KIoT Info class of 2009

KIoT Info class of 2009

This page is created to all kiot informatics graduate class of 2009 E.C

Photos from KIoT Info class of 2009's post 10/09/2022
Photos from Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ's post 15/12/2019
17/11/2019

ለተማሪዎቻችን እንዲህ ሆኖ ማደር ተጠያቂው ማነው?

ከላይ የምትመለከቱት ፎቶ የመጀመሪያው ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ (አሁን) ነው። ዩኒቨርሲቲዎች ምን አይነት አቅመ ቢስ ቢሆኑ ነው አንዱ በሞቀ ክፍል ውስጥ አንዱ ሜዳ ላይ በብርድ እንዲያድሩ የሚፈቅዱት? ለመሆኑን እነዚህ ምስኪን ተማሪዎች እንዲህ የሚያሰቃዩ አካላት እነማናቸው? አይጠየቁም? አይነኩም? ህግ እና ስርዓት ለነሱ አይሰራም?

ተማሪዎቻችን በዚህ መልኩ ሲሰቃዩ እና ሲንገላቱብን የፀጥታ ኃይላት እንዴት መቆጣጠር አቃታቸው? ለነዚህ ልጆች ያለሃጢያታቸው፣ ያለበደላቸው መንገላታት ማነው ተጠያቂው? ባላሰቡት፣ ባላጠፉት፣ ባላቀዱት ዋጋ የሚከፍሉትስ ለምንድነው?

እኛ መልስ እንፈልጋለን!

መንግስት የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸው፤ የኔም ልጆች ናቸው ካለ ያለውን አቅም ተጠቅሞ አስቸኳይ መፍትሄ ይስጥ። ህዝቡ በጋራ ሆኖ ይህ የምስኪን ተማሪዎች ስቃይ በቃ ሊል ይገባል። ለአንድ ቀን ተማሪዎች እንዲህ በማደራቸው መጠየቅ ያለበት አካል ሁሉ ከላይ እስከ ታች ሊጠይቅ ይገባል።

ሚዲያዎች፣ፖለቲከኞች፣ አክቲቪስቶች፣ በተማሪ ስቃይ በዩትዩብ ገንዘብ የምትለቃቅሙ...ሌሎችም እባካችሁ እጃችሁን ከወንድምና እህቶቻችን ላይ አንሱልን። በስቃያቸው አትነግዱ! ከቻላችሁ እኩል ጩሁላቸውና መፍትሄ ፈልጉላቸው ካልሆነም ስቃያቸውን አታብዙት ዝም በሉ!

ተማሪዎች-እባካችሁ በማንም ቅስቀሳ ወደተሳሳተ አቅጣጫ ከመሄድ ተቆጠቡ። እናተ ውጭ ስታድሩ እነሱ በሞቀ ቤታቸው ሆነው ይፅፋሉ፤ አብረዋቹ ለአንድም ቀን እናተ ያያችሁትን ስቃይ አያዩትም። ሀገር ቢተራመስ ሳይውል ሳያድር ይኮበልላሉ እዚህ የምንቀረው እኛና እናተ ብቻ ናችሁ።

ተከባበሩ! ተዋደዱ! ተደጋገፉ!

ቲክቫህ ቤተሰቦች!

Guma tube

Photos from KIoT Info class of 2009's post 01/06/2019

Some of ዱቄት's 😀😆

01/06/2019

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ሁሉ ሰላም፣

#ሙስሊም ኅደኞቻችን ረመዳን ፆም እንዴት እየሄደ ነዉ?
ደሞ ሰዉ ጠይቁ ተጠያየቁ እንጅ

እናም ሰሞኑን ያልታዩና ትዝታን ሚቀሰቅሱ እንዲሀም አስቂኝ የጊቢ ፎቶዎችን መለጠፍ እንጀምራለን። እናንተም በውስጥ መስመር ላኩልን። no offence.. Just for fun...

07/05/2019

Mule...Mukti ..leta(firfiru)....zerziru..natt(professor)..

07/05/2019

😢😢😢 midire duketoch really misd u...

26/01/2019

ሰላም ሰላም guys....endet nachu...

Kocha yenafekew እጅ ወደላይ

22/12/2018

ሰላም ሰላም የ KioT info class of 2009 ቤተሰቦች..እንዴት ናችሁ...

ከሁለት ዓመት በፊት ከተለያየንበት እስካሁን ድረስ ስንቶቻችሁ ትጠያየቃላቹ?? ትደዋወላላቹ....??

ብዙ የተናፈቀ መነዉ??

06/07/2018

We want to say congratulations for all wollo university 2010 graduates. Specially KIot informatics students...more specifically
1. ONa ZeMin
2. Shikur
3.
4.
5.

You can add