Qe/daq/Tu/baritto/k.buda
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qe/daq/Tu/baritto/k.buda, Office supplies, .
Qeelidaqar daqarak tu baritto ku/buxa kee save the childeren meqem abittoh egla bartenit barittoh faxxinta uwaytit daqarak 7 madab barittoh buxal say bartenitih qokol acwa abeen.
sanat 2014 tu-barittoh ugguguse bure magalal akkuk macisse akki awedodih miracinuk barittoh ugguguse meqenal waktil abak bartenit bartto buxa fan yamatenim abtanam faxxinta. Tu-baritto kutbeh buxah farmo.
Educans meqem abittoh egla kee UNICEF meqem abittoh egla bartenit baritto akah argiqeewannah bartenit qokol elle aban barittoh buxaxih ni daqarak cayyuk inik haytto caddoh barittoh buxal guffene Aben.
Educans meqem abittoh egla kee UNICEF meqem abittoh egla bartenit baritto akah agriqewannah bartenit qokol Ellen aban barittoh Buxah ni daqarak Qeelidaqar inik hayto caddoh Buxah guffene aben.
Sanat 2013 8hayto footimah aqayyare 23-25/10/13 Tammcawemi tagah ni bartenitik Garci makkinay ta aqayyareh bicteenih suggetanam ku/buxa sin tayysixxige. G.lack
Qeelidaqar inik haytto caddoh barrittoh buxat morral uggtima tammbuleh ummata yassgaynimih tammat 167 barittoh book geyytintem nabu xiqneh.¹
Qeelidaqar daqarak 2hayto caddoh barittoh buxa 12hayto footimah aqqayayare assaku ayrok 29/06/13 qimmiteh.
Limesegen yemigebawe memeher be hayu andegna dereja temhert bete berasu tenesashenet sereto massaya yazege memeher .enmesgenalen berta.
10q u Elidar,manda,buure road project shedoung yuoqua we are support 3 school in the worda student equipment of study and today's support of the students more advantages in this project because of more divelope&maind set the unity of community in future the project activity.
Congertulattion ለትምህርት ሴክተር ደጋፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት በሙሉ። እንደሚታወቀው በክልል ደረጃ የሚዘጋጀውየ የ8ተኛ ክልላዊ የፈተና በቀን 26/04/13 ተጀምሮ ዛሬ28/04/13 በወረዳችን በ8ቱም የፈተና መሰጫ ተቋማት በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል። የተፈታኞች የፈተና ውጤት ወደ ክልል ት/ት ቢሮ የማድረስ ስራም ተከናውኖል እናመሰግናለን።
ዛሬ 26/04/13በኤሊዳአር ወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኙ በ8ቱም አጠ/አ/ደ/ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል። መረጃውን በሀሉም ተቋማት የተገኙ የሚገኙ ባለመያዎች አደረሱን አናመሰግናለን።ለተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና
በኤሊዳአር ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ት/ት ተቋማት በትምህርት ሚኒሰተር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ሳይመዘገቡ የቀሩ ተማሪዎችን ወደ ት/ት ለማምጣት ንቅናቄ በመፍጠር መምህራን ወላጆች በመቀናጀት የቤት ለቤት ምዝገባ በማድረግ ንቅናቄውን ውጤታማ ማድረግ የሁሉም ባለድርሻ አካለት ተሳትፎን ይጠይቃል።
