Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ

Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ

የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ጽ/ቤት

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 27/03/2023

Asaaku qado dirri/2015 I.L.L

Mayso diggoysaanam kee taqabittek tatraanam miraaciinuk qasriinoo kee aydaadi farmo iyya ammuntal qeeli daqar daqaraak fanti miraacinu kee gubi miraaciinuh massoowe walal gudgud gexsitak geytima

ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ ተልዕኮ በሚል መሪ ቃል ለኤሊዳአር ወረዳ መካከለኛና ለታችኛው አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 15/03/2023

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀዋል።

በመድረኩ ላይ በርካታ ሀሳቦች ተነስተው ምክክር የተደረገባቸው ሲሆን የፓርቲያችንን የውስጠ ዴሞክራሲ ባህል በማሳደግ በቀጣይ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ትግል በማድረግ የታዩ ጥንካሬዎችን ይበልጥ በማስፋት እንዲሁም ድክመቶችን አርሞ በመሄድ ረገድ ሰፊ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቅሷል።

የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር በማጠናከር ከዋና ፅ/ቤት እስከ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ድረስ የተሰናሰለ የተግባር አፈፃፀም እንዲኖር ለማስቻል ከፍተኛ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቅሷል።

የብልፅግና ፓርቲን መርሆች፣ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎችን ወደ ህብረተሰቡ ዘንድ በተቀናጀ መልኩ በማስረፅ በመደመር እሳቤ የተዋጀ የብልፅግና መንገድ መፍጠር ትልቁ የቤት ስራ እንደሆነ በመገንዘብ ቀጣይ የርብርብ ማእከል መሆን እንደሚገባውም መግባባት ላይ ተደርሷል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 15/03/2023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከንን ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታቸውም በተለያዩ የሀገር ውስጥ፣ ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ በኢትዮጵያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማምተዋል። ኢትዮጵያ በሰላም ስምምነቱ ላይ እያስመዘገበች ያለችው ስኬት ተቀባይነት አግኝቷል። በኢኮኖሚው፣ በልማት ጥረቶች፣ በተለይም በግብርና እና በቀጣናዊ መረጋጋት ላይ ያሉ ጉዳዮችም ትኩረት ተሰጥቶባቸዋል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 07/02/2023

Asaaki ayro Awsi Rasuk Qeelidaqar Daqaarih ayyunta siyasa kee salam wakti calata wagsiisak Konforensi gudgud meqe gurral Qimbimteh Geytima.
በዛሬው እለት በአዉሲረሱ በኤሊዳአር ወረዳ ወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ የፖለቲካና ፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር ህዝባዊ ኮንፍረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

14/12/2022
13/12/2022

Ruffa Itten!!!

N/Malaak Massakaxxa Le Dr. Abiy Acmad Qali Abbeh Yan Meqqe Taamah Ameerikal Geytimita (American Academy of Achievement and the Global Hope Coalition) Faattit (Ayti Kumma) Geeh Yanim Qaddossen.

ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ ለ«አረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ» አስተዋጽዖዋቸው አሜሪካ ውስጥ ተሸለሙ !!!

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 25/11/2022

17haytoh agat Kee agattiinah ayroh qaffaayda qeeli daqar daqaaral baxaabaxsa le bicittel qaxmeqe gurral yessekexxen.

Asaaku N.kudok 16/2015 I.L.L(eldrgcao)****

17 haytoh agat Kee agattiinah ayroh qaffayda qeeli daqar daqaaral baxaabaxsa le bicittel qaxmeqe gurral assakaxxuk maacisen.

17 haytoh agat Kee agattiinah ayroh qaffayda "Ni inkittinaane waar le salaamah" intah tan itrol qaxmeqe gurral yessekexxenim kinnuuk Tama caflat qeeli daqar daqaarak naharsi majlis afteynah Yan gifta qali macmuuduuy, daqar miraacinuuy, doolat taama abeynit kee tonnah kaadu baxaabaxsa le ayyunti exaaxi Edde angaluk qaxmeqe gurral yessekexxen.

Qeeli daqar daqaarak naharsi majlis afteynah Yan gifta qali macmuud fakenti yaabal iyyeemih ni baaxo ithiyoppiya teetit boodeh Yan mango gibdaabinak is Kee isi xayloh qeerole giclol aysuk baxaabaxsa le iro ^ baaxooxah gaba^culsa Kee uma hadafitteh rammitekkal maysol Edde geytimtah tan uddur kinnuk baxsa le qaffaayda kinnih taniimit yaabe.

Baxsa hinnay Ni inkittiino maqarrossah tan abtootah hangi yaceenim faxximtam Kee ittak naddeerem hinnay xayyoowak baxsa hinnay Ni inkittiino maqarroysak bood hinnay salaam daabisak ni baaxo tussinnaa Kee wadirraaqak nayyaaqu xiqnah yaanam iyye.

