መልእክተ ዳዊት

መልእክተ ዳዊት

You may also like

Imu sumaya
Imu sumaya

Truth Matters

09/19/2023

መለየት እና መኮነን

09/16/2023
09/13/2023

በላይ ያለውን እንሻ !

ዘላለምን እያሰብን መኖር በጊዜያዊው ነገር ላይ አጉል ከመመሰጥ ያተርፈናል። ህይወትን ማጥለያው የማይሰበር ሚዛን የዘላለሙ ስሌት ነው። ዘላለም በልኩ ሲገባን ጊዜያዊው ይቀልብናል። ዘላለምን ስንረሳ ግን ጊዜያዊው ገዝፎ ዘላለም ይቀልብናል።

ቆላስይስ ፩፣፩-፬
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ።
በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና።

09/12/2023

በዚህ አዲሱ አመት 2016
ወደ ጥንቱ የክርስትና እምነት አሰተምህሮና ህይወት የምንመለስበት አመት ይሁንልን ሳይሆን ፈጥነ ን ብንመለስ ይሻለናል የሚል ምኞት ሳይሆን መልእክት አለኝ።
መልካም የመመለስ አመት ለሁላችን !!!

09/09/2023

እግዚአብሄር የሌለበት አምልኮ

09/09/2023

worship

11/20/2022

የሰው ሕይወት
በገንዘቡ ብዛት አይደለምና
ተጠንቀቁ፥
ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ።
ሉቃ 12፣15

11/08/2022

እግዚአብሔር ዓለቴ፥
አምባዬ፥
መድኃኒቴ፥
አምላኬ፥
በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥
መታመኛዬና
የደኅንነቴ ቀንድ
መጠጊያዬም ነው።

አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።
መዝ 18፣1-2

10/04/2022

ንሰሃ ለምን?

10/04/2022

አይመጥኑህም ( 1000x)
ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ
የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ
ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም
ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም
#አይመጥኑህም (8x)
ከራስህ አብልጠህ ኢየሱስ ወደኸኛል
በኔ ምትክ ሆነህ እዳሄን ከፍለሀል
ሰለመተለለፌ ስለ በደሌ ደቀሀል
ከሞት ወደ ህይወት አሸጋግረኸኛል
አዝ፦ ምንም ብሆንልህ....
ኃጢአት የማያውቅህ ፍፁም ፃድቅ የሆንክ
ፍርዴን ልትሸከም መርገሜን የወሰድክ
ኢየሱስ በአብ ፊት ብቁ ልታደርገኝ
በመስቀል ላይ ሞተህ ለእኔ ታየህልኝ
የፍቅርህን ጥልቀት የመውደድህን ብዛት
መግለፅ እኔ ብያቅተኝ ተንትኜው በሙላት
ግን የምለው አንድ አለኝ የሆነ የዘውትር መሻቴ
ክበር ተመስገን ኢየሱስ በቀሪው ህይወቴ
#አይመጥኑህም (8x)

10/04/2022

እንዳመንኩህ ልሙት

10/02/2022

የዚህ አለም ነገር ሁሉ ሊያረካኝ ካልቻለ የተፈጠርኩት ለሌላ አለም ቢሆን ነው።

ሲ.ኤስ .ሊ

09/06/2022

ንሰሃ

09/05/2022

ነገረ ንሰሃ
ንሰሃ ምንደነው? ጥቅሙሰ
ማክሰኞ SEP 6
12:00 PM CENTRAL
1:00PM DC TIME
8:00PM ETHIOPIAN TIME

08/09/2022

ብጹዕ የተባረክ ሰው

08/07/2022

የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።
መዝ19፣8

08/03/2022

ለዋጋ ቢስ
ነገር
ዋጋ አንክፈል ::

08/02/2022

ሳያይ ሞትን እንዳያይ ... ሰምዖን የእስራኤልን መጽናናት ጠባቂ ...