የሀዬ አጠ/አደ/ደ/ት/ት/ቤት ዛሬ የጽዳት ዘመቻ በት/ት ቤት ቅጥር ግቢ እና በከተማው አንዳንድ ቦታዎች የጽዳት ዘመቻ አከናውነዋል።እናመሰግናለን ለሌሎች ት/ት ቤት ተምሳሌት የሚሆን ነው። በሌሎች ት/ት ቤቶች ሊቀጥል ይገባል።
በኤሊዳአር ወ/ት/ጽ/ቤትስር የሚገኘው የሱኡላ ጠ/አ/ደ/ት/ቤት የመማር ማስተማር ወርሀዊ ሪፖርት የቀበሌ አመራር በተገኘበት ቀርቦ ከወ/ት/ጽ/ቤት ምላሽ የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎች የኤ/ወ/ት/ጽ/ቤት ሀላፈ አቶ ኡመር አሊ በቦታው በመገኘት ምላሽ ሰጥተዋል።
Messekaxa lee Qafar rekakkayak tu baritto biiroh saqal anxaxin ratiih tammal
የኤ/ወ/ት/ጽ/ቤት የሳምንቱ መልእክት = በሁሉም አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች በመልካም መማር ማስተማር ሂደቶች ላይ ይገኛሉ።በሁ/ደ/መሰ/ት/ቤት የ12ኛ ተፈታኝ ተማሪዎች ሰኞ በኦላይን ምዝገባ ከክልል ት/ት ቢሮ ባለ ሙያ ስለሚመጡ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ በትምህርት ቤት በቅጥር ግቢ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ጽ/ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
የ2013አ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፋል መደበኛ እና የግል ተፈታኞች በሙሉ የ12ኛ ክፋል ምዝገባ በኦንላየን ስለ ሆነ ማንኛውም መደበኛም ይሁን የግል ተመዝጋቢ 16/02/13 እስከ 30/02/13 መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ በጊዜ ምዝገባችሁን አድታደርጉ ጽ/ቤቱ ያሳስባል።
ዛሬ 18/02/13 save the childeren የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በኤ/ወ/ት/ጽ/ቤት ስር በሚገኙ ቡሬ፡ አንዳባ ፡ አድጌኖ አ/ደ/ት/ቤቶች በአካል በመገኘት የት/ት ቁሳቁስ መግዛት ለማይችሉ ተማሪዎች ደብተር ፡እስክርቢቶ ፡ እርሳስ ድጋፍ አድረገዋል እናመሰግናለን።
ት/ት ቤቶችን ለመማር ማስተማሩ ስራ ዝግጁ ስናደርግ ኮቪድ-19 ለመከላከል ባለን አቅም ውሀ:ሳሙና: ለተማሪዎች እና መምህራን እጅ ማሰታጠቢያ ማዘገጀት ልንዘነጋ አይገባም።
ዛሬ 08/02/13 ከፌደራል ት/ት ሚንስትር ትምህርት ለማስጀመር ለት/ቤቶች መምህራን እና ተመሪዎች የሚያስፈልግ face mask በጊዜ የማዳረስ ስራ ተከናውኖል።
በኤ/ወ/ት/ጽ/ቤት ስራ የሚገኙ የት/ትተቋማት በ09/02/13 ትምህርት ለማስጀመር የማጽዳት ስራ በስፋት እየተሰራ ይገኛል።
ዛሬ 07/02/13 በኤሊዳአር ወ/ት/ጽ/ቤት ስር በሚገኙ የት/ት ተቋማት ለፎፋሌ:ለይ:ሱኡላ እና ማንዳ አጠቃላይ አንደኛ ደረጀ ት/ት ቤት የወረዳው ካቢኔ በመገኘት በ09/02/13 ት/ት ለመክፈት በተቋማቱ በቀበሌ እና በተቋማት ደረጃ ኮሚቴ የማዋቀር ስራ ሲሰሩ ውለዋል።
ዛሬ ሰኞ 25/12/12 ለ2013 የት/ት ዘመን በወረዳው ስር በሚገኙ የተማሪዋች ምዝገባ ተጀምሯል።እንዲሁም ት/ት ቤቶችን የማጽዳት ስራ ተያይዞ እየተሰራ ይገኛል።
20/12/12 ጀምሮ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምዝገባ እንዲጀመር በተገለፀው መሠረት በኤሊዳአር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኙ የት/ቤት ር/መምህራን በየ ት/ቤት ተቋሞቻችሁ በመገኘት ከሰኞ 25/12/12 ምዝገባ እንዲጀመር ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።
Awsi resuk qeelidaqar daqarak qeelidaqar 1hayto caddoh barittoh buxa rakkakayak tu-baritto biiro rubteh tan maqqo assaki macsenta qasa dirrik 15/2012i.l qeelidaqarak tu-ku/buxa saqal Qumar Qali qeelidaqarak geeral geytimak buxa marri taqqabik kak tan bartenitih acayyuk macissen.
Qeelidaqar daqararak tu baritto ku/buda saqal ayrok 06/08/12 ummata covid 19 korona viresik sini kelelonuh geba elle kaqlisan inna kee seytunane idde dacrisonu sabun acwwa abee.