AhlulhagkPage
💚🌙أحمد الأزل محمد الوجود ى❤
ሁደን ሊል ሙተቂን|| ተፍሲር ክፍል 2|| በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሱረቱል አል በቀራ ከ 1 - 10________________________ዩቲውብ ሊንክhttps://www.youtube.com/c/HarimaTv________________________በኢትዮ-ሳት Frequency - 11545Symbol rate - 30000Po...
#የነቃ አያስወድም እቃ ሚባለው ሀቅ አንደሆነ አማናለው እናስ? መሻኢኾቻችን የሰጡንን አመና ከ መብላት አላህ ይጠብቀን!? አማና ማለት አንደኛው የ መጅሊስ ተቋማችንን ወደ ባለቤቶቹ ወደ ዑለሞቹ ማስመለስ ስላለብን የግድ ትግል ይኖረናል ብየ አምናለው።እሱ ደግሞ አይቀሬ ነው።ስለዚ ግዜው በይታወቅም አንኳን ከኛ ምን ይፈለጋል ከምር የሆነ ንያ ማድርግ እና መጠበቅ ጥሩ ይመስለኛል። ለ ምሳሌ ወደ ጉዳዩ ብንገባ ምን ይጠበ ቅብናል? ምን ያስፈልገናል?ለሚለው ነገር ከራሳችን ጋር ሹራ ብናድርግ ጥሩ ነው እና እስኪ በለይለት ጁሙዓው ሰፋ ያለ ኒያ አድርጉ እኛ ስንነይት አላህ ይጨመርበታል ኢንሻ አላህ።
ጁሙዓ ሚባረክ جمعة مبارك،jumua mubarek❤
#ሸይኽ ሙሀመድ ሳኒ
በአዲሱ ስራ አስፈፃሚዎች መሀል ገብተዋል! አላሁ አክበር! መልካም የስራ ዘመን ይሁንለዎት መሪያችን!
#አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
SHARE SHARE
የኮምቦልቻ ሪጅኦፖታሊን ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የግማሽ አመት ጉባኤ ያካሄደ ሲሆን 30 የመስጂድ ዒማሞች እና ሌሎችም የምክር ቤቱ አባላት በተገኙበት 4 ተጨማሪ ስራ አስፈፃሚዎችን በመምረጥ ስራ አስፈፃሚዎቹን ከ7 ወደ 11 አሳድጓል።
አዲስ የተመረጡ ተጨማሪ ስራ አስፈፃሚዎች
1.ሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ አርዲናገር
2.ሸይኽ ሙሐመድ ሱለይማን
3.ሸይኽ ሙሐመድ ሸምሱ
4.ሰይድ እንድሪስ ሲሆኑ ህዝበ ሙስሊሙን በሀቅ እና በታማኝነት ለማገልገል ቃል ገብተዋል።
#ሸይኽ ሙሀመድ ሳኒ
በአዲሱ ስራ አስፈፃሚዎች መሀል ገብተዋል! አሏሁ አክበር! መልካም የስራ ዘመን ይሁንለዎት መሪያችን!
