GollemTimes

GollemTimes

GollemTimes is a digital marketing firm

29/03/2024

ልጆቼ እንዳይጠይቁኝ ብየ ነው 🤣

29/03/2024

የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ልጋብዝሽ

29/03/2024

ትንሽ አስቸግራን ነበር 🤣

28/03/2024

ላስጠናሽ እያለ ጉድ አረገኝ 🤣

28/03/2024

ሆደ ቡቡ ነኝ

27/03/2024

የሀገራችንን ፋሽን የቀየረኩት እኔ ነኝ

27/03/2024

ህይወት ድግግሞሽ ሆነብኝ

26/03/2024

የሚስቴ እንቅስቃሴ ያስቀኛል

14/02/2024

እኔ በፈቃዴ ሞኝ ከሆንኩልህ ያንተ ብልጥ መሆን አላስፈላጊ ነው

13/02/2024

መሞት እንዳለ አስብና መኖር ጀምር

12/02/2024

ታማኝነት በጣም ውድ ስጦታ ነውና ከርካሽ ሰዎች አጠብቀው

11/02/2024

ፈተና ልክ እንደ ዝናብ ነው ያባራል ፤ ቁንጅና ልክ እንደ ፀሀይ ነው ይጠልቃል

10/02/2024

ሴት ልጅ አበባ ናት ። ከጥሩ ባል ጋ ትፈካለች ፤ ከመጥፎ ባል ጋ ደግሞ ትጠወልጋለች

Android Apps by GollemTimes.com on Google Play 30/01/2024

እንደምትወዷቸው እርግጠኛ ነኝ ! በእኛው የተሰሩ ናቸው

Android Apps by GollemTimes.com on Google Play Enjoy millions of the latest Android apps, games, music, movies, TV, books, magazines & more. Anytime, anywhere, across your devices.

30/05/2023

ጓደኛየ ተምሯል እንዴ 😅

28/05/2023

የሰራዊት መልክት 😅

28/05/2023

"ሀብታም ለመሆን ሀብታም ፍቅረኛ ይያዙ" አላለችም 😅

27/05/2023

ያኔ የምረጡኝ ቅስቀሳ ጊዜ ቼኮሌት ያመጣ ነበር 😅

27/05/2023

ባሌ በዳቦ ስም ይጠራኛል 😅

27/05/2023

ባሌ እሽኮኮ ትመስያለሽ ይለኛል 😅

19/05/2023

ተመሳሳይ ነገር እያደረክ የተለየ ነገር አጠብቅ

13/05/2023

ከልቡ የሚወድህ ሰው ሊናደድብህ ይችላል ፤ ትቶህ ሊሄድ ግን አይችልም

12/05/2023

ክፉ ሰው ከራሱ ስኬት ይልቅ የሌላው ውድቀት ያስደስተዋል

11/05/2023

የሚፈልጉህ ለጊዜው ከሆነ ፤ አንተ ደግሞ በቋሚነት ተዋቸው

10/05/2023

“መንግስትና ተሳፋሪ ሊወርዱ ሲሉ ነገር ነገር ይላቸዋል” አለ ወያላ

09/05/2023

ከአንዱ ጋር ስለጉርብትና እያወራን እያለ በጨዋታችን መሀል "ትደናበራላችሁ እንዴ?" አለኝ ። ስድብ ተጀመረዴ ብየ ለመልስ ምት ስዘጋጅ ፤ ለካስ ሰውየው "ድንበር ትጋራላችሁ ወይ?" ነው ለማለት የፈለገው

09/05/2023

የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትርሳ

08/05/2023

ቀበሌ ስራ ላስፈጽም ወሩን ሙሉ ብመላለስ ፤ ሰራተኛ መስያቸው ደሞዝ ከፈሉኝ

08/05/2023

አንዳንድ ሰዎች አብዝተህ ስትፈልጋቸው ምንም መሄጃ የሌለህ ይመስላቸዋል

Videos (show all)

ቀድሞ የጠየቀ ማን ነው ?🤣🤣
ደርባባዋ ባለሞያ 🥰
"ተፈላሰፍሽ አትበሉኝና" ... ፍሪያት የማነ 🥰
የስነ-አመጋገብ ባለሞያዋ
ፍልቅልቋ ዳናይት
መንታ ነው ምጠብቀው
ቆንጆዋ ባለሞያ
እሳት የላስኩ ተማሪ ነበርኩ
ስንገናኝ ል*ጃገረድ ነበረች 😂😂
ህዝቡም ይረፍበት 🤣🤣
ምን ሆነሽ ነው የተዘቀዘቅሽው 🤣
አማት እና የልጅ ሚስት 😂

Website

https://play.google.com/store/apps/developer?id=GollemTimes.com&hl=en&gl=US

Opening Hours

09:00 - 13:00