Ellacabol agat Kee agattiinah inkittiino maqarroysak ninni baaxoh salaam dacrisenno.ithiyoppiya baxaabaxsa le gurral mango inticaan teetit boodaway inki mogoy akkuk waar le salaam daabisnu xiqnam taturteh tan udduura nuysubulleeh axcuk yaabak amo axayuk Tama qaffayda qax

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 25/11/2022

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsi Saqal Cajji Awwal Qarba Agatak Salaam Agaaradih Makaado Salaam Agaaradal Geysisse Maysô Wagsiisaak Kunnabnâ Kuuxih Acwa Yecee.
LP:A.A-N/kudo 16/2015 ILL
Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awwal Qarba IFDRi Doolat awlisak, Afrikah Inkittiinoh Eglah Raamot Yekke Salaam Sittingeyiy, Gabbi qaxih afrikak Pritoriyaa Kee Kiiniyak Nayroobil EFDRi Doolat Kee Cuwaacat Fanat Yekkel Salaam agaaradal Mayso Orbisse Salaam Agaaradih Makaadoh Kunnabna kuuxih acwa Qafar Rakaakayih Doolat kee Qafar Ummattah Migaaqal Yecee.
Taa aracal Qafarak Diini abbobtiiy, Qaadah abbobtiiy, Qunxaaneytaay, Amni exxaaxiiy, Doolatak Fayyole Miraacini elle geytimak Kunnabnah Acwa Salaam agaaradih Makaadoh Tomcowwe.
Ciggilak Taa aracal Farmo Tatruseh yan Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awwal Qarba Iyyeemih, Ta Makaado IFDRih Doolat Kee Itiyopiyah Ummatta Awlisse Makaadoy, Baaxo Kunnabnah Naba Macalal Mayso Orbisse Kinnim Diggoose.
Kalah yekkeh Yan Salaam Sittingey Qafar Doolat kee Ummatta Massakaxxal Arcibissam Kee Qafar Ummattak Faxe Way, Naharsi Doorit Salaam Kinnim Baxxaqse.
Ta Makaadoh Tomcowwe Acwa Kaadu Itiyopiyah tomcowwe acwa kinnim Kee Mayso Orbisseeh, Geytimte Maysok Inah Raqtam Itiyopiya Kinnim Cajji Awwal Qarba Diggoose.

Xiinissoh abbah ku/buxa

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 18/11/2022

Asaaku N.kudok 9/2015 I.L.
Awsi rasuk qeeli daqar daqaarak leedâ partih Lu/ku/buxa Gabbi afrikak pritooriyal afrikah eglah makaabannal yekke Salaam sittingey Parti rakissoosa fanah addah obtuh Daqar miraacinuy, daqar gubat geytinta 17 awda miraacinu luk daqar fanteenal walal qimbimeh geytima

ዛሬ ህዳር 9/2015 ዓ.ም በአውሲ-ረሱ የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አዘጋጅነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገውን የሠላም ሥምምነት አስመልክቶ ከወረዳና ከቀበሌ አመራሮች እንዲሁም ከፓርቲው አባላቶች ጋር ውይይት እየተካሔደ ይገኛል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 16/11/2022

Friendship support Association (FSA) deqsitta cogayso qeeli daqar daqaarih gubat raqta affara(4)awdah maaqiddi qokol aben.

N.kudok 7/2015 I.L.L*********

Qafar Rakakaayih Doolatak saqaay buqre kee Gino^gaddih biiroh gubat raqta friendship support Association (FSA) cogayso qeeli daqar daqaarih gubat raqta dooreenih yanin 4 awdoodih baxaabaxsa le maaqiddi qokol aben.

Tama cogayso qokol akah abtem qakulleey,doobiiy,suuqula Kee abqa Kee genserri awdal geytimtah tan 308 takke gabdagoytiitih tan buxah inonti Kee buxah abbobti kinnuuk cankah (nuntin Amol)150 kiilo qado burriiy, 5kiilo ruddiiy,seleetik 5 litriiy,shirok 5 kiilo Kee faafak 5 kiiloh qokol abaanam duudunte.

Tama cogayso amolladih daqaaral dooreenih yanin 5 awdoodil taamitaanamih ekraaro abbaxuk culeenih yaniinim kassitnam kinnuuk ciggiilaak raqteh tan maska Kee galabli awdal qokol aboonu waanah yaniinimit yaaben.

