Ethiopia Tiqdem Former students union - የቀድሞ ኢትዮጵያ ትቅደም ተማሪዎች ህብረት

Ethiopia Tiqdem Former students union - የቀድሞ ኢትዮጵያ ትቅደም ተማሪዎች ህብረት

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopia Tiqdem Former students union - የቀድሞ ኢትዮጵያ ትቅደም ተማሪዎች ህብረት, College & University, .

09/01/2023

ለሁሉም የቀድሞ ኢትዮጵያ ትቅደም ተማሪዎች

የቀድሞ ትምህርት ቤታችንን ወደ ኋላ ለማስታወስ ብሎም በማህበር ደረጃ የቀድሞ መምህሮቻችንን እና የትምህርት ቤቱ ሰራተኞች እውቅና ፣ ምስጋና እና ድጋፍ ማድረግ ሚቻልበትን መንገድ ለማመቻቸት ሁሉም ትብብር እንዲያደርግ እና ስልክ ቁጥሮቻችሁን ኮመንት እና በመልእክት (message) እንድታስቀምጡ ጥሪ እናደርጋለን።

Website