Ethio Yegu Man

Ethio Yegu Man

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Yegu Man, Politician, .

25/01/2023

በረከት አማራ ክልልን እየመራ የኦሮሞ አሸባሪ መፈንጫ አልነበረም። አንድም በኦሮሞ አሸባሪ አማራ ክልል ገብተው አማራን አላወደሙም ፣ አማራን አልገደሉም ፣ ልዩ ሃይሉን አልገደሉም።

ብዓዴን ብልጽግና ሲመራን በጅምላ ገደለን ከኦሮሞ አሸባሪ ጋር ተባብሮ

25/01/2023

አጣዬ
😭😭😭

Photos from ሸዋ ጠቅላይ ግዛት's post 25/01/2023
25/01/2023

እውነቱን ተቀበል !!
---------------------
ከፍለህ የማትጨርሰው ውለታ አለብህ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገር፥ ታሪክ፥ ሚስት ጠብቃ የኖረች ገመና ከታች ናት።

፩ . . . ሐገር

ቋንቋ፥ ማንነት፥ ፊደል፥ ነፃነት ወዘተ ያለው ሐገር ሰጥተሃለች፡፡ የምትባጠስበትን ጓዳዋ እየነደደ ጠብቃለች፡፡ ከጠላት ተሞዳሙዳ ሐገር የወጋችበት እድፋም ታሪክ የላትም፡፡ ብሄሬ፥ ቋንቋዬ፥ ማንነቴ ቅብርጥሶ የምትለው፤ አንተ ጋ የደረሰው እሷ እየነደደች ነው፡፡

ቤተክርስቲያኒቱ ዓ/ዓቀፍ ነበረች፡፡ ከግብፅ፥ ከሮም፥ ከባዛንታይን፥ ከግሪክ ተላልሳ፥ ቋንቋህን፥ መሬትህን፥ ታሪክህን ልትፖሽርልህ ትችል ነበር፡፡ አላደረገችውም፡፡ በእቅፏ ያሉትን ዜጎች ጠብቃ ይዛለች፡፡ ይሄ ዥልጥ ፒፓ በየዘመኑ ርስ በርስ ሲናከስ መሃል ነበረች፡፡ ያላት የመከራ ታሪክ እንጂ የአሸሼ ገዳሜ አይደለም፡፡

፪ . . . ታሪክ

ኦቦሌሴ ብራና ዳምጣ፥ ቀለም ጨምቃ፥ መድሀኒት ምሳ ለዛሬ አድርስሃለች፡፡ ግደይ፥ ቶሎሳ፥ ኢብሳ፥ ዣንጠረር፥ እርገጤ፥ ፔን፥ ኡጁሉን አልቀማችህም፡፡ ጠብቃልሃለች፡፡ በለስ በቀናው ወራሪ ባህል ከመኖር ታድጋሃለች፡፡ እሷን ሲያወድሙ ግዜ አግኝተህ ተከላክልሃል፡፡ ለዛሬ ደርሰሃል፡፡

ያንተን የዕልቂት፥ የጥጋብ፥ የረሃብ ዘመን ከትባለች፡፡ አልከፈልካትም፥ አላስተማርካትም፥ አልነገርካትም፡፡ አንተ ስትኖር እሷ እንደምትኖር ስለምታውቅ ነው፡፡ ኦቦሌሴ የመጣህበትን ድልድይ አትስበር፡፡ ቤተክርስቲያኒቱ ትናንትህ ነች፡፡ የሃገሪቱ ትውስታ ጉያዋ ስር ነው፡፡ ያለ ትውስታ ብሄር፥ ሃገር፥ ቋንቋ፥ ማንነት ወዘተ አይቆምም፡፡

፫ . . . ሚስት

"ሃይማኖትህን፥ ሚስትህን፥ ሐገርህን ጠላት ሊቀማ መጥቷል" ንቃ፥ ተበላህ የምትል ብቸኛ የሃገሪቱ ተቋም ነች፡፡ ውብ ሴቶችህ የአንተን ድድብና የሚታገሱት ከሷ በወረሱት ጨዋነት ነው፡፡