ፍሬንድሽፕ ሰፖርት አሶሴሽን (FSA) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት በኤሊዳአር ወረዳ ስር በሚገኙ 4 ቀበሌዎች ላይ የምግብ እህሎችን ድጋፍ አደረገ።

ዛሬ ህዳር 7/2015 ዓ.ም*************
**************************************
በአፋር ብ/ክ/መንግስት እን/እር/ተፈ/ሀ/ል/ቢሮ ስር የሚገኘው ፍሬንድሽፕ ሰፖርት አሶሴሽን ፕሮጀክት በኤሊዳአር ወረዳ ስር በሚገኙ 4 የተመረጡ ቀበሌዎች የተለያዩ የምግብ እህሎችን ድጋፍ አድርጓል።

ፕሮጀክቱ ድጋፉን ያደረገው በአኩሌ በዶቢ፤በሱኡላ፤ አብአና ጌንሴራ ቀበሌዎች ላይ ለሚገኙ 308 አቅመ ደካማ ለሆኑ የማሀበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ለእያንዳንዳቸው 150 ኪሎ ነጭ ዱቄት ፤5 ኪሎ ሩዝ ፤5 ሊትር ዘይት፤5ኪግ ሽሮ እና 5 ኪግ ፋፋ ድጋፍ ለማድረግ ተችሏል።

ፕሮጀክቱ ባጠቃላይ በወረዳው ለተመረጡ 5 ቀበሌዎች ላይ ለመስራት እቅድ ይዞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ሲሆን በቀጣይም በቀሪው የመስካ ቀበሌ ድጋፉ እንደሚቀጥልም ተነግሯል።

14/11/2022

ጠንካራ ፓርቲ ለአገራዊ ብልጽግና መሰረት ነው፤

የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ በማስፋት እና በማጽናት የህዝባችንን ሁለንተናዊ ደህንነት ማረጋገጥ የፓርቲያችን ቀዳሚ አጀንዳ ነው፡፡

ይህንን ለማረጋገጥ የውስጠ ፓርቲ ጤንነታችንን መጠበቅ ከሌብነትና ከተደራጀ ስርቆት አንጻራዊ ነጻነቱን የጠበቀ የአመራር ስምሪት ማረጋገጥ እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመቅረፍ የአገልጋይ አመራር ስብዕናን የተላበሰ ጠንካራ የፓርቲ መስተጋብር ለመፍጠር ተወስኗል፡፡

ያለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ እቅዶቻችንን ማሳካትም ሆነ የህዝባችንን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ስለማንችል ለዚህ ዘርፍ የተለየ ትኩረት የሚሰጥ ይሆናል፡፡

የአገራችንን አንድነት እና የህዝባችንን ሰላም በጽኑ መሰረት ላይ ለማስቀመጥ መድረኩ የሚጠይቀውን እና አስፈላጊውን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈል የፓርቲው አመራሮችና አባላት ከዕቅድ ባሻገር ወደ ተግባር ገብተዋል፡፡

ስለሆነም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ለአገራዊ አንድነት ተጠናክሮ መውጣት፣ለዜጎች ክብር እና ነጻነት እንዲሁም በህይወት የመኖር መብት መረጋገጥ እና የአካል እና የንብረት ደህንነት መከበር በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት መስራት እንዳለብን መተማመን ላይ ተደርሷል፡፡

አገራዊ መግባባት ማምጣት የሚያስችል አካታች ብሄራዊ ምክክር በማድረግ በብዙ ጉዳዮች ላይ የሚስተዋሉ ልዩነቶችን ማጥበብ የሚያስችል ፈጣንና መላውን ህዝብ ያሳተፈ ምክክር በማድረግ በህዝባችን መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ ዘላቂ እና የማያዳግም እምርታዊ ለውጥ እንዲመጣ ያላሰለሰ ጥረት መደረግ እንዳለበት መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

ስለሆነም በተባበረ ጥረት ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን በመገንባት፣በህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝም መሰረት ላይ የታነጸ አገራዊ አንድነትን ለማረጋገጥ ፓርቲው በትጋት እየሰራ ይገኛል፡፡

ጠንካራ ፓርቲ ለአገራዊ ብልጽግና መሰረት ነው፤ለዚህም ነው ብልጽግና ፓርቲ በፕሮግራሞቹ ለህዝብ ቃል የገባቸውን ዘርፈ ብዙ ዕቅዶች ለማሳካት ከጊዜ ጋር ግብግብ እየገጠመ ያለው፡፡ በእርግጥም ብልጽግና ፓርቲ አቅዷቸው ያላሳከቸው ስራዎች አሉ ለማለት ይከብዳል፤ስለሆነም በፓርቲው የታቀዱ ትግባራት መፈጸማቸው አይቀሬ ነው፡፡

የኤሊዳአር ወረዳ ምክር ቤት የ2015 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም 14/11/2022

https://youtu.be/OSoVazs32A8

የኤሊዳአር ወረዳ ምክር ቤት የ2015 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም Qeeli Daqar Daqaarih Mijilis sanat 2015 heele miizaaniyyat liggidak 1 hayito rubqih sanatak

