CRTEC

CRTEC

China Rail Transit Engineering Consultancy

19/08/2024

መልካም ቡሄ!
በዓሉ መልካም ትዝታወችን የምንፈጥርበት ይሁን!

16/06/2024

🌟🕌 Wishing everyone a blessed and prosperous Eid! May your hearts be filled with joy and your days with laughter. Eid Mubarak! 🎉💖
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሀ(አረፋ) በአል በሰላም እና በጤና አደርሳችሁ!
በአሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
ኢድ ሙባሪክ!

05/05/2024

ለመላው በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
"በዚህ የለም፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል"
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዷልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል!
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
Welland Plastics!
#ሰቅለት #ፋሲካ

03/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለሰቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#ሰቅለት #ፋሲካ

10/04/2024

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን እንገልፃለን!
Eid Mubarak!

02/03/2024

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም የድል በዓል!!!

19/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ!
መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን!

Happy Epiphany!

07/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደርሳችሁ እያልን በዓሉ የፍቅርና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም የገና በዓል!
www.crtecsc.com

01/01/2024

As the gears of 2023 grind to a halt, we at CRTEC want to raise a toast! to our incredible clients and partners. Together, we've tackled complex challenges, built bridges between dreams and reality, and engineered solutions that made the world a little more efficient, a little more innovative, a little more... incredible.
Your trust in our expertise, your passion for progress, and your willingness to collaborate have fueled our every calculation and blueprint. From groundbreaking infrastructure projects to intricate microchip designs, we've walked hand-in-hand with you, turning concepts into concrete wonders.

Here's to 2024 filled with groundbreaking projects, seamless collaborations, and achievements that defy the laws of physics!
Wishing you a New Year brimming with success, progress, and the satisfaction of a well-oiled machine.
know us more by visiting: www.crtecsc.com

Telephone

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00