት ወይም ግጭት የማስነሳት ወይም ጥቃት እንዲደርስ የማድረግ ዕድሉ ከፍ ያለ ንግግር እንደሆነ ከአዋጁ አንቀፅ 2(3) መመልከት ይቻላል፡፡ ንግግር ሲባልም በቃል፣ በጽሑፍ፣ በምሥልና ሥዕል፣ በቅርፃ ቅርፅ እና በሌሎች ተመሳሳይ መንገዶች መልእክትን ማሰራጨት ሲሆን ማሰራጨት ደግሞ ንግግርን በማናቸውም መንገዶች ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ማድረግ ሆኖ በማህበራዊ ሚዲያ ላይክ ማድረግና ታግ ማድረግን የማያካትት ስለመሆኑ ከአዋጁ አንቀፅ (1) እና (2) ተመልክቷል፡፡
የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ክልከላ እና የሚስከትለው የወንጀል ተጠያቂነት
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ በአንቀፅ 4 የጥላቻ ንግግርን በብሮድካስት፣ በኅትመት ወይም በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በፅሁፍ፣ በምስል፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ መሆኑ ደንግጓል፡፡ በተመሳሳይ የአዋጁ አንቀፅ 5 የሐሰት መረጃን በአደባባይ ስብሰባዎች፣ በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በፅሁፍ፣ በምስል፣ በድምፅ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ ይህንን ክልከላ ተላልፎ መገኘትም የወንጀል ተጠያቂነት የሚስከትል መሆኑ በአዋጁ አንቀፅ 7 ተደንግጎ ይገኛል፡፡ ይኸውም፡-
ማንኛውም ሰው የአዋጁን አንቀፅ 4 በመተላለፍ የጥላቻ ንግግር ያደረገ እንደሆነ እስከ 2 አመት በሚደርስ ቀላል እስራት ወይም ከብር 100 ሺ ባልበለጠ መቀጮ የሚቀጣ ሲሆን በጥላቻ ንግግሩ ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት የተፈፀመ እንደሆነ ቅጣቱ ከ1 አመት እስከ 5 አመት የሚደርስ ቀላል እስራት ይሆናል።
ማንም ሰው የአዋጁን አንቀፅ 5 በመተላለፍ ሐሰተኛ መረጃን ያሰራጨ እንደሆነ እስከ 1 አመት የሚደርስ ቀላል እስራት ወይም ከብር 50 ሺ ባልበለጠ መቀጮ እንደሚቀጣ ተደንግጓል፡፡ በተለይም በሐሰተኛዉ መረጃ ስርጭት ምክንያት ጥቃት የተፈፀመ፣ ሁከት ወይም ግጭት የተከሰተ እንደሆነ ቅጣቱ ከብዶ ከ2 እስከ 5 አመት በሚደርስ ቀላል እስራት የሚያስቀጣ ይሆናል፡፡
የጥላቻ ንግግር ወይም የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀሉ የተፈፀመው ከ5 ሺ በላይ ተከታይ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከሆነ ወይም በብሮድካስት አገልግሎት ወይም በየጊዜው በሚወጣ የህትመት ውጤት ከሆነ ቅጣቱ እስከ 3 አመት የሚደርስ ቀላል እስራት እና ከብር 100 ሺ ያልበለጠ መቀጮ ይሆናል፡፡
ሆኖም በጥላቻ ንግግር ወይም በሐሰተኛ መረጃ ወንጀል መፈፀም ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት ያልተፈፀመ ወይም ያልተሞከረ ከሆነ፣ ሁከት ወይም ግጭት ያልተከሰተ እንደሆነ እና ጥፋተኛውን ለማረም የተሻለ ነው ብሎ ሲያምን ፍርድ ቤቱ በእስራት ምትክ የግዴታ የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራን በአማራጭ ቅጣትነት ሊወስን እንደሚችል በህጉ ላይ ተደንግጎል።
ልዩ ሁኔታዎች
ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ሳይሸራረፍ መከበር ያለበት መብት እንደመሆኑ የጥላቻ ንግግር እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ክልከላ ሀሳብን በነፃ መግለፅ መብት እንዳይጋፋ በጠባቡ የሚተረጎም ነው፡፡
ስለሆነም የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የተመለከቱት ክልከላዎች ቢኖሩም ንግግሩ ወይም መረጃው
የትምህርታዊ ወይም ሳይንሳዊ ምርምር አካል ከሆነ
የዜና ዘገባ፣ ትንታኔ ወይም የፖለቲካ ትችት አካል ከሆነ
የኪነጥበብ፣ ትወና ወይም መሰል የሥነጥበብ ውጤት ከሆነ
የሃይማኖታዊ አስተምህሮት አካል ከሆነ
በአዋጁ በአንቀፅ 6 መሰረት በጥላቻ ንግግርነት ወይም በሀሰተኛ መረጃነት ሊወሰድና ክልከላ ሊጣልበት አይችልም፡፡
በተጨማሪም ንግግሩን ያሰራጨው ወይም ያደረገው ሰው የመረጃውን እውነተኛነት ለማረጋገጥ በሱ ሁኔታ ካለ ሰው የሚጠበቀውን ምክንያታዊ ጥረት ያደረገ እንደሆነ ወይም ንግግሩ የጥሬ ሐቅ ዘገባ ወይም ዜና ከመሆን ይልቅ ወደ ፖለቲካ አስተያየትና ትችትነት ያጋደለ ከሆነ እንደ ሐሰተኛ መረጃ ተወስዶ ሊከለከል አይችልም።
ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት በአለም አቀፍ እንዲሁም በሀገራችንን ህግጋት ጥበቃ የተደረገለት መብት ሲሆን በልዩ ሁኔታ በጠባቡ ሊገደብ የሚችል ነው፡፡ ይህ ገደብ ከተደረገባቸው ህግጋት መካከል የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ቁጥር 1185/2012 በዋናነት የሚጠቀስ ሲሆን ማህበረሰቡ ከመሰል ድርጊት እራሱን ሊያቅብ እንዲሁም ህግ አስከባሪ አካላትም አዋጁን በጥንቃቄ በመተግበር ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዳይሸራረፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡
በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
1000 1000 Mbruuk massakaxxa,le qarus macammad (daffa)
Mabruuk digib can yakkay xalay yakkay
Malab kee arraaba yakkay can kee urrufe yakkay irba kee erqaytu yakkay mayyi guwac yakkay amo gibdaay qaafiyatar riizki yakkay tisiisikeh amo kore waytay tiqilseh fanat rade wayta amiiin
Qagitaak 👏👏👏👏👍❤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Samara
Opening Hours
09:00 - 17:00 |
Samarskaya Luka National Park
Samara
Семейное хозяйство, расположенное в горах Самарской Л?