13/11/2022

ይህ የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ጽ/ቤት የፌስቡክ ገጽ ነው like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

11/11/2022

መደመር የሚገለጥባቸው 3 ባህሪዎች፦

1ኛ. ማሰባሰብ
ዛሬ ላይ የሚገኙትን ሀሳቦች፣ ሀብቶችና አቅሞች ማገናኘት ነው።

2ኛ. ማከማቸት
በትናንት ሀሳብ፣ አቅምና ሀብት ላይ የዛሬን መጨመር ማለት ነው።

3ኛ. ማካበት
ለለውጥና ብልፅግና የሚያበቃ ወረት ማጠራቀም መቻል ነው።

10/11/2022

ለብልጽግናችን ጉዞ የማዕድን ልማት ሚና

ኢትዮጵያ ላቀደችው ወደ ኢንዱስትሪ ሽግግር ግብ መሳካት በሚደረገው ጥረት፣ በቴክኖሎጂ እና በሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረቶች ምክንያት የሚያጋጥሙ የአጭር ጊዜ ዓለም አቀፋዊ የተወዳዳሪነት ክፍተቶችን በርካሽ የአገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎችና ግብዓቶች ለማካካስ የማዕድን ሀብት ልማት ወሳኝ ድርሻ አለው፡፡

በመዋቅራዊ ሽግግር ሂደት ከፍጹም ድህነት ወደተሻለ ብልጽግና ለመቀየር ለሚታትር አገር ማዕድናትን ጨምሮ የተፈጥሮ ሀብቶች በእጅ ላይ የሚገኙና የኛን የመጠቀም አቅምን ማደግ ብቻ የሚጠይቁ እድሎች ናቸው፡፡

ይሄን የእድገት መስመር በአግባቡ በተከተልን ልክ ኢትዮጵያ በጊዜ ሠሌዳ የተመላከተውን የመካከለኛ ገቢ ባለቤት የመሆን ርዕይ ለማሳካትና ለዚህም የሚመጥን የኢንዱስትሪ ልማት አቅም ለመገንባት ለወጠነቻቸው የግብርና ዝመና እና የአምራች ኢንዱስትሪ መሳካት የማዕድን ሀብቷን በአግባቡ ማበልጸግና መጠቀም ያስችላታል።

የማዕድን ልማትና አጠቃቀም እንዲሁም ዘርፉ ከሌሎች ኢንዲስትሪዎች ጋር እንዲተሳሰርና ለሀገር ልማት ተገቢውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ለማስቻል ብልጽግና ፓርቲ በኢኮኖሚ ፕሮግራሙ ላይ በሰፊው አስቀምጧል፡፡በፓርቲው የሚመራው መንግስትም የማዕድን ዘርፉ ለአገር ኢኮኖሚ የራሱን አስተዋጾኦ ማበርከት እንዲችል ፖሊሲ እና አዋጆችን በመቅረጽ፣አስፈላጊ የሆኑ ተቋማትን በማደራጀት፣ባለሃብቶችን በማበረታታት እና መሰል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡

ብልጽግና ፓርቲ በኢኮኖሚ ፕሮግራሙ ላይ የማዕድን ልማቱን አስመልክቶ ሀገራችን ያላትን የማዕድን ሀብት በልክ እና ቀጣዩን ትውልድ በማያራቁት መልኩ ለመጠቀም የማዕድን ጥናት፣ ፍለጋ እና ማውጣት እንዲሁም ለገበያ ማቅረብ ላይ ባለሀብቶች በተለይም የሀገር ውስጥ ባለ ሀብቶች በተናጠልም ይሁን ከመንግሥት ጋር በመተባበር እንዲሳተፉ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን እንደሚያመቻቹ ቃል ገብቷል።

የማዕድን ዘርፉን ከሌሎች ወሳኝ ከሆኑ የኢኮኖሚ ዘርፎች ጋር በማስተሳሰር መዋቅራዊ ሽግግርና ሀገራዊ ልማት እንዲያመጣ፣ ለልማቱ አስፈላጊ የሆነውን የውጭ ምንዛሪ እንዲያስገኝ፣ የሥራ እድል እንዲፈጥር፣ የሀገሪቱ ዜጎች ከልማቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ረቂቅ የማዕድን ሀብት ልማት ፖሊሲ እና የፖሊሲ አቅጣጫዎችን መንደፍና በሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣይ ዓመታት የሚያገልግል ፖሊሲ እንዲቀረጽ እና አዋጅ እንዲደነገግ እስከማድረግ እርምጃዎችን ወስዷል።