آللـــھمِے🌾صَّلِ🌾وَسُـُلْـﻤ🌾وٌبـ̨̥̬̩ـارگ🌾عَلے🌾سَيدنِـــا🌹 مُــُحـمـ̨̥̬̩ـد🌹عَدد🌾مَا ذگرهُ🌾 ألذَاكِرونّ🌾وغَفِلَ🌾عن🌾 ذِكِرهِ🌾ألغَافِلونّ🌾
❤آلُلَُّـہِــم💮صٍَلُِّ💮ۆَﺳَ̭͠ـــلُِّم💮 ۆَبَْآرِگّْ💮علُﮯنَْبِْيَِّنَْـــآ🌿مُحٍمَّدِ🌼 ۆِأّلَُـﮧِ💮ۆِصٌٍحٌٍبِْـﮧِ💮 أّجٍِمَعٌيَِّن💮وسلم💮تسليما💮كثيرا🌾اللهم صل على سيدنا محمد🌹عدد خلقک🌹ورضا نفسک🌹وزنة عرشک🌹ومدآد كلماتک🌲وعدد الذاكرين🌲والذاكرآت🌷وذرآت وآلرمال🌷في الأرض والبحار🌺والجبال🌻والانهار🌻وعدد مالا يحص عدد🌷و على اله🏵️وصحبه🌹اجمعين🌷اللهم امين🌿يارب العالمين🍀استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه 🌼اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعيناللهمَّ صل🌹 وسلم🌹 وبارگ🌹 علي سيدنا❤️ وحبيبنا❤️ محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🌹 عدد ما كان🌹 وعدد ما يكون 🌹وعدد الحركات والسكون انت الاحسن لا مثيل لك اللهمَّ صل🌹 وسلم🌹 وبارگ🌹 علي سيدنا❤️ وحبيبنا❤️ محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🌹
😭ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን፣ إنالله وإنا إليه راجعون😰
( كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ/أعظم الله آجركم وأحسن أذاءكم وغفر لميتكم 🤲👇آلفاتحة🌙 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيمِ(1)
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعٰلَمِينَ (2) الرَّحْمٰنِ الرَّحِيمِ (3) مٰلِكِ يَوْمِ الدِّينِ (4) إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ (5) اهْدِنَا الصِّرٰطَ الْمُسْتَقِيمَ (6) صِرٰاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّآلِّينَ (7)🌎امين😪❤
آللهم إغفر له وارحمه،وعافه،وعف عنه، وأكرم نزله،ووسع مدخلها، وغسلها بالمآء والثلج ولبرد، ونقه من الخطايا كما نقيت الثوب الأبيض من الدنس،وآبدله خيرا من داره،وأهلا خير" من أهله،وزوجا خيرا"من زوجه،وأدخله الجنة،وأعذه من عذاب القبر وعذاب النار،اللهم اسكنه من الجنة الفردوس يا أرحم الراحمين إرحمنا والمسلمين.🤲🏼
