Tsega Tesafaye
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsega Tesafaye, Musician/Band, .
መዝሙረ ዳዊት 33:3-4
አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።
ላምልክህ - ፀጋ ተስፋዬ || Lamlikeh -Tsega Tesfaye || # New Music Composer Gemechu Mezgebu Live instrumentsGuitar Girum GizawDouble Bass Jeff DinglerPiano Teyent Asrat Soprano sax Wes Sullivan Drum Endalkachew Getac...
https://youtu.be/Aj1w5_qTsec
ኤፌሶን 1 : 13 - 14
እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
ፀጋ ተስፋዬ- መጋቢዬ 2015 Tsega Tesfaye - Megabiye 2023 አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ || Singer Tsega Tesfaye || እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ For more information please contact meEmail: tsegatesfaye...
ይህም ያንስሀል- ፀጋ ተስፋዬ II Yihm Yansal - Tsega Tesfaye II #New Music: Ermias senbetoይህም ያንስሀልየምሥጋናችን አክሊል ይኸው በፊትህ መቅደስህ ተሞልቷልና በመንፈስህካህናቱም አንተን ያክብሩላንተ ይቀኙልህበምሥጋና ይዘምሩልህ ሰገነት ላይ በኅብረት ቆመ...
Mengedu is now available on my youtube channel here is a link
መንገዱ - ፀጋ ተስፋዬ II Mengedu - Tsega Tesfaye II #New Amharic Gospel Song/2022 መንገዱከባርነት ቀንበር አርነት ስወጣነፃነቴን ሳገኝ ከግዞት ስፈታመቼ ፍቃድ ሰጠኝ ለሀጥያት ይሁንታዳግም ታስሬአለው ለፈታኝ ጌታተነስቼ አልነጉድም መሪ እንዳጣ መንጋአቅጣጫዬን አል...
ፃድቅ ከተሰኘው አልበም ትባረኩበት ዘንድ ተራ ቁጥር 7 ላይ የሚገኘውን ነፍስ የተሰኘው ዝማሬ ተለቋል ።
ከዚህ አልበም ላይ በቅርብ ቀን ሌሎች ዝማሬዎችን በተከታታይ በዚህ ቻናል የሚለቀቅ ስለሆነ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ይጠብቁ
ነፍስ - ፀጋ ተስፋዬ II Nefs - Tsega Tesfaye II #New Amharic Gospel Song/2022 Lyrics: Tsega TesfayeMusic: Ermias SenbetoLive Guitar: Kalab TekilRecording Studio: MY-School of Music and MediaMixing & Mastering: Robel DagneProducer: Amar...
ራዕይ 1:7
እነሆ፤ በደመና ይመጣል፤
የወጉት እንኳ ሳይቀሩ፣
ዐይን ሁሉ ያየዋል፤
የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከእርሱ የተነሣ ዋይ ዋይ ይላሉ።
አዎ! ይህ ሁሉ ይሆናል፤ አሜን።
Revelation 1:7
Look, he is coming with the clouds,” and “every eye will see him, even those who pierced him”; and all peoples on earth “will mourn because of him.”So shall it be! Amen
ፀጋ ተስፋዬ - ይመጣል 2014 Tsega Tesfaye - Yimetal 2022 Singer : Tsega Tesfaye Music Arrangment : Ermias Mollaራዕይ 1: 7 እነሆ፤ በደመና ይመጣል፤የወጉት እንኳ ሳይቀሩ፣ዐይን ሁሉ ያየዋል፤ የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከእርሱ የተነሣ ዋይ ዋይ ይላሉ።አዎ! ይህ ሁሉ ይሆና...
ራዕይ 1:7
እነሆ፤ በደመና ይመጣል፤
የወጉት እንኳ ሳይቀሩ፣
ዐይን ሁሉ ያየዋል፤
የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከእርሱ የተነሣ ዋይ ዋይ ይላሉ።
አዎ! ይህ ሁሉ ይሆናል፤ አሜን።
Revelation 1:7
Look, he is coming with the clouds,” and “every eye will see him, even those who pierced him”; and all peoples on earth “will mourn because of him.”So shall it be! Amen
Music arrangement Ermias Molla
Producer Amare Teklu
Lyrics Tsega Tesfaye
Melody Tsega Tesfaye and Ermias Molla
Live recording
Bass Dawit Kumera(Didi)
Electric & Box Guitar Kalab Tekil
Mixing Robel Dagne
Coming soon on my youtube channel
ከላይ ከአርያም እስከ ባህር ጥልቀት
የሚስተካከልህ ማንም የለም በእውነት
BESEMAY(በሰማይ)- Besemay by Tsega Tesfaye “በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ?” ኢሳይያስ 46፥5"To whom would you like me and make me equal and compare me, that we would be alik...