በማዕድን ሚኒስቴር አዘጋጅነት ኢትዮጵያ ያላትን የማዕድን ሀብት ለማስተዋወቅ ያለመ ዝግጅት የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ "ሚንቴክስ" በሚል በሚሊኒዬም አዳራሽ ከዛሬ ጀምሮ ለመጪዎቹ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዝግጅቱ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ማዕድን የአንድ ሀገር ኢኮኖሚ እድገት መሠረት ነው። "ኢትዮጵያ እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በርካታ የማዕድን ሀብት ቢኖራቸውም ሳይጠቀሙበት በመቅረታቸው በድህነት እንዲኖሩ ኾኗል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ክብርት ፕሬዝደንቷ በመልዕክታቸው ከአለፈው መማር፣ ያለንን ሃብት ማወቅ፣ መጠቀም እና ከድህነት መውጣት እንደሚገባ አስምረውበታል፡፡

የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በበኩላችው ኢትዮጵያ ከምታስበው የዕድገት ማማ ለመድረስ ያላትን ያልተነካ የማዕድን ሃብት በአግባቡ መጠቀም እና ማዕድን የካፒታል ምንጭ ብቻ ሳይኾን ከውጭ የሚገባን የማዕድን ምርት ለመተካትና የሥራ ዕድል ለመፍጠር ጭምር እንደሚያገለግል እንዲሁም ዘርፋን ለማሳደግ ሊያሠራ የሚችል ፖሊሲ ተቀርፆ እና አዋጅ ተሻሽሎ መሥራት ስለመጀመሩ ተናግረዋል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 10/11/2022

Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Awsi Rasih Xintok Dubte Daqaaral Akkuk Geytimtah Tan Buqre Daddoosih Taamomit Gufne Abe.

Dubte Daqaarih Xinto Rakaakay Doolataluk Cattiimak Buqre Daddosuh Hangi Acayuk Ayyunti Baxaa Baxsa Le Caxa Miru Abqaruk Maaqiddi Caabi Sinnik Diggoysoonuh Macal Abak Geytimaanah Yaniinim Qaddowte.

Rakaakakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Awsi Rasuk Dubte Daqaarat Abeh Yan Gufnel Buqre Daddoosul Geytimeh Yan Xaloot Abaluk Ta Taama Kaadu Baarisak Buqre Gammit Kaadu Saqi Aydorrah Hangi Acayuk Taamitaanam Faxximtah Tanim Yescesse.

Dubte Daqaarak Dabal Awdat Abeh Yan Gufnel Kaadu Daccarsittoh Xiinah Ummatta Abak Geytimtah Tan Tut Buqrel Adaf Keenit Takkem Kee Tonnah Kaadu Ta Sanat Sirray Yabqaroonuh Abaanah Yanin Bici Maca Ceelam Wagsiisak Walal Kenlih Abu Xiqen.

Ta Aracal Tut Buqre Abak Geytimtah Tan Daccarsittoh Xiina Abteh Tan Yaabal Weeqayti Qawwalayla Ken Geytam Kee Ta Weeqayti Qawwalaylah Doolatak Calli Geyoonu Waanam Tekkek Baar Le Ardi Buqre Abak Sinni Kee Daqaaray Rakaakay Doolat Nafaqi Akak Geyu Xiqah Yan Buqre Taama Abeloonum Qaddoysak Abak Geytimaanah Yanin Tuut Buqreh Summi Qokol Faxaanam Yescessen.

Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Abeh Yan Yaabal Qafar Ayyunti Leh Yan Buqreh Meqe Ardit Antafaqamuk Buqre Taamal Digga Yaanam Faxximtah Tanim Kee Buqre Daddosuk Gammit Kaadu Sinni Maaqiddi Caabi Diggoysoonuh Maclanam Faxximtam Qaddoyse.

Sinni Buqreh Addal Kaadu Sinni Saqah Saqi Qayso Abqaruk Saqak Geytimah Yan Canaay Cado Kee Kalah Yan Xaloot Akak Geyoonuh Taamitaanam Faxximtam Kee Tahal Kaadu Doolatak Faxxiima Qokol Gee Loonum Qaddoyse.

Ellecabol Rakaakay Doolat Ayyunti Buqre Taama Weeqi Bohoy Sinnim Taamitoonuh Kalali Taama Abak Geytimaanam Kee Ta Taamah Kaadu Hangi Acayuk Sissik Caadol Akkuk Geytimtah Tanim Qaddowte.