اللهم إغفر، جمع الأموات المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الآحياءين منهم والآموات' إنك سميع مجيب الدعوات اللهم إغفرلنا ولهم آمين🤲🏼
( سبحان ربك رب العزاة عما يصيفون وسلام على المرسلين والحمد لله رب العلمين)الللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه وسلم تسليما كثير ا 🌴🤲🏼👇
🤲🏻አሚን امين Amin
#ረጀብ 💐🌸🌺
አቡ መሀመድ ስለ ረጀብ በፃፉት ኪታብ ላይ
ሰይዱና አብደላህ ኢብኑ አባስ(رضى الله عنهما) ከረሱላችን(ﷺ ) ሰምተው እንዳስተላለፉት "የረጀብ ወር ላይ
🌺የመጀመሪያውን ቀን መጾም #የሶስት አመትን ማርታ ያስገኛል ፣
🌺 ሁለተኛውን ቀን መጾም #የሁለት አመት ማርታ ያስገኛል፣
🌼 ሶስተኛውን ቀን መጾም #የአንድ አመት ወንጀልን ያስምራል፣
🌸የተቀሩት ቀናት የአንድ ወር ማርታ ያስገኛሉ። [አል ጃዕሚዑል ሳጊር ሊስ ሱዩቲ]
1 ቀን, የፆመ ሠው የአላህ عزوجل ውዴታ ግድ ይሆንለታል(አላህ عزوجل #ይወደዋል)፣
2 ቀን, የፆመ ሠው አላህ عزوجل ዘንድ ያለውን #ከራማ በሠማይም በምድርም ያሉ መጣኞች አይወስፉትም አይመጥኑትም (አይገልፁትም)
3 ቀን, የፆመ ሠው
ከዱኒያ
ከአኼራ በላ፣
ከእብደት ፣
ከቁምጥና፣
ከለምፅ እና
ከደጃል ፈተና በአላህ عزوجل ይጠበቃል፣
7 ቀን, የፆመ ሰው 7ቱም የጀሀነም በሮች #ይዘጉለታል፣
8 ቀን, የፆመ ሠው 8ቱም #የጀነት በሮች ይከፈቱለታል፣
10 ቀን, የፆመ ሠው አላህ عزوجل የጠየቀውን ሁሉ #ይሠጠዋል፣
15 ቀን, የፆመ ሠው ያለፈውን ወንጀል ምሮለት #በሀሠናት ይቀየርለታል፣
27ኛውን ቀን, የፆመ ሠው #ዘጠኝ ወር እንደፆመ ይቆጠርለታል ከዚህ በላይ የጨመረ አላህ عزوجل የማይቆጠር ፀጋ አለው ይጨመርለታል፣
ሰይዱና አነስ (رضى الله عنه) ከረሱላችን(صل الله عليه واله وسلم) ሰምተው እንዳስተላለፉት "በረጀብ ወር ላይ
👇👇
አንድ ቀን ከፆመ እንደፆመ ይቆጠርለታል፣
ሰባት ቀን ከፆመ ሰባቱም የጀሀነም በሮች ይዘጉለታል፣
ስምንት ቀን ከፆመ ስምንቱም የጀነት በሮች ይከፈቱለታል፣
አስር ቀን ከፆመ አላህ عزوجل የጠየቀውን በሙሉ ይሰጠዋል፣
አስራ አምስት ቀን የፆመ እንደሆነ ሰማይ ላይ እንዲህ የሚል አዋጅ ይታወጃል « እና አሁን እንደ አዲስ ዒባዳ ማድረግህን ቀጥል በተጨማሪ የሰራሀው ወንጀል በሙሉ ወደ ተቀይሮልሃል(በኸይር ስራ መዝገብህ ላይ ተከትቦልሃል) ፣ ከዚህ በላይ ከፆመ አላህ عزوجل የበለጠ ምንዳ ይሰጠዋል። [ሹዕ’ቡል ኢማን]
ያአላህ በረጀብ እና በሻዕባን ተጠቅመዉ ረመዳን ከሚደረሱት እና ከሚጽሙት አድርገን🤲 #አሚይን 🤲 ┄┄┉»🌼»┉┄┄
اللهم بارك لنا في رجب وشعبان وبلغنا رمضان ❤🤲አሚን
🇪🇹😪የ ዘንድሮስ ጉድ ነ ው"አስግቶኛል በ ጣም
🇪🇹😪የሚሠሩት ጥፋት"ከአንጀትም አይወጣም
🇪🇹😪ነባር የ ዕምነት መሪን" መግፋት አያዋጣም
🇪🇹😪ትልቅ በ ማዋረድ"ሠላም እ ኮ አይመጣም