*

4ኛ መቶ ላይ ነው፡፡ ዲያቆን አትናቴዎስ ይባላል፡፡ ከአርዮስ ጋ በሃይማኖት ተከራከሩ፡፡ አትናቴዎስ ረታ፡፡ በመጨረሻም "እኛ አርዮስን አንጠላም፥ ትምህርቱን ግን እንጠላለን" አለ፡፡ ኦቦሌሴ አንተን አልጠላም፡፡ መንገድህን ግን እፀየፋለሁ፡፡

*

ጌታው ነገስታቱ፥ መሪዎች፥ ባለስልጣናት ሲገሉህ፥ ሲዘርፉህ፥ ሲወጉህ ስትችል "ተዉ" ብላለች፡፡ ሳትችል ዱላው ወደ ራሷ ዞሯል፡፡ የጥጋበኛ ውሪ ክንድ ሲደቁሳት ኖሯል፡፡ አልፋለች፡፡ ማለፍ ታውቃለች፡፡ ልምከርህ ጌታዬ እ ረ ፍ !

✍️ Natnael Hawk

Photos from Mereja TV's post 25/01/2023
25/01/2023

Tuesday, January 24, 2023 (Tir 16, 2015 EC)
Oromo Liberation Front (OLF) Shene in Ataye town.
Residents of Ataye are leaving saying national defense forces have been unwilling to protect them from the attack by OLF Shene.
On Monday, January 23, 2023 (Tir 15, 2015 EC), OLF Shene militants opened another attack on areas near the border between the North Shewa Zone and the Oromo Special Zone which is still underway, residents that spoke to Roha TV said they were fleeing to save their lives.
The militants opened fire using various military-grade weapons including heavy machine guns, semi-automatic rifles and rocket launchers to attack areas in proximity to Ataye including Negesso, Molale, Arsoamba, Jewuha, Wossen Qurqur, Birqitu, Yiblo, Jejeba, Beraha, Senbete, Alala and Balti. Especially in areas under Efratana Gidim Woreda including Negesso Kebele, a large number of homes have been burned down and residents have fled in large numbers to save themselves.
Yesterday there was also an intense exchange of fire between regional security forces and the militants in Jewuha town and the surrounding rural kebeles starting in the morning and which slowed down towards the night, however reports indicated there were casualties and destruction of homes.
Roha spoke to a resident of Ataye who said, “the militants have entered the town, heavy gunfire can be heard and the town is covered in smoke” and residents mentioned despite asking nearby defense forces for help they were unable to help them which forced them to leave the area.
Roha spoke to another resident of Ataye which said a large number of town residents have left the town to take shelter in a small kebele called Redwuha located 3-4 km away and called for the government to immediately take measures to save them.
The North Shewa Zone security office previously reported the attack by militants in the Efratana Gidim Woreda and other areas bordering the Oromo Special Zone and added that the regional security forces were carrying out their law enforcement miss

