Ethio mothers
This page aims to focus in Maternal and Child Health.
This provide information about family planning,pregnancy, birth preparedness,breast feeding, neonatal care, infant and child feeding.Improving the well-being of mothers and children.
Help Eva Shiferaw discover the mystery of the X-Factor this year! Our school is so excited to be hosting the Apex Fun Run as our major fundraiser this semester. Apex Fun Run is a two-week leadership and fitness program that raises money for the top schools in America. Each student will receive daily character lessons and awards as they learn what it takes to be a....
Happy holiday for all Ethio mothers family and all Ethiopian.
Mothers needs to be more respected and loved 🥰
Life is good
Happy Mother's Day to all the moms, grandmothers, step-moms, caregivers .
ልጅ እንዴት ይጠቀለላል
How to swaddle baby
Create awareness about Autism!
Breast cancer awareness month!!
Early detection saves lives !!
Do’s in pregnancy
Happy new year !!🎊
10 የእርግዝና መከስት ምልክቶች
ማዲያት
******
ዛሬ በሌላ ገፅ ላ ያገኘነውን እናንተን ይጠቅማል ብለን ያሰብነውን ስለማዲያት የተፃፈ ጥንክር እናቀርብላችኋለን፡፡
ማዲያት (Melasma) ምንድነው?
ማዲያት አብዛኛውን ግዜ የሚከሰተው በሆርሞኖች መዛባት ምክንያት ነው፤ እነዚህ Progesterone & estrogen የሚባሉ ሆርሞኖች መዛባት ቆዳችን ሰር ያሉትን melanin የተባሉ ለቆዳ ቀለም አስተዋፅዎ የሚያደርጉ ሆርሞኖች ያበዛሉ፡፡ ይህም ለ ማዲያት ያጋልጣል፡፡
አንዳንዴ ለረዥም ሰዓት ለፀሀይ መጋለጥና ጭንቀት እንዲሁም የእንቅርት እጢ ማደግ በተጨማሪም በእርግዝና ሰዓት እንዲሁም ጭንቀትን ድብርት የሚያበዙ ሴቶች ላይ ይስተዋላል፡፡
በቤት ውስጥ ስለሚዘጋጁ የማዲያት ማጥሪያ መድሃኒቶች
እነዚህ የቤት ውስጥ ውህዶች በመድሃኒት ለተጐዳ ቆዳና ለእነዚህ ውህዶች አለርጂክ የሆኑ ሰዎችን አያጠቃልልም
1. ሎሚ፡- Acid & Vitamin C ስላለው ቆሻሻን በማውጣት ቆዳን ይጠግናል
ከ 20 ደቂቃ በላይ ቆዳ ላይ ባይቆይ ይመረጣል
2. ማር፡- ተፈጥሮአዊ ባክቴሪያ መከላከያ አለው
2 ሻይ ማንኪያ ማር + ግማሽ ሎሚ + ለብ ያለ ውሃ = ለ15 ደቂቃ
ግማሽ ሎሚ + ውሃ + እርድ
3. ገብስ + 2 ሻይ ማንኪያ ማር = ለ30 ደቂቃ የተጐዳው ቆዳ ላይ ማሸት
4. Castor oil በጥጥ ነክሮ የተጐዳው ቆዳ ላይ ማሸት
5. ፓፖያ ቆርጦ ለ 15-20 ደቂቃ በሣምንት 2 ጊዜ ማሸት
የተጨመቀ ፓፖያ + 2 የሻይ ማንኪያ ማር ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሃ መታጠብ የማቃጠልና የመለብለብ ስሜት ከመጣ ቶሎ መታጠብ ወይም ውህዱን ደግሞ አለመጠቀም
6. በተጨማሪ ራስን ከፀሀይ ጨረርና ቆዳን ከሚጐዱ cosmetics ማራቅ
ምንጭ - ዶክተር አለ
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!
ለመላው ፡ የክርስትና ፡ እምነት ፡ ተከታዮች ፡ መልካም ፡ የገና ፡ በዓል።
COVID 19 test
Post pill or Emergency pill
How to prevent spread of Covid-19
በኢትዮጵያ እናቶች
Coming soon on Ethio mothers.
IUD የእርግዝና መከላከያ ዘዴ.
Pregnancy