🇪🇹😪 ይህ ተከድኖ ይብሰል"ለወግም የለውጣም
ለነቀምት ሙስሊሞች ድምፅ እንሆናለን
ዛሬ ማታ ከ2:30 ጀምሮ የትዊተር ዘመቻ ይኖረናል
ትዊተር ያልከፈተ ይክፈት አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው። የትዊተር መጠቀሚያ ምልክቶች ከታች በፎቶ እንደተገለፀው ነው የሚከብድ ነገር የለውም። የትዊተር ዘመቻ በተመሳሳይ ሰአት ብዙ ሰው ሪትዊት ወይም ሼር ሲያደርግ ተፅእኖው ከባድ ነው። 2:30 ትዊተር ላይ እንገናኝ።
ሰበር ዜና
•••••••
የነቀምት ከተማ መስጊድን በጉልበት ለመውሰድ ከነቀምት ከተማ ውጭ ያሉ ወሀቢ/ሰለፊዮች ወደ ነቀምት ከተማ ተሰባስበው እየገቡ መሆኑን የነቀምት ከተማ ሙስሊሞች ገለፁ።
በነገው እለት የሱፍዮችን መስጂድ ለመቀማት ሲባል በሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራው ህገወጡ መጅሊስ ሁከት ፈጣሪዎችን ወደ ነቀምት ከተማ እያጓጓዘ ነው። ለሚፈጠረው ችግር ህገወጡ የፌደራል መጅሊስ ቅድሚያ ተጠያቂ ነው።
በገፃችን የሚለቀቁ መረጃዎች ለህዝብ እንዳይደርሱ እየተደረገ ስለሆነ ሼር በማድረግ እንተባበር።
#ኸሚስ ሙባረክ
#መሪያችን
ኢማም ጁነይድ ለተማሪዎቻቸው ‹ኑ ደጋጎችን እናውሳ በትውስታቸው በረከት እናገኛለን› አሉ
ከተማሪዎቻቸው አንዱ "ሷሊሆቹን ስናወሳ በረከት ከወረደ አላህን ያወሳን ጊዜ ምን ሊሆን ነው?" አለ
ሸይኹም ትንሽ አቀረቀሩ እና ራሳቸውን ቀና አድርገው
‹አላህን ያወሳን ከሆነማ እርካታ በልቦቻችን ውስጥ ትገባለች 【 ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ】
【ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ።】.› አሉ
🇪🇹✍️🌙ለይለተል ጁሙዓ ነው"ሶላዋት አውርዱ
🇪🇹✍️🌙በአንድ አስርሷቡም"ቶሎ አጆሩን ውሰዱ
اآللـــھمِے💠♻️صَّلِ💠♻️وَسُـُلْـﻤ💠♻️وٌبـ̨̥̬̩ـارگ💠♻️عَلے💠♻️سَيدنِـــا💠♻️💠 مُــُحـمـ̨̥̬̩ـد💠♻️💠عَدد💠♻️مَا ذگرهُ💠♻️ ألذَاكِرونّ💠♻️💠♻️وغَفِلَ💠♻️💠عن💠♻️ذِكِرهِ💠♻️⚜️⚜️💠♻️ألغَافِلونّ⚜️⚜️
🎀آلُلَُّـہِــم💠صٍَلُِّ🎀ۆَﺳَ̭͠ـــلُِّم💠 ۆَبَْآرِگّْ🎀علُﮯنَْبِْيَِّنَْـــآ🎀💠مُحٍمَّدِ🎀💠ۆِأّلَُـﮧِ🎀ۆِصٌٍحٌٍبِْـﮧِ💠 أّجٍِمَعٌيَِّن🎀وسلم💠♻️تسليما💠♻️كثيرا💠♻️
💠♻️⚜️💠♻️⚜️💠♻️⚜️💠♻️⚜️🎀💠اللهم صل على سيدنا محمد💠♻️عدد خلقک💠♻️ورضا نفسک💠وزنة عرشک💠♻️ومدآد كلماتک💠♻️وعدد الذاكرين💠♻️والذاكرآت💠♻️وذرآت وآلرمال💠♻️ف لأرض والبحار💠 والجبال💠♻️ولانهار💠♻️وعدد مالا 💠يحص عدد💠♻️و على اله💠♻️