👉👉 AMMA

08/11/2022

ፕሮግራሞቹን በተግባር ማሳዬት የቻለ ፓርቲ - ብልጽግና

ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በልጆቿ ብርታት አጠናክራ ቀጥላለች፡፡በሃገራዊ አንድነት ጥላ ስር ተሰብስበን ለሃገራዊ ለውጥ የምንተጋበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ይህንን ቃል በመፈጸም በህዝብ ዘንድ የተጣለበትን እምነትና አደራ ለመወጣት እየተጋ ይገኛል፡፡

ብልጽግና ሕብረ-ብሔራዊ ሆና በተገነባች ኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሳቤን በማስቀደም የአገርን ብልጽግና ለማረጋገጥ እና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚመጣውን የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ዕውን ለማድረግ የኢኮኖሚ ፕሮግራሞቹን መሰረት ያደረገ ጥረት ላይ ይገኛል፡፡

የፓርቲው ፕሮግራም በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውል ተገቢውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ለተግባራዊነቱ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር እያሳዬ ይገኛል፡፡
ብልጽግና የኢትዮጵያዊነት ባህሪን የያዘ ህዝባዊ ፓርቲ ነው፡፡ ይህ ማለት እርስ በእርስ መተሳሰብን፣ መተጋገዝን፣ አንድነትንና ወንድማማችነትን የመሰሉ የቆዩ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን ለማስቀጠል የሚሰራ ወቅቱን የዋጀ ፓርቲ ነው፡፡

አመራሩም ሆነ አባሉ እነዚህን ኢትዮጵያዊ እሴቶች ጠብቆ ለትውልድ የማስተላለፍ አደራ ተጥሎበታል፡፡ ከእዚህ አኳያ አመራሩም ሆነ አባሉ የፓርቲውን ፕሮግራምና ህገ ደንብን ተከትሎ እየተመራ ጉዞዉን ቀጥሏል፡፡

ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን በማጎልበት ድህነትን አሸንፎ እንደ አገር ተወዳዳሪ ኢኮኖሚን ለመፍጠር በልዩ ልዩ መስኮች ወደ ተግባር ከገባ ቆየት ብሏል፡፡ በግብርናው፣በሃይል አቅርቦት፣በአየር ትራንስፖርት፣በቡና፣በማዕድን ዘርፍ እና በመሳሰሉት ተጨባጭ አገራዊ ለውጥ ማምጣት ችሏል፡፡

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት ያዳበረውን ፍቅር፣ መከባበርና መደጋገፍ እንደገና ወደነበረበት በማስቀጠል አንዱ ጎታች ሌላው ተጎታች ሳይሆን ወይም አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ሳይሆን ሁሉም እኩል ለሀገሩ ብልፅግና አሻራውን የሚያሳርፍበት ወቅት እንዲሆን ብልጽግና ከምንጊዜውም በላይ ጥረቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

ብልፅግና ፓርቲ ከሰራቸው ስራዎችና ካመጣቸው ለውጦች ይልቅ ገና ወገብ የሚያጎብጡ ዘመን ተሻጋሪ ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውጤት ለማምጣት ርብርብ እያደረገ የሚገኝ ፓርቲ ነው፡፡ ምክንያቱም ብልፅግና በዕውቀትና በዕውነት ላይ የቆመ ፓርቲ ነውና፡፡ ብልጽግና ህልሙ ትልቅና ሰፊ እንጂ በትንንሽ ነገሮች ረክቶ የሚቀመጥ ፓርቲ እንዳልሆነ ካስቀመጣቸው ፕሮግራሞችና ህገ ደንቦች መረዳት ይቻላል፡፡

ብልጽግና ፓርቲ አጀንዳው ግልጽ ነው፤ሰላም፣ልማት፣ብልጽግና ናቸው፡፡እንዚህን አጀንዳዎቻችንን ለሃገርና ለሃገራዊ አንድነት ቅድሚያ በመስጠት የበለጸገች ኢትዮጵያን በጋራ ድካማችን መገንባት እንችላለን፡፡

ብልጽግና ፓርቲ ለአሁኑ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ነገን ተሻግሮ ለመጪው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዛሬን እየሰራ ያለ ፓርቲ ነው፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ ፓርቲው ለአገርና ለህዝብ የማይከፍለው መስዋዕትነት የለም፡፡

ብልጽግና ፓርቲ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ፕሮግራሞቹ ሰፊና እንደ አገር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የሚችሉ ግቦችን አስቀምጦ እየሰራ ይገኛል፡፡

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 08/11/2022

Qafar Rakakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Ethiopial German Ambasader Miraacisah Yan Erga Lih Walal Gexse.

Samara-Kaxxa garabluk 29, 2015******

Qafar Rakakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Ethiopial German Ambasader Miraacisah Yan Erga Lih Walal Gexse.

German Ambasadder Nitzschke Heiko Kee Efedrik Maaliyya Malaakak Ciggilta Malaak Gifti Samarita Sawasaw Miraacissah Tan Qafar Rakaakayak Inayta Samara Magaala Maadenih Yanin Uddur Samarak Sultan Qalimirac Tayyaarah Booxal Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Miraacisah Yan Rakaakayak Fayya Le Mirocti Garayu Keenih Aben.

