Andede woreda culture and turism office
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andede woreda culture and turism office, Government Organization, .
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በአምበር ከተማ የመስቀል በአል በደመቀ ሲከበር።
በአነደድ ወረዳ በየውሽ ቀበሌ የሚገኘው የየዉሽ ቅዱስ ሚካኤል ሙዚየም ግንባታ ስራ በህብረተሰቡ ተሣትፎ በ9/1/2015አ.ም በይፋ ተጀመረ ።
እንኳን ለ2015አ.ም የዘመን መለወጫ በአል በሠላም አደረሣችሁ። በአሉ የፍቅር የሠላም የአንድነት የመተሣሠብ የብልግና ይሁንልን።
እንግጫ በአነደድ ወረዳ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች ተቀዛቅዞ የነበረው የእግጫ ነቀላ በአል በ24/12/2014አ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የየውሽ ቅዱስ ሚካኤል ነሀሴ 12/12/2014 ወርሃዊ ክብረ በአል መከበር ።
የእንግጫ ነቀላ ፤አሸንድየ እና ከሴ አጨዳ በዓል በምስራቅ ጎጃም
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በጥንታዊ አምበር አምበር ቄርቆስ የነበረውን አመግባባ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትህብረተሠቡ በማውያየት ችግሩን መፍታት ተችላል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ሴቶችናህፃናት አዘጋጅነት ያለዕድሜ ጋብቻ ለማስቆም ከባለድርሻአካላት ጋርግምገማ በማካሄድ ሁሉም ባለድርሻአካል በባለቤትነትእንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጧል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በጥንታዊ አምበር ቄርቆስ የየወቢ እነችፎ የአገርህን እወቅ ተማሪዎች ጉብኝት አደረጉ።
በኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንበምስራቅ ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት አዘጋጅነት በአነደድ ወረዳ በሻፎ ማሪያም የተካሄደው 5 ተኛው ሐዊረ ህይወት በሰላም ተጠናቀቀ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በሻፍ ማሪያም ቤተክርስያን 5ተኛ ሐዊረ ህይወት ጉባኤ እየተካሄደ
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ከሁሉም ቀበሌ ለመጡ የሠበካ ጉባኤ አባላት ስለ ቅርስ ምዝገባ አስፈላጊነት ፡የቅርስ ጥገና፡ የእምነት ተቆማት ሀብትና ንብረት አያያዝ፡ ስለጎጅ ባህላዊ ድርጊት ናህገ ወጥ ተኩስ በሚሉ ጉዳዮች የወረዳዉ ሠላምና ደህንነት፡የወረዳው ባህልና ቱሪዝም፡የወረዳውቤተክህነትናየዞን ሀገረ ስብከት በጋራ በመሆን ሠ
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የሚገኘዉ ጥንታዊ አምበር ቂርቆስ ለ9ተከታታይ አመታት በአቶ ስናፍቅ ታደሰሲሰራ ቆይቶ ዛሬ በአማረና በደመቀ ሁኔታ ተመረቀ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኘው የህዝብ ላይበራሪ የተሻለ አገልግሎት እየሠጠ ነው።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ሴ/ህ/ ወ/ጉዳይ ጽ/ቤት የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሠብ እንገንባ በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ አድዋ በጋራ ሆነን የጋራ ነፃነትና ክብር ያገኘንበት በአላችን ነዉ።በሚል መሪ ቃል የወረዳ አመራሮች፣የመንግስት ሠራተኞች ፣ነጋዴዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች ፣የአባት አርበኞች አንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በአምበር ዙሪያ ቀበሌየገተም ማሪያም ቤተክርስቲያን በአዲስ ለማስገንባት በ14/06/2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተጣለ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት አዘጋጅነት ከየቀበሌው ትምህርት ጽ/ቤትተወክለው ለመጡ የአገርህን እወቅ ክበብ ተጠሪመምህራንናሌሎች ችሎታ ካላቸው ጋር የመስህ ቦታ ጉብኝትና ስለክበብ ተግባርና ሃላፊነት ስልጠና ተሠጠ።
በምስራቅ ጎዳም ዞን በአነድ ወረዳ በአምበር ዙሪያ ቀበሌ በገተም ማሪያም ቤተክርስቲያን በህዝቡና በሃይማኖት አባቶች መካከል የነበረውን አለመግባባት የምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት፣የወረዳችን ሠላምና ደህንነት፣ ፖሊስ፣ ባህልና ቱሪዝም ፣ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ በጋራ በመሆን የነበሩ አለመግባባቶችን በመፍታት ህዝቡንና የሃይማኖት አባቶች ማስታረቅ ተችሏል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በጉዳልማ ቀበሌ የሚገኘዉ የወጀ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በተከሠተዉ የእሣት ቃጠሎ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።በመሆኑም በየአካባቢያችን የሚገኙ የሃይማኖት ተቋማት በጥብቅ እንዲጠበቁ እያሣሠብን ለደረሠው ጉዳት ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በየወሽ ቀበሌ የታላቁ የወሽ ቅዱስ ሚካኤል የሙዚየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ 24/05/2013 ዓ.ም የተቀመጠ ስለሆነ ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ እናሣስባለን።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በየወቢ እነችፎ ቀበሌ የደብረ መንክራት እነችፎ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በአምበር ከተማ የጥምቀት በአል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በአምበር ከተማ የጥምቀት በአል በድምቀት እየተከበረ ነዉ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ውስጥ ከዚህ ቀደም ተቋርጦ ነበረዉ የህዳሴ የባህል ቡድን በአዲስ መልክ ስራ ጀመረ።
እንኳን ለህዳር ፅዮን አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳቸሁ!!
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በጃማ ቀበሌ ውስጥ የምትገኘው ዳግማዊ ጎለጎልታ ድንጋይ ገጠም ጃማ ማርያም በቀን 21 /03/ 2013ዓ/ም ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡
በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በየውሽ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የበርካታ ቅርስ ባለቤት እና የታላቁ ተድላጓሉ አገር የሆነው ደብረ መንክራት የውሽቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበአል በቀን 12/03/2013ዓ/ም በድምቀት ተከበረ፡፡
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ ባህል ናቱሪዝም ጽ/ቤት አስተባባሪነት በወረዳችን የባህል ቡድን ለማቋቋም የኪነ ጥበብ እዉቀት ያላቸው ግለሰቦች ወደ ስራ ለማስገባት ስልጠና ተሠጠ።
CULTUR AND TURISM