وصحبه💠♻️اجمعين💠اللهم امين💠♻️💠يارب العالمين💠♻️💠♻️استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه💠♻️💠اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد واآللـــھمِے💠♻️صَّلِ💠♻️وَسُـُلْـﻤ💠♻️وٌبـ̨̥̬̩ـارگ💠♻️عَلے💠♻️سَيدنِـــا💠♻️💠 مُــُحـمـ̨̥̬̩ـد💠♻️💠عَدد💠♻️مَا ذگرهُ💠♻️ ألذَاكِرونّ💠♻️💠♻️وغَفِلَ💠♻️💠عن💠♻️ذِكِرهِ💠♻️⚜️⚜️💠♻️ألغَافِلونّ⚜️⚜️
🎀آلُلَُّـہِــم💠صٍَلُِّ🎀ۆَﺳَ̭͠ـــلُِّم💠 ۆَبَْآرِگّْ🎀علُﮯنَْبِْيَِّنَْـــآ🎀
💠مُحٍمَّدِ🎀💠ۆِأّلَُـﮧِ🎀ۆِصٌٍحٌٍبِْـﮧِ💠 أّجٍِمَعٌيَِّن 🎀وسلم💠♻️تسليما💠♻️كثيرا💠♻️
🌙
like ሼር
🇪🇹ኢትዬቢያ እንደምን ነሽ"ሐበሻ ያለሽው
🇪🇹በወለድሺው ልጆች"መኖሪያ ያጣሽው
🇪🇹ልጆቿ ታ መዋል"ያ ው ም ጠንቶባቸው
🇪🇹በሀኪም የማይሽር"ዘርነው በ ሽታቸው
🇪🇹ከ አፈር መፈጠርን"ረስቷል አቅላቸ ው
🇪🇹!👇
🇪🇹ዘረኝነት ይጥፋ"ኸልቁን እመክራለሁ
🇪🇹መነሻው ከአፈር ነው"ይሄን እነግራለሁ
🇪🇹ሗላምለአፈርነህ"መልክት አድርሻለሁ
🇪🇹ይሄን አላሰማ ያልክ"ተጠንቀቅ ብያለሁ
🇪🇹እንቅልፍንአታብዛ"ይግባልጨርሻለለሁ
🇪🇹!👇
🇪🇹✍️በዲን በ መሻኢኽ "የመጣውንም በላ
🇪🇹✍️ታግለህ ለማስመለስ"ንቃ ወጣትሁላ
🇪🇹✍️ድልን ሰጩ አላህነው"አትቅር ወደኋላ
ለይለተል ጁሙዓ صللوعلى النبي
የነቀምት ከተማ ከንቲባ እና የከተማው ፖሊስ አዛዥ የነቀምት ፈቲን መስጊድ ለወሃቢያ እንደሚያስረክቡ ህብረተሰቡ ላይ በትላንትናው እለት ዝተዋል። ከወሃብያ መጅሊስ ደብዳቤ ደርሶናል የጥምቀት በአል ካለፈ በኋላ ተገዳችሁ መስጂዱን ታስረክባላችሁ ብሏል የፖሊስ አዛዡ።
የመንግስት ቢሮ ውስጥ በኃላፊነት የተቀመጡ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት በተለይም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ የሆኑት በሙስሊሙ መሀል ምንም ልዩነት የለም ሙስሊሙ አንድ ነው እያሉ ከወሀቢያ ጋር እጅ እና ጓንት ሆነው እየሰሩ መስጂዶችን ለወሃቢያ አሳልፈው ለመስጠት ስልጣናቸውን ያለ አግባብ እየተጠቀሙ ነው።
የነቀምት ህዝብ ህግ አስከብሩንል መስጆዳችን ድረስ እየመጡ ሲረብሹ አስቁሙልን ብለን ነው የጠየቅናችሁ። መስጂዳችንን በማስገደድ ለወሃብያ ስታስረክቡ ቆመን አናይም አስፈላጊውን መስዋእትነት ከፍለን መስጂዳችንን እንጠብቃለን ብለው ለፖሊስ አዛዡ አሳውቀዋል።
ይህ መረጃ ለህዝብ እንዲደርስ ሼር እናድርግ
🇪🇹✍️የወሎን ሰው ፈጅቶት"ቀይ በሃር ወለጋ
🇪🇹✍️ሳይደግስ አይጣላም""ዱዓ አውጣ ዋጋ
🇪🇹✍️ተምድር ነዳጅ ወጣ"ጨለማ እሚያስነጋ
!!
🇪🇹✍️የሞተው ቢጎዳም ያለው ነጃም ዮውጣ
🇪🇹✍️በወሎ መሬት ላይ"የአላህ በንዚል ወጣ
🇪🇹✍️መጠቀሚያ ያርገው"ሙሃባ እማያ መጣ
!!!
🇪🇹ይ
በርግጠኝነት ልንገርህ!
ወሎ ወረኢሉ ላይ ከ2 ቢሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ እንዳለ መረጋገጡን ስትሰማ፣ ሀገራችንን የሚያሰጋ ብጥብጥ እና ጦርነት ያመጣብናል የሚል ስሜት አልመጣብህም!
ምክንያቱም ይህ ወሎ ነው!
ወሎ: ከነዳጁ በፊት እሴታቸው ለዓለም ሁሉ ተምሳሌት የሚሆን ደጋግ ሰዎች መፍለቂያ መሆኑን ታውቃለህ!