Qafar Rakaakayal Carbit Biyaakitteh Tan Daddos Fanteenih Dambiyo Kee Ayyuntah Qokol Elle Aboonu Xiqaanah Yanin Gurra Wagsiisak Baar Le Walal Aboonu Xiqen.

Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Ta Aracal Abeh Yan Yaabal Ciwacat Abteh Tan Carbit Mangoh Yan Ayyunti Edde Biyaakitem Kee Daddos Fanteenanit Kaadu Mango Kasaara Maaddem Kinnuk Carbi Amol Akak Sugeh Yan Ayyunti Mango Qokol Faxam Qaddoyse.

👉 Raceena: Rakaakay Doolatak Doolat Angaarawih Ayfaafa

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 07/11/2022

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከበርካታ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ስልታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ገልጸዋል።
ከዚህ በተጨማሪም፣ ከአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር በጋራ የትኩረት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ የምትጋራ ሲሆን፣ የመፍትሔዎች አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ መሆኗንም ተናግረዋል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 07/11/2022

Asaakih Ayro kaxxa garablu 28/2015 I.L .L Qafar Agaatih Rakakaayak Doolatak Awasi Rasuk Qeeli Daqar Daqaarak Mijilis sanat 2015 liggidak 1 hayito rubiqih sanat madabiino kobox asaaku qibisenih geytimtah.

ዛሬ ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም የአፋር ብ/ክ/መንግስት የአውሳ ዞን የኤሊዳአር ወረዳ ምክር ቤት የ2015 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 06/11/2022

Qeeli daqar daqaarak xinto^ku/buxa sekter maktabitte 2015 miizaaniyyat liggidak naharsi rubqih sanatak taamah abnissoh gabbaaqu Kee kusaq gexsen.

Asaaku kaxxa garabluk 27/2015 I.L.L*********

Qeeli daqar daqaarak xiinisso^ku/buxa sekter maktabittek 2015 miizaaniyyat liggidak naharsi rubqih sanatak taamah abnissoh gabbaaqu Kee kusaq gexsen.

Tama abnisso Kee gabbaaqu daqar xintok saqalah Yan gifta cabib ibraahim miraacissem kinnuuk Tama gudgudul daqaarak kulli ku/buxaaxi Elle geytimtekkel 2015 miizaaniyyat liggidak naharsi rubqih sanatat tekkeh tan taamoomik gabbaaqu xayyosseh tanim daqaarak maalu Kee maddur daddoosih ku/buxak saqalah Yan gifta qali qabdalla kinnuuk xayyooweh Yan gabbaaqul Baar le walal kee kusaq Elle abeeniik lakal walal gudgud meqe gurral yumurruqe.

የኤሊዳአር ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የሴክተር ጽ/ቤቶችን የ2015 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ሪፓርትና ግምግማ አካሂዷል።

ዛሬ ጥቅምት 27/2015 ዓ.ም***********************
የኤሊዳአር ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የሴክተር ጽ/ቤቶችን የ2015 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፓርትና ግምግማ አካሂዷል።

የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና ግምገማ የወረዳው መስተዳደር አቶ ሃቢብ እብራሂም የተመራ ሲሆን በመድረኩ ሁሉም ሴክተር ጽ/ቤቶች በተገኙበት በ2015 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት ያከናወኗቸውን ስራወች ዝርዝር ሪፓርት ያቀረቡት የወረዳው ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አሊ አብደላ ሲሆን በቀረበው ሪፓርት ላይ ሰፋ ያለ ውይይት እና ግምገማ ተካሂዶበት መድረኩ ተጠናቋል።

06/11/2022

የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ጽ/ቤት

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 04/11/2022

Qeeli daqar daqaarak taama Kee duddi ku/buxa daqaarak qunxaaneyta Kee dagar diig ku/ buxa^luk gacak cayyuh awdah qunxaaneyta^luk walal gexsen.

Asaaku qunxa garabluk 25/2015 I.L.L***************

Qeeli daqar daqaarak taama kee duddi ku/buxa daqaarak qunxaaneyta Kee dagar diig ku/ buxa^luk gacak taama^sinna wagittaamal cayyuh awdah qunxaaneyta^luk walal gexsen.

Tama gudgudul geytimak fakenti yab abeh Yan daqaarak naharsi saqal gifta cabib ibraahim daqar qunxaaneyti taama^saami geyuh tonnah kaadu taama^sinna daggoysoonuh hangi acayuk tamitaanah yaniinim qaddoysak Tamah arac xagsoonuh Daqar addal ginnimtah tan faxe qaynatih taamah saamit daqaarak taama sinni qunxaaneyta killiimik yaysakamoonuh daqar xinto baxsa le hangi acayuk taamitoonu waanah yaniinimit yaabe.

