Dire Dewa Dipo /ዲፖ ት/ ቤት/elementary school

Dire Dewa Dipo /ዲፖ ት/ ቤት/elementary school

ኑ እንሰበሠሰብ

23/10/2019

ትልቁ ምልከታ ትላንት ለትምህርት ዛሬር ለትጋት ነገን ለድል አድርጎ መቃኘት ነው ።

14/10/2019

ውድ ቤተስቦቼ በዚህ አለምን አንድ በሚያደርገው የኢንተርኔት መረብ በዓለም ላይ የምንገኝ ድሬ ላይ የነበረው አንጋፍው ትምህርት ቤታችን ዲፖ ት/ቤት አሁንኳን ትዝታው ብቻ ቀርቶ ወደ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ቢቀየርም እኛ ውስጥ የትምህርት ቤታችን ትዝታዎች እያነሳን በምስል ያስቀረናቸው ፎቶዎች ካሉን በምስል እያስደገፍን ዳግም በትምህርት ቤታችን ትዝታ እንድንዝናና እናም ከተቻለም እንድንሰባሰብ በማስብ ግሩፑ ተከፍቷል ።የኔ ሀሳብ ከተረዳና ከተመቻችሁ የትምህርት ቤቴ ልጆ ኑ ትምህርት ቤታችንን እንዘክራት።

Telephone

Website