08/01/2022

ሰምዖን
ሳያይ ሞትን እንዳያይ ... የጠብቀ
ሉቃስ 2፡25-35
ማክሰኞ ኦገስት 2
12:00PM CENTRAL
1:00 PM DC TIME
ማታ 2 ሰአት በ ኢትዮጲያ ይጠብቁን።

07/27/2022

የእግዚአብሄር እንጀራ. ዮሃንስ 6፡1-71

07/26/2022

ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶች ዛሬ አቀርብ የነበረውን የ ዮሀንስ 6 ትምህርት ከአቅም በላይ በሆነ ጉዳይ ( በኘሮግራም መደራረብ) ምክኒያት ነገ ሮእብ ጌታ ቢፈቅድ ብኖር በተመሳሳይ ሰአት የማቀርብ ይሆናል።
ፀጋው ይብዛላችሁ ሁላችሁ በፀሎትችሁ አሰቡኝ።

07/25/2022

የእግዚአብሔር እንጀራ

ዮሀንስ 6፣1-71

ማክሰኞ 12:00 PM CENTRAL
1:00 PM DC TIME
ከምሽቱ 2 ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር።

07/23/2022

የመጽሃፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት

Want your school to be the top-listed School/college in Washington D.C.?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

መለየት እና መኮነን
እግዚአብሄር የሌለበት አምልኮ
worship
ንሰሃ ለምን?
አይመጥኑህም ( 1000x)ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ        የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ         ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም        ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም  ...
እንዳመንኩህ ልሙት
ንሰሃ
ብጹዕ  የተባረክ ሰው
ሳያይ ሞትን እንዳያይ ... ሰምዖን የእስራኤልን መጽናናት ጠባቂ ...
የእግዚአብሄር እንጀራ.  ዮሃንስ 6፡1-71
የመጽሃፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም                            ኢየሱስን እሸሽገው  ዘንድ አልችልም                            መድኃኒቴን እደብቀው ዘንድ አልችልም።B...

Category

Telephone

Address

Washington D.C., DC
Other Tutors/Teachers in Washington D.C. (show all)
Andy Bittner - Cathedral Docent Andy Bittner - Cathedral Docent
Washington D.C.

"There are many who practically live on Facebook and who might find living in the Cathedral with Andy a lovely place to be."-Lynn Ashe, Bedford, PA

Mac Ruth GMU Mac Ruth GMU
Washington D.C.

Mac Ruth Adjunct Instructor FAVS 333, George Mason University, College of Visual and Performing Arts

Antonio De La Cruz Antonio De La Cruz
Washington D.C.

Especialista en economía y petróleo🛢 Analista de tendencias 📰 Presidente de Inter American T

Masculinism Masculinism
Michigan Avenue NE
Washington D.C., 20017

For years we have sat back and let feminism reign. Here you can talk about life as a man, gym tips, food, travel advise, relationships and even financial stability. Mental health m...

Hire for Online Class Hire for Online Class
United State
Washington D.C., 35004

"Learn more skills, and be more competitive"

The Perfect Score Tutoring The Perfect Score Tutoring
Washington D.C.

Our mission is to inspire lifelong learners who are fearless and confident in their science, technology, engineering, and math abilities. As independent academic thinkers you are a...

Teach Me Tutors, LLC Teach Me Tutors, LLC
Washington D.C.

Being a step ahead is what Teach Me Tutors is all about. We seek to bridge the opportunity gap with

American University Quantitative Support Lab American University Quantitative Support Lab
Washington D.C.

The Quantitative Academic Support program provides drop-in and one-on-one tutoring to American University students in Mathematics, Statistics, Computer Science, and Physics. All tu...

Dr. Juli and Friends Dr. Juli and Friends
4404 Puppet Place
Washington D.C.

A place for laughter, excitement and truth. Parties, Sunday School, History, Hilarious Fun!

Acad Helpers - Nightowlers' Academic Services Acad Helpers - Nightowlers' Academic Services
Washington D.C.

Quality and Budget-Friendly Academic Services produced by Nightowlers

Moco Tutoring Moco Tutoring
Washington D.C., 20895

Our approach to tutoring is to help bridge the learning lost in Spring 2020, assist your child to be

Mathematical Reckoning Mathematical Reckoning
New York
Washington D.C., 284003

If you have reached this page. Your search ends here. For preparing of Competetitive exams or simply