🇪🇹የወረዴላቸው ኢነሏሀሽቸራ":-:-:-:-
✌️✍️❗️/የእስልምና እምነት በዋዛ አይደለም እዚ የደረሰ ው።ያ አሀባብ ወላሂ ነው ምልህ በጣም ቡዙ ዋጋ ተከፍሎበታል ሰንት አስሃባወች ተሰውተውለታል በ ቁርዓን ብትል በ ሐድስ ላይ ሞልቶልሃል ገባ አያልክ አንብብ። እወቅ ስራበት❗️✍️ሰሃባው እንዲ ብሎ ጠየቃቸው ።የ አላህ መለዕክተኛ ሆይ ከስራው ሁሉ በላጭ የትኛው ነው በማለት ጠየቀወት
ረሱሉ(ሶ ዐ ወ) -5-/ሶላትት በ ወቅቱ መስገድ ነው አሉት
-2-ሌላም ካለ ንገሩኝ አለወት የወላጆችህ ሐቅ መጠበቅ ነው:ሌላም ካለ ንገሩኝ አለወት
3 ተኛው አልጅሃድ ፊሰቢሊላህ።
በማለት ነግረዋል እነዚ 3ቶቹ መልዕክቶች።ኪታቡል ሀፈጅሃድ ውስጥ ነው ያሉት።ለኛም ጭምር ስለሆነ ያስተላለፊተ ልንሰራበት ይገባል
✔️_بَابُ فَضْلِ الجِهَادِ وَالسِّيَرِ وَقَوْلِ اللَّهِ تَعَالَى 👇
)بسم الله الرحمن الرحيم(
: إِنَّ اللَّهَ اشْتَرَى مِنَ المُؤْمِنِينَ أَنْفُسَهُمْ وَأَمْوَالَهُمْ ، بِأَنَّ لَهُمُ الجَنَّةَ يُقَاتِلُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ فَيَقْتُلُونَ وَيُقْتَلُونَ ، وَعْدًا عَلَيْهِ حَقًّا فِي التَّوْرَاةِ وَالإِنْجِيلِ وَالقُرْآنِ ، وَمَنْ أَوْفَى بِعَهْدِهِ مِنَ اللَّهِ فَاسْتَبْشِرُوا بِبَيْعِكُمُ الَّذِي بَايَعْتُمْ بِهِ إِلَى قَوْلِهِ وَبَشِّرِ المُؤْمِنِينَ قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ : الحُدُودُ الطَّاعَةُ)(
----------------------------------------
صحيح البخاري
كتاب الجهاد والسير باب فضل الجهاد والسير
2655 حَدَّثَنَا الحَسَنُ بْنُ صَبَّاحٍ ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ سَابِقٍ ، حَدَّثَنَا مَالِكُ بْنُ مِغْوَلٍ ، قَالَ : سَمِعْتُ الوَلِيدَ بْنَ العَيْزَارِ ، ذَكَرَ عَنْ أَبِي عَمْرٍو الشَّيْبَانِيِّ ، قَالَ : قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ : سَأَلْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، أَيُّ العَمَلِ أَفْضَلُ ؟ قَالَ : الصَّلاَةُ عَلَى وقتها قُلْتُ : ثُمَّ أَيٌّ ؟ قَالَ : ثُمَّ بِرُّ الوَالِدَيْنِ ، قُلْتُ : ثُمَّ أَيٌّ ؟ قَالَ : الجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ فَسَكَتُّ عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَلَوِ اسْتَزَدْتُهُ لَزَادَنِي (
በሰማነው ምንሰራበት አላህ ያግራልን ልባችን ሚቀበል ሁንልን አሚንንንንንን❤✔️
✔️
👇
like
