Ethio Knitting

Ethio Knitting
knitting a scarf 🧣 for kids, ለልጆች የአንገት ልብስ አሰራር፣ ለክረምት ሊኖራችሁ የሚገባ☺️❄️😍 06/04/2021

knitting a scarf 🧣 for kids, ለልጆች የአንገት ልብስ አሰራር፣ ለክረምት ሊኖራችሁ የሚገባ☺️❄️😍 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆንዎን አይርሱ የደወል ምልክቷን ይጫኑ የምለቀው ቪዲዮ በቅድሚያ ለእርስዎ እን.....

knit basket weave model baby dress, part 1, ቆንጆ የልጆች ቀሚስ በሹራብ የተሰራ ክፍል 1😍 27/12/2020

https://youtu.be/jxnCjCGHay4

knit basket weave model baby dress, part 1, ቆንጆ የልጆች ቀሚስ በሹራብ የተሰራ ክፍል 1😍 ሰላም ጤና ይስጥልኝ፣ ቀሚስ ለልጆች እንዴት ይሰራል ክፍል 1 ድዤ መጥቻለው መልካም ቆይታ ቀጣይ ስራዎቸን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ የደወል ምልክቷን ይጫኑlike,shere and comment, don't forget to subscribe 😊

knitting a scarf 🧣 for kids, ለልጆች የአንገት ልብስ አሰራር፣ ለክረምት ሊኖራችሁ የሚገባ☺️❄️😍 18/12/2020

https://youtu.be/HMwk7tIs4Fg

knitting a scarf 🧣 for kids, ለልጆች የአንገት ልብስ አሰራር፣ ለክረምት ሊኖራችሁ የሚገባ☺️❄️😍 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆንዎን አይርሱ የደወል ምልክቷን ይጫኑ የምለቀው ቪዲዮ በቅድሚያ ለእርስዎ እን.....

የቤት ውስጥ የሹራብ ካልሲ አሰራር ክፍል 2፣ 26/11/2020

የቤት ውስጥ የሹራብ ካልሲ አሰራር ክፍል 2፣ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ? ክፍል አንድ ለማየት ሊንዃን ይጫኑ https://youtu.be/vLZv2iE0dOk instagram

26/11/2020

YouTube

የቤት ውስጥ የሹራብ ካልሲ አሰራር፣ ክፍል 1 23/11/2020

ሰላም እንዴት ናችሁ ለብርድ በጣም ቆንጆ የሆነ ካልሲ ይዤ መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እና ሸር እንዲሁም ላይክ ማድረግወን አይርሱ ፣👇
https://youtu.be/vLZv2iE0dOk

የቤት ውስጥ የሹራብ ካልሲ አሰራር፣ ክፍል 1

የሹራብ ላስቲክ አሰራር😍 17/11/2020

https://youtu.be/Vb1V5kRWDPw

የሹራብ ላስቲክ አሰራር😍 ሰላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልኩ ለዛሬ ሹራብ ስራ ላይ ላስቲክ እንዴት እንሰራለን የሚለውን ለማሳየት እሞክራለው መልካም ጊ....

በጣም ቀላል እና ቆንጆ የፀጉር ጌጥ አሰራር(easy hair band)፣ ኑ አብረን እንስራ😊 - YouTube 16/11/2020

https://youtu.be/X6p8iC3PgVw

በጣም ቀላል እና ቆንጆ የፀጉር ጌጥ አሰራር(easy hair band)፣ ኑ አብረን እንስራ😊 - YouTube ውድ የቻናሌ ተከታታዩች እንኳን ደህና መጣችሁ። በዚህ ቪዲዬ ቀላል እና ሁሉም ሊሰራው የሚችል hair band ይዤላችሁ ነው የመጣሁት መልካም ቆይታ😊

hair band የፀጉር ጌጥ አሰራር 2. በጣም ቆንጆ እና ምቹ። ሞክሩት ትወዱታላችሁ😍። 16/11/2020

https://youtu.be/ktKG-Awo5AU

hair band የፀጉር ጌጥ አሰራር 2. በጣም ቆንጆ እና ምቹ። ሞክሩት ትወዱታላችሁ😍። ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩ ለዛሬ ቀለል ያለ የፀጉር ጌጥ አሰራር ይዤ መጥቻለሁ።

ልሙጥ የሹራብ ስራ ዲዛይን አሰራር። knıt stich knitting, ቀላል እና ግልፅ በሆነ መልኩ የቀረበ፣😍 16/11/2020

https://youtu.be/xmHOOEqEZOw

ልሙጥ የሹራብ ስራ ዲዛይን አሰራር። knıt stich knitting, ቀላል እና ግልፅ በሆነ መልኩ የቀረበ፣😍 ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ፣እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ፣ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ክፉውን ይያዝልን እያልኩ ለዛሬ ቀለል ያለ የሹራብ ዲዛይን አቅርቤላችሁዋለው።

Website