24/01/2023

የሸዋ ፋኖዎች ሁሉም የአማራ ወጣት ትግሉን እንዲቀላቀል ጠየቁ‼️
ትኩረት ለአጣየ‼️

24/01/2023

አጣዬና ሰንበቴ ላይ አሸባሪ ኦሮ*** አማራዎችን በዚህ መልኩ ነው በእሳት የሚያቃጥሉት

24/01/2023
24/01/2023

በቤተክርስቲያን ላይ ቀስት የመዘዙባት 25ቱ ህገ ወጥ ግለሰቦች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በአዲስ አበባ ወሰን ሰንሻይን ሪል ስቴት አካባቢ በሚገኘው በኮሎራዶ ሆቴል ምቹ ቦታ ተይዞላቸው ሲዝናኑ እንዳደሩ ሰምተናል፡፡
የግለሰቦቹ ጉዳይ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እስኪሰጠው እየጠበቅን ባለበት ወቅት እነዚህን ሰዎች ተቀብሎ ያሳደረው ሆቴል የቤተ ክርስቲያን አፍራሾች ደጋፊ እና የእነሱን ሃሳብ አራማጅ ነው በለን ስለምናምን እኛ ክርስቲያኖች ሰላማዊ የሆነ ምላሽ ልንሰጠው ይገባል፡፡
ሆቴሉ አፍራሾችን ማሳደር መብቱ ነው፡፡ እኛም ሆቴሉን ቦይኮት ማድረግ መብታችን ብቻ ሳይኾን ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ የሚያሳስበው ማንኛውም ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ኮሎራዶ ሆቴልን ቦይኮት ማድረግ አለበት፡፡
ማንኛውም ክርስቲያን
 ከዚህ ሆቴል ጋር ያለውን የሥራ ግንኙነት ማቆም አለበት፡፡
 እዚህ ሆቴል ደንበኝነት ካለው ማቆም አለበት፡፡
 ከዚህም በኋላ ከቤተ ክርስቲያን አፍራሾች ጋር የሚተባበሩ ተቋማት ጋር የሚኖረን አቋም እንደዚህ ያለ ነው መሆን አለበት፡፡
 ቤተ ክርስቲያንን እያፈረሱ ኦርቶዶክሳውያንን ደንበኛ ማድረግ አይቻልም፡፡
#ቦይኮትኮሎራዶሆቴል

ሰበ ዜና - አሁን የደረሱን መረጃወች 24/01/2023

ሰበ ዜና - አሁን የደረሱን መረጃወች በzelle እና cash app እንዲሁም PayPal በዚህ ቁጥር ይደግፉን 2404724439

Ethio 360 Special Program ''ከመከራችን መች እንማር'' በሽመልስ አበራ ጆሮ Monday Jan 23, 2023 24/01/2023

Ethio 360 Special Program ''ከመከራችን መች እንማር'' በሽመልስ አበራ ጆሮ Monday Jan 23, 2023 Ethio 360 Special Program ''ከመከራችን መች እንማር'' በሽመልስ አበራ ጆሮ Monday Jan 23, 2023https://mereja.tv/index/ ...

24/01/2023

አብይ ወደ ኢትዮጵያ ለበዓል የገቡ ዳያስፖራወችን ለማናግር ሚፈልጋቸውን መርጦ ለመጥራት ተዘጋጅቷል፡፡
ባለፈው ዓመት ጠርቶ ""ስንሰማ ደንግጠናል"" ነበር ያላቸው ዘንድሮስ ምን ይላቸው ይሆን?

መከራውን አይቶ ሰርቶ ያገኛትን ከወገኑ ጋር ለመካፈል እና የሀገር እና የወገን ፍቅር ብሎ አገሩ የሚገባ ዳያስፖራ በየአመቱ እየተሸማቀቀ እንደገፀበረከት ትቢት እና ህገወጥነት በመንግስት እንደ ሽልማት ይቀርብለታል፡እዛው እፊቱ ግፍ ሲሰራ በአይኑ እንዲያይ ይደረጋል፡፡
በእውነት ከሆነ
በቃን ማለት አሁን ነው!!!

23/01/2023

በጠላት አብይ ሃገር ታመሰች 😠

22/01/2023

የኢትዮጵያውያን ገመድ ለመበጠስ ታቅዶበት የሚሰራበት እንጅ ጉዳዩ ኃይማኖታዊ እንዳልሆነ ግልፅ ነው።

ስልጣን ላይ ያሉት አካላት የፖለቲካ ስልጣን በመጠቀም ኢኮኖሚውን በቡድን አጋብሰው እምነትን እንኳን መሳርያ በማድረግ ለአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን ያልተመለሱ የእፉኝት ልጆች መሆናቸውን በራሳቸው አውጀውታል፤ እመኑኝ የምትፀፀቱበት ቀን ቅርብ ነው።

አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ።
አንድ ሊቀ ጳጳስ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ።
አንድ መንበር፤ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት።


NB፦ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።

ቅዱስ ሲኖዶስን እንደ መጅሊስ 22/01/2023

ቅዱስ ሲኖዶስን እንደ መጅሊስ ቲዩብን ሰብስክራይብ፤ ዝግጅቶቹን ደግሞ ሼር፣ ኮሜንት እና ላይክ በማድረግ አጋርነትዎን ይግለጹhttps://www.youtube.com/-

22/01/2023

በትክክል👍

Videos (show all)

ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊፊንንፊፊንን አይሆንልሽም

Website