ሰዎች ስንባል generally ሰው እስኪያልፍ ጠብቀን ከንፈር መምጠጥ ብሎ ማለት አመላችን ነው:: አሁን ላይ ሆነን ስላለፉ መሻኢኾቻችን ስናወራ በወቅታቸው ምንም አይነት challenge ያልገጠማቸው ይመስላል:: ታላላቅ አውሊያዎቻችን ሁሉ ዙሪያቸው በነበሩ ሰዎች በቤተሰቦቻቸው ሳይቀር ብዙ ተፈትነዋል::
በዘመናችን ታላላቅ አውሊያዎችን አቅጣቦችን ታላልቅ ዑለማዎች አሏህ ሰጥቶናል:: አሏህ በየቦታው የሰጠንን እነዚህን ድንቅ መሻኢኾች ሲያልፉ ጠብቀን ሺሊላ ከማለት ከአሁኑ እንሀድማቸው እንዘይራቸው በመጥፎ አይን ከሚያያቸው ሰው እንከላከልላቸው::
telegram 🌐https://t.me/ABRETPRO
ዛሬ ከመግሪብ ሰአት ጀምሮ የነቀምት ትልቁ ፈትሕ መስጂድን ለመቆጣጠር ወሃቢዮች እየተንቀሳቀሱ ነው። የነቀምት ወጣት እና ህዝብ መስጂዱን ለመጠበቅ እየተጋለ ነው። ከጎናቸው መሆናችንን ለመግፅ ይህን መረጃ ሼር እናድርግ
በ2010 እነ አህመዲን ጀበል የቀድሞ የኦሮሚያ መጅሊስ ቢሮ በህገወጥ መንገድ ሰብረዉ ከገቡ ግዜ ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ መስጂዶች ኮሚቴ በመቀየር መድረሳዎች እንዲዘጉ በማድረግ ከነሱ አመለካከት በተቃራኒ ያለዉ ወገን የሚገለገልባቸው በመዉሰድ ነባሩን ሱፍዩን ማህበረሰብ ባይተዋር አድርገዉታል።
በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ ከሚገኙ በርካታ መስጂዶች በዚህ ሁለት አመት ዉስጥ ከተለያዩ የመንግሥት ስልጣን ዉስጥ ከተወሸቁ አንዳንድ ሀላፊነት የጎደላቸዉ ሹማምንት ጋር በመሆን መሻኢኾች ለብዙ አመታት ሲያስቀሩባቸዉ የነበሩ መስጂዶች ሀይል በመጠቀም፣ በማሠርና በሚኒሻ በማስደብደብ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ችለዋል ፡፡ በዚህም ሳቢያ ከየመስጂዶች የተባረሩ ሰዎች ነቀምት ፈትህ መስጂድ ለመስገድ መገደዳቸው ይገልፃሉ።
በክልሉ መጅሊስ በመደገፍ ወረራ የፈፀሙ አካላት የመስጂድ ኢማም ሆነዉ ሳለ የፀጥታ አካላትን በገንዘብ ከጎናቸዉ በማሠለፋቸዉ በየግዜው ጁመዓ ጁመዓ እየመጡ ፊትና እየፈጠሩ ምዕመናንን በሚኒሻ እንደሚያስደበድቡ ከስፍራው ባገኘነዉ መረጃ አረጋግጠናል።
ካሳለፍነዉ ሳምንት ጀምሮ ግን ፈትህ መስጂድን ከህዝቡ ለመንጠቅና ሱፍያውን ከመስጂዱ አፈናቅለዉ የወሃቢያ አስተሳሰብ ማራመጃ ስፍራ ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ በከበባ ወረራ በማካሄድ በተደጋጋሚ ሙከራ እየተደረገበት መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
በመስጂዱ የህገወጡን የወሀቢያን ድርጊት በመጋፈጥ ለመመከት በሚንቀሳቀሱ ወጣቶችና አባቶች ላይ በማሠርና በመደብደብ ከፍተኛ እንግልትና ጭቆና በአካባቢው የፀጥታ አካላት እየተፈፀመባቸው ይገኛል።
የመስጂዱ አካላት ለዞን አቤቱታ ማስገባታቸዉ የታወቀ ሲሆን ፈጣን የመፍትሔ ምላሽ እንሰጣለን ማለታቸዉ ገልፀውልናል።
ሆኖም የነቀምትና አካባቢዋ ሱፍያ የመሻኢኽ ልጆች ለነቀምት ፈትህ መስጂድ ተጠናክራቹህ ቁሙ ከንግዲህ አንድ መስጂድ በህገወጥ መንገድ አናስወርርም በሉ መስጂዶቻችሁን ጠብቁ።
#ሐሙስ ማታ 2:"30 ላይ ሰፋ ያለ የቲውተር ዘመቻ ሰለ አለን ቀደም ብየ፥ላስታውስ እንዳትረሱ #