Daqaarak Taama Kee duddi ku/ buxah saqal gifta macammad nuur qumar iyyeemih daqaaral taama^sinna yaykasoonuh qusba gexsititte fidisak taama sinni qunxaaneyta eglaalih xisaanam Kee xissiimeh Yan qunxaaneytah kaadu mamaxxaga acayuk taama^saami Edde geyoonu xiqan gititte missoysak baxaabaxsa le maglableela^luk gacak taamitak geytimaanam Kee barittoh alhumitte luk daqaarak taama kee duddi ku/ buxa amaatuk yankuttubeenim faxximtam yescessem kinnuuk ku/buxa qokol keenih aboonu waanah yaniinimit yaabe

የኤሊዳአር ወረዳ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ከወረዳው ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤት ጋር በመሆን ከሀዩ ቀበሌ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሄደ።

ዛሬ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም ********
**************************************
የኤሊዳአር ወረዳ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ከወረዳው ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በስራ አጥነት ጉዳይ ላይ ከሀዩ ቀበሌ ወጣቶች ጋር ውይይት አካሂደዋል ።

የውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኤሊዳአር ወረዳ አስተዳደር አቶ ሀቢብ ኢብራሒም የወረዳውን ወጣት የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን በመግለጽ ይህንንም ለማሳካት በወረዳው ውስጥ በሚፈጠረው ማንኛውም አይነት የስራ እድልና የስራ መስክ ለወረዳው ስራ አጥ ወጣቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ የወረዳው መስተዳደር የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።

የኤሊደአር ወረዳ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ኑር ኡመር በበኩላቸው የወረዳውን የስራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋት ስራአጥ ወጣቶችን በማደራጀትና የተደራጁትንም እውቅና በመስጠት የስራ እድል ተጠቃሚ የሚያገኙበትን ለመፍጠር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን በመግለ

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 27/10/2022

Rakaakayak Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba Afambo Kee Aysaqiiti daqaarat gufne abe.
*******************************************
Qafar Agatih Rakaakayih doolatak Naharsi saqal Gifta Awwal Qaraba Awsi Rasuk Aysaqiita kee Afambo daaqarat taamâ gufne Abe.

Rakaakayak Nahrsi saqal Gufta Awwal Qarba kee Qafarak Leedâ Partih kutbê uxah saqal gifta Qiise Adan miracisa Rakaakayak fayyale miraaciini Awsi Rasuk daddos taamomit Gufne Abak geytiman.

Ta Gufnek Hadaf baaxoh caddol Leedâ missoyna cugaysoosa Arac xagtu kee takkeh tan taamak Qaku kee Gabul wagiitak baxsa luk sirray buqre Arac xagtu kee kalah tan baxaabaxsa le daddos taamomit mexxat le taama takkuh maclaanam kinnim Xiinissoh abbah Kutbê buxa qaddossem.

Kalah kaaduk takkeh tan daddos taamomil umatta gabah Agle maca celtam kee ummatta leh tan essero Arac xagtuh meqe xiinissooy Qidaddo kee Ayyuntiinô caagida wagitak sissik Daddos taamay ummatta tayfoofe Digoosaanam faxxintam yescessen.

Illacabol Naharsi saqal edde anuk Tannah tan Gufne baxaabaxsa le Rasittet Abeloonum Rakaakayak xiinissoh Abbah kutbeh buxah saqal gifta Goble sille yiyisixxige.

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 26/10/2022

ዛሬ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም የውሲረሱ መስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ የ2015 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ሪፓርት ገመገመ።

Photos from Qe/Da/Da/Leeda parti የኤሊዳአር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ's post 24/10/2022

Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Sirray Buqreh Daddosih Taama Elle Akkuk Geytimtah Tan Awsi Rasih Daqoorit Kee Sirray Buqre Abtah Tan Investerwalih Walal Gexse.

Kaxxa garabluk 13/2015 i.l.l Qafar Rakaakayih Doolatak Naharsi Saqal Cajji Aawal Qarba Sirray Buqreh abbinos wagittaamal Maglab leela luk walal gexse.

Ta Walalak Hadaf Agat Caddol Sirray Buqre Wagsiisak Doolat Kee Parti Teceeh Tan Afkan Rakaakay Caddol Arac Xaguh Takkeh Tan Sirray Daddoosih Buqrel Tanih Tan Coocittel Sissikuk Kibak Sirray Daddosul Agat Caddol Yayse Xaloot Akak Geytimu Kinnih Tanim Qaddowte.

Ta Aracal Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Abeh Yan Yaabal Sirray Buqre Elle Takkeh Tan Daqoorit Kee Awdoodih Ayyunti Ta Buqreh Baxsa Le Hanaawi Abaanam Faxximtam Kassiisak Buqre Daddosih Taamal Digga Axcuk Naqboytak Niya Diglooy Nek Dadal Gexsoh Maaqatta Abnam Faxximta Yaanam Iyye.

